cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ikhlas institute

🤍 بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم For any contact owner @Lunasir Admin @Add_miin Admin @Samiyae1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 170
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+4930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
👍 8 2
🦋|Hadith of the day| ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- «አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ» 📚አልባኒ ሰሂህ ብለውታል (1758) -There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ ራሳችሁን አትሸውዱ 😊 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
👍 10 2💯 1
ሙስሊም ያልሆነ ወጣት አንድ ሸይኽ ጋር ይመጣና ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• "እናንተ ሙስሊሞች ሴቶቻችሁን ለምንድን ነው ሒጃብና ኒቃብ የምታስለብሷቸው ? ፣ ለምንድነው ነፃ እንዳይሆኑ እየሸፋፈናችሁ የምትጨቁኗቸው?" ብሎ ይጠይቃል። ሸይኹም የዋዛ አልነበሩምና "ጥያቄህን ከመመለሴ በፊት ሁለት ከረሜላ ገዝተህ ይዘህልኝ ና!" ብለው ከኪሳቸው አንድ ብር አውጥተው ይሰጡታል። ልጁም በፍጥነት ሁለት በላስቲክ የታሸጉ ጣፋጭ ከረሜላዎችን ይዞ ይመጣል። ሸይኹ ከረሜላውን ተቀብለው አንዱን ሽፋኑን አንስተው ፣ ሌላኛውን ደግሞ ከነሽፋኑ አቧራ ላይ ጣሉት። ወደ ልጁም ዘወር አሉና ከሁለቱ መርጠህ ውሰድ ብትባል የትኛውን ትወስድ ነበር?" ሲሉ ይጠይቁታል። ልጁም "ይህማ ምን ጥርጥር አለው፣ ሽፋን ያለውን ነዋ የምመርጠው " ሲል ቆፍጠን ብሎ ይመልስላቸዋል። ሸይኹም ፈገግ ብለው:- " አየህ የኛም ሴቶች እንደ ታሸገው ከረሜላ ናቸው። ራሳቸውን ስለሚጠብቁ ንፁህና ተፈላጊም ናቸው። " ሲሉ በጥበብ የተሞላ መልስ ሰጥተው አሰናበቱት። * ብዙ ሰዎች የሒጃብን ጥቅም ስለማይገነዘቡ መጨቆን ይመስላቸዋል። እውነታው ግን ውድ ነገር ተሸፍኖ መገኘቱ ነው፣ መአድን በቀላሉ እንደማይገኘው ሁሉ የኛም ሴቶች በጣም ውድ ዋጋ ነው ያላቸው! አንዳንድ የሙስሊም ጠላቶች ሒጃባችን ላይ ዘመቻ ከፍተውብናል። እኛም የሂጃብነ ክብር ማሳየትና ማስተማር አለብን እርሶም ሼር በማድረግ የበኩሎን ሃላፊነት ይወጡ! @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
10👍 6
በሱ ምክንያት ዲን ጠላሁ . አንድ በመልካምነቱ የሚታወቅን ሶሐባ ከዒልም ስብስብ ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው፡፡ እርሣቸው ግን አስቆሟቸው ‹ አትከተሉኝ፤ ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላችሁ፡፡› አሏቸው፡፡ ይህን የሚሉት ታላቁ ሶሓባ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ.) ናቸው፡፡ ‹እጠፋለሁ› ማለታቸው እናንተ ስትከተሉኝ ነፍሴ ከፍ ከፍ ትላለች፣ ይዩኝ ያድንቁኝ ማለትን ታበዛለች፣ የሌላትን ደረጃ ለራሷ ትሠጣለች፣ ኩራት ኩራት ይላትና ትነፋፋለች በዚህም አደጋ ዉስጥ ትወድቃለች፡፡› ማለታቸው ነው፡፡ ለራሣቸው አዘኑ፡፡ አላህ ይዘንላቸው፡፡ ‹ትጠፋላችሁ› ማለታቸው ደግሞ ‹ እንደጠበቃችሁኝ ጥሩ ሰው ሆኜ ላታገኙኝ ትችላላችሁ፣ በዒባዳዬ ደካማ በሥነምግባርም ጥሩ ላልሆን እችላለሁ፡፡ እኔን ተከትላችሁ ስትሄዱ ከፅናታችሁ ትንሸራተታላችሁ ብዬ እሰጋለሁ፡፡ በዚህም ትደክማላችሁ፣ ትጠፋላችሁ፡፡› አዘኑላቸው፡፡ አላህ ይዘንላቸው፡፡ . ሰው ከፍ ሲልም ዝቅ ሲልም አደጋው ብዙ ነው፡፡ ግራም ሆነ ቀኝ፤ ኋላም ሲሆን ከፊት ፈተና አለው፡፡ አለማወቅ ሙሲባ ነው፡፡ ማወቅ ደግሞ የበለጠ ሙሲባ፡፡ ዛሬ ላይ ሁሉም ያጠፋል … አዋቂውም አላዋቂውም፣ ጃሂሉም ዓሊሙም፣ ትልቁም ትንሹም፣ ሴቱም ወንዱም፣ መካሪና ተመካሪው፣ ተከታዩና አስከታዩ ተመሳስሏል፤ አንዱ ከሌላኛው የማይሻል ስንጥቅና ሰባራ ሆኗል፡፡ ነገሮች እንዲህ ናቸውና አንዳንድ ሰዎችን አይተን ዲኑን አንጥላ ለማለት ነው አመጣጤ፡፡ እሱን አይቼ ዲን ጠላሁ፣ ሶላት ጠላሁ፣ ሱንና ጠላሁ፣ መስጊድ ጠላሁ፣ ደዕዋ ጠላሁ፣ ትዳር ጠላሁ … አትበል፡፡ እሷን አይቼ ሒጃብ፣ ኒቃብ ጠላሁ፣ ፆም ጠላሁ፣ ቂርኣት ጠላሁ አትበይ፡፡ ባይሆን ከሰው ባሻገር እንይ፣ ዲኑን እንከተል እንዉደድ፡፡ ሰው እንደሆነ ይወድቃል ይነሳል፣ ያጠፋል ያስተካክላል፣ ይሳሰታል ይታረማል፡፡ ወዳጆቼ በሰው ጥፋት የተነሳ ዲንን አትጥሉ፡፡ ከዲን ለመራቅም ሰውን ምክንያት አታድርጉ፡፡ ቋፍ ላይ እንዳለ ሰበበኛ አትሁኑ፡፡ ኃጢኣታችሁን፣ መንገድ መሳታችሁን፣ ከዲን መራቃችሁን፣ ወንጀላችሁን፣ መጥፎ ሥራችሁን በሰው አታሳብቡ፡፡ ሰው ሰው ነው፡፡ ዲን ዲን ነው ፡፡ ሰው ጎዶሎ ነው፡፡ ዲን ሙሉ ነው ፡፡ ጎዶሎ የሆነውን ሰው እርሱና ሙሉ የሆነውን ዲን ተከተሉ፡፡ . ወዳጆቼ ! ሰው ሆኖ በሁሉም ጎኑ የተሟላ ማን አለ! በአንድ ጎኑ አሪፍ ቢሆን በአንዱ ይወርዳል፣ አንዱን በስኬት ቢሻገር በሌላው ይጠለፋል፣ ሌብነትን አልፎ ዝሙት ላይ ይወድቃል፣ ሥነምግባሩ ጥሩ ሆኖ ሶላት ላይ ይሰንፋል፣ አለባበሷ መልካም ሆኖ ፀባዩዋ ይባላሻል፡፡ ወዳጄ … እኔን ሚስኪኑን አይተህ ዲኑን አትያዝ፣ እኔን አይተህ አትዝለቅ፣ እኔን አይተህም አትቅር፡፡ ብትዘልቅ ግን ለራስህ ነውና ትጠቀማለህ፣ ብትቀር ደግሞ የምትጎዳው ራስህን ነው፡፡ እናም እኔ በወደቅኩና በተሳሳትኩ ጊዜ እኔን አይተህ አትመለስ፡፡ ዲን ማለት እኔ አይደለሁምና እኔን እለፍና የአላህን መንገድ ተከተል፣ ቁርኣንና ሐዲሡን ተከተል፡፡ ታዋቂው የኦስትሪያ ዳዒ ሙሐመድ አሰድ በአንድ ወቅት ‹ ሙስሊሞችን ከማወቄ በፊት እስልምናን ማወቄ (ለመስለም) ጠቀመኝ› ብለው ነበር፡፡ ከ30 ዓመት በፊት ነው ይህን የሚሉት። . እናም ወዳጄ ሁሉም ሰው የሚጠየቀው ስለራሱ ነውና ሰውን ተውና ዲኑ ላይ አትኩር፤ ሰው ወጣ ብለህ ከዲን አትውጣ፣ ሰው ቀረ ብለህ አትቅር፤ ሰው ጠፋ ብለህ አትጥፋ፡፡ ጥሩ እንጂ ፍፁም ሰው የለም፡፡ ታታሪ እንጂ ሙሉ ሰው የለም፡፡ እናም ሰውን ትተን ወደ ዲኑ እንራመድ፣ የወደቁትን ትተን የተሳካላቸው ሰዎች በሄዱት መንገድ እንሂድ። .. አላሁ አዕለም @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
👍 14 4
🦋|ይቅርታ እና ሱረቱ ዩሱፍ | 🦋 🤌🏽#ተደቡር ሱረቱ ዩሱፍን ቆም ብላችሁ ስታጠኑት በሱራው ውስጥ ተከታታይ የሆነ ይቅርታ ታገኙበታላችሁ ። ዩሱፍም ሆነ አባቱ immediatelly አፍው ያሉት ነገር በተለይ ሁሌ ይገርመኛል ። ወንድሞቹ ለዩሱፍ መጥተው አንተ ከኛ የተሻልክ ነህ ፣ ይቅር በለን ሲሉት ወዲያው «ላተስሪበ አለይኩሙል የውም የግፊሩሏሁ ለኩም» አላቸው ። ተመልሰው ወደ አባታቸውም ሄደው ይቅርታ ጠየቁ Immediatelly ያዕቆብ ምን አላቸው? «ሰአስተግፊሩ ለኩም ረቢ» ዩሱፍም ያዕቁብም ወዲያው ይቅር እንዳሉ አስተውሉ!🥹 እውነት ነው የቅርብ ሰው ሊጎዳህ ይችላል ፣ ወንድም እህቶችህ nasty thing ሊናገሩ ይችላሉ፣ አዎ ወላሂ ከባድ pain ሊያደርሱብህ ይችላሉ ... አንተ ግን እንደ ዩሱፍና ያዕቁብ ሁን! የሁለቱን እንቁ ነብያት path ተከተል .. Forgive as much as you can!😊 ሌላው ደግሞ ... ንዴትህን ለማብረድ ቀላሉ ዘዴ ዩሱፍ አስተምሮናል። ወንድሞቹ ያደረጉትን ሁሉ አድርገውት ይቅርታ ለመጠየቅ ሲመጡ ሱብሃነሏህ amazing የሆነ ነገር አሳየን ... ወንድሞቹን በጭራሽ አልወቀሰም! ይልቅ ማንን ወቀሰ? ሸይጧንን! «ሚን በዕዲ አን ነዘጘ ሸይጧኑ በይኒ ወበይነ ኢኽወቲ» ሸይጧንን ስትወቅስ ወንድም እህቶችህን ይቅር ለማለትም so much easier ይሆንልካል ። ዩሱፍ ወንድሞቹን blame አላደረገም ። eventhough ሸይጧን አይደለምኮ እጁን አስሮ ጉድጓድ ውስጥ የከተተው ፣ ሸይጧንኮ አይደለም በባርነት የሸጠው ። ወንድሞቹ ናቸው ። ግን ደግሞ ሸይጧን በሰዎች መካከል ጠብ መፍጠር .. ወንድም ከወንድሙ ፣ ከእናት ከአባቱ ፣ ወዳጅ ከወዳጁ መለያየት ዋነኛ አላማው መሆኑን ስለሚያውቅ እሱን ወቀሰ።  እኛም ተመሳሳይ ነገር ሲገጥመን ሸይጧን ነው ሊለያየን የሞከረው እንበል። አጎቴ ፣ ወንድሜ ፣ እህቴ እንዲህ አሉኝ ከማለትና ሰውን ከመውቀስ በፊት ዩሱፍን አርዓያ እናድርግ ። እነሱ ጥሩ ናቸው ሸይጧን ወስውሷቸው ነው ፣ ሊያለያየን ስለፈለገ ነው ማለት እንልመድ።😇 ሸይጧን መሆኑን ካወቅን ደግሞ let's come back together! and kick shaytan out of the picture ... @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
👍 3🥰 3💯 2 1 1💘 1
የዛሬው ሀዲስ 1 وعن أنس رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((من خرج في طلب العلم فهم في سبيل الله حتى يرجع)).       رواه الترمذي، وقال: ((حديث حسن)). አነስ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "እውቀትን ፍለጋ ጉዞ የወጣ ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ በአላህ መንገድ(ጂሃድ)ላይ ነው።"       (ቲርሚዚ) @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
👍 8 2🥰 2
🎀|ኡኽቲ|🎀 የነሱ ውበት Social media ላይ topic ስለሆነ ቅር እንዳይልሽ 😌 ያንቺ Modesty is a topic in the Quran🫶 Keep in mind that: <You are wearing an Ayah from the Quran> @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
14🔥 3🥰 2👌 2👍 1❤‍🔥 1💯 1💘 1
00:29
Video unavailableShow in Telegram
قرآن ❤️🪐 -RECITER- 🎙ناصر القطامي @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
3.72 MB
5💘 3👍 1🥰 1🤗 1
00:23
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
2.66 MB
5👍 2🥰 1💘 1
ለሰዎች የምንጨነቀነውን ያህል ለአላህ በተጨነቅን !!...የምንወዳቸውን ሰዎች ስናስከፋ ሰላማችንን እንደምናጣው ሁሉ አላህን ስናምፅ ወንጀል ስንሰራ ሰላማችንን ባጣን...ብቻ ወንጀልን እንደ ቀላል ማየት አቁመን እንደ ከባድ ብናየው የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ ለኛ ቀላል መስሎ የታየን አላህ ጋር ምን ያህል እንደሆነ አናውቅምና !!...አላህ እኮ እጅጉን ታጋሽ ነው ወንጀል ስንሰራ ሲምረን ስንሰራ ሲምረን ..ቃል ገብተን ስናፈርስ ሲቀበለን ..ወደሱ ስንመለስ በሩን ክፍት ሲያደርግልን ...ብቻ አላህን በደንብ እንገዛው እስቲ ትንሽ ወደሱ ጠጋ እንበል..... @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
نمایش همه...
14👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.