fa
Feedback
መለከት 🖋

መለከት 🖋

رفتن به کانال در Telegram

ግጥም በ ሮሀዊት/ባለ ብዕሯ በዚህ ቻናል #ሀሳቦች #መፅሀፍ ግብዣ ወች #የድምፅ ቅጂወች እንዲሁም ታሪኮች ይለቀቁበታል For cross @roha1619

نمایش بیشتر
920
مشترکین
+1424 ساعت
+377 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
አለም ና ሰወች ውሸታም መሆናቸውን ማወቅ የነበረብኝ ያኔ ነበር ልጅ ሆኜ ቢራቢሮ ይዘሽ ቅበሪና ጠዋት ብር ሆኖ ታገኚዋለሽ ስባል ኣምኜ ቀብሬ ጠዋት ብር ሳላገኝ የቀረሁ ጊዜ ነበር 😔😢 💔 ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

በጥርሶቼ ዘልቀ ውስጤ ብትቀበር፤ ልቤን ያመኝ ነበር??። 🥺 ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

የመፅሀፍ መግቢያ እንደማንበብ የሚያስጠላኝ ነገርየለም

አንድን መጽሐፍ ሁለቴ ማንበብ መጨረሻውን አይቀይረውም. 🧠 #join @its_nihuti #join🫶

#አምሀራዊት🦅 🇪🇹 https://t.me/luluye_yene

ዘዕበየትኒ ወለሎ ተናፋቒት 'ያ ዓደየ ዘይትመኖ ዓደይ መቐለ ኸመይ'ላ ዜማ ናፍቆት ኸዚመላ ዛወለላ 🥰🥰🥰🥰 አሚር ዳውድ🥺🥰🥰 ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ለሊት ለሊት መንግስት በጅቶልን ምሳ ብንበላ ኣራፍ ነበር ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ °°° ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አነሳውህ በደግ በደግ ፀሎቴን ላምላኬ ሳደርስ🥺🫠

ኢሄኔ ብሬ የእግር ኳስ ፌደሬሽን ቢሆን ኳስ አገር ኣይለውጥም ብሎ ስቴዲሞችን በትራክተር ኣሳርሶ ከድህነት ያወጣን ነበር ንፁ ጤፍ እየበላን እኖር ነበር ኢሄኔ እንዲ በበቆሎና ዘንጋዳ የተፈረሸ የጤፍ ዱቄት ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ 10-10-18 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

በጥፊ ማለት የነበረብንን ሰዎችን ነው ሰላም እያልን ሰላማችንን ያጣነው‼️🤦‍♀️ join═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ 10-10-18 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🌸✨

Repost from N/a
እናልህ ሀጥያት ሆነህ ብትመጣ በሀጥያትህ ንስሀ እገባለው እንጂ አልተውክም 🥹❤️‍🩹🫂 ═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

መታሰር እርድና ባይሆንም ሴትደፍሮ የታሰረ ዱርዬ የለም🙌 ምርጫው ያንቺ ነው ማማዬ😉 .......═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ 10-10-18 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ስማማ ደሞ 🥺እየውልህ ብታይ የ ኣስካለች ሰፈር ሴቶች እኔና ኣንተን ኣይተውን የለ🥺 ምን ኣሉኝ መሠለ ምድር ላይ ነሽ.....🥺😢😔 ኣሉኝም መሠለ😒 እነዚ ቀናተኞች😏 ድሮም ኮ ነጠላ ሲባል 😁 እነሱ ግን እኔ ባንተ ፍቅር አብጄ🥺 ከንፌ ምድርን እንደራኳት🥰 ሳያውቁ ኣፋቸውን ኣበላሹ 😁🤭 ቱ ቱ 🙂‍↔️እኔስ ይብላኝ ለነሱ እንጂ ያለሁን ሰገነት ላይ ነው 🫠🫠🫠 ኣምላክ ሲሰጥ ያንተን ኣይነት ነውኮ 🥺🥰🤌🤌 ተመስገን 🙏 ደሞ ኮ ምን ስትለኝ እንደነበር ኣለመስማታቸው ኮ ነው እንጂ የልብህን ስታወጋኝ ሰምተው🥺 ቢሆን ተጫዋችነትህን ኣይተው ቢሆንማ 🥰በቃ ምን ኣለፋህ ጨርቃቸውን ጥለው ኣስፖልት ለኣስፖልት ይሄዱ ነበርኮ😁🤭 እንኳንም ኣልሰሙ ግን 😌🙌 ለምን ኣትልም 🤔 ማበጃ ጊዜያቸው ገናነው ትንሽ ይቆዪ ብዬኮ ነው🥹 እና ደሞ ይፈትወካ እየ ፅላለዬ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

ሰውየለኝም በምድር ላይ ኣንተ ህይወቴ🫠 ..............ፍቅሬሆይ ንገረኝ በሞቴ🥺

ያኔ ተማሪ እያለን የፍቅር ጥያቄ ሲቀርብላቹ ኣላማ ኣለኝ ትሉ የነበረ ቆነጃጂት ሴቶች ግን ኣሁን የት ደርሳቹሀል?? ┉═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

እስከ ዛሬ  ስልክ ኑሮክ ተቀጥረክ ነው የምትሰራው…?😳   ና በቀን ቢያንስ እስከ 1,000 ብር ድረስ እንሰራለን ተቀላቀለን👇

Repost from N/a
🔞 Romantic Movie የሚመችህ ከሆነ አሁኑኑ ይህንን ቻናል JOIN በል🏃‍♂‍➡️ ያባበዱ የ2025 romantic movie ተለቀዋል😀 JOin ይበሉ🔽🔽 𝙰𝚍𝚍 𝚞𝚛 𝚌𝚑𝚊𝚗�
🔞 Romantic Movie የሚመችህ ከሆነ አሁኑኑ ይህንን ቻናል JOIN በል🏃‍♂‍➡️ ያባበዱ የ2025 romantic movie ተለቀዋል😀 JOin ይበሉ🔽🔽 𝙰𝚍𝚍 𝚞𝚛 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 @WAVE_TIME1

What a beautiful account 😂🥀
What a beautiful account 😂🥀

በቀደም ታክሲ ውስጥ ጡ*ዋ ላይ መስቀል የተነቀሰችውን ቺክ ላይ ሲያፈጥባት አይታው ለምን ታፈጣለህ ስትለው?   እንድታሳልሚኝ☝️🤧😁

ተረት ተረት የላም በረት ከለታት ኣንድ ቀን.......... ተረቴን መልሱ ኣፌን በዳቦ አብሱ ??????? But why they choice 🍞 bread why not እንጀራ? ኣንባሻ ?? ┈┉═❀((@HMHKAM))❀═┉┈ ₊˚ ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ