fa
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 557
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
Convert_4_5897775728530824753.mp32.15 MB

ፍቅር ውስጥ መውደቅ በሽታ ነው። መድሃኒቱም ያፈቀራችሁትን ሰው ማግባት ነው።ያን ማድረግ ካልቻለ ከዚህ ነገር መታገስ ነው።ይህን ማድረግ ሊመር ይችላል ቢሆንም ግን ጠቃሚ ፈውስ ነው። ኢብኑል ቀይም ر
ፍቅር ውስጥ መውደቅ በሽታ ነው። መድሃኒቱም ያፈቀራችሁትን ሰው ማግባት ነው።ያን ማድረግ ካልቻለ ከዚህ ነገር መታገስ ነው።ይህን ማድረግ ሊመር ይችላል ቢሆንም ግን ጠቃሚ ፈውስ ነው። ኢብኑል ቀይም رحمه الله «العِشقُ مرضٌ من الأمراض، فإن قُدِرَ على علاجِه كان علاجه التزوّج، وإلا فالصبرُ عنه من أنفعِ أدوِيَتِه» #ማስታወሻ

🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል' አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ ይሸፍ
🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል' አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ  ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ  ይሸፍንልሀል  ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል። https://t.me/https_Aselefya

🔴▫️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ተ       ጀ           መ                  ረ ➨ ፕሮግራም 1⃣ በኡስታዝ : አቡ ዒምራን ርዕስ የተክፊሮች ፈተና https://t.me/Multeka_Selefiyin

የኔ ውድ እህት 🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿ https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት              🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿ https://t.me/https_Aselefya

، የስኬት ~ ዘር ، ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡ ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿ https://
،        የስኬት ~ ዘር           ، ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡ ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ፅጌረዳ አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም በጅልባቧ በኒቃቧ....ውበቷን ትጠብቃለች። https://t.me/https_Aselefya
🧷ፅጌረዳ አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም  በጅልባቧ በኒቃቧ....ውበቷን ትጠብቃለች።   https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 27 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

لا تشتكي من أولادك ، وأدعو بهذه الآيات من القرآن الكريم لأبنائك الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

🌴ኢማም ኢብኑ አል-ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ኃጢአቶች በኃጢአተኛው አንገት ላይ የሚታሰሩ ሰንሰለት ናቸው።ንስሐን በማድረግና ምህረትን በመጠየቅ ካልሆነ በስተቀር በምንም ነገር ሊፈ
🌴ኢማም ኢብኑ አል-ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ኃጢአቶች በኃጢአተኛው አንገት ላይ የሚታሰሩ ሰንሰለት ናቸው።ንስሐን በማድረግና ምህረትን በመጠየቅ ካልሆነ በስተቀር በምንም ነገር ሊፈቱና ሊወገዱ አይችሉም። 📚التذكرة في الوعظ  || (169) ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

አንድ ቀን ከንግግር መሀል...... ስማችን ይነሳል.. አላህ ይዘንለት አላህ ይዘንላት ተብለን እንታለፋለን ሁላችንም ተውበት እናርግ።
አንድ ቀን ከንግግር  መሀል...... ስማችን ይነሳል.. አላህ ይዘንለት አላህ ይዘንላት ተብለን እንታለፋለን ሁላችንም ተውበት እናርግ።

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 19- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

الطَيِّبَــات والخَبَــــائِث { وَيُحِلُّ لهُمُ الطَيِّبَاتِ ويحَرِّمُ علَيهِمُ الخَبَائِتَ }
الطَيِّبَــات والخَبَــــائِث { وَيُحِلُّ لهُمُ الطَيِّبَاتِ ويحَرِّمُ علَيهِمُ الخَبَائِتَ }

•• سُئِلَ الشَّيْخُ صَالِحٌ الْفَوْزَانُ حَفِظَهُ الله : طَلَبْتُ الْعِلْمَ عِدَّةَ سَنَوَاتٍ وَمَعَ ذَلِكَ لَا تَثْبُتُ لَدَ
•• سُئِلَ الشَّيْخُ صَالِحٌ الْفَوْزَانُ حَفِظَهُ الله : طَلَبْتُ الْعِلْمَ عِدَّةَ سَنَوَاتٍ وَمَعَ ذَلِكَ لَا تَثْبُتُ لَدَيَّ الْمَعْلُومَاتُ وَلَا أَشْعُرُ بِالْفَائِدَةِ فَبِمَاذَا تَنْصَحُونَنِي؟ 📝 فَأَجَابَ ـ قَائِلًا ـ : لَا تَقُلْ لَا أَشْعُرُ بِالْفَائِدَةِ، فَحَرَكَةُ طَالِبِ الْعِلْمِ فِي الْعِلْمِ عِبَادَةٌ كَحَرَكَةِ التَّائِبِ الْمُهَاجِرِ إِلَى أَرْضِ الْخَيْرِ، وَلَيْسَ الْمَقْصُودُ أَنْ تَكُونَ عَالِمًا، وَإِنَّمَا الْمَقْصُودُ مِنْ طَلَبِكَ لِلْعِلْمِ أَنْ تَرْفَعَ الْجَهْلَ عَنْ نَفْسِكَ، وَأَنْ تَعْبُدَ اللهَ بِعِبَادَاتٍ صَحِيحَةٍ، وَأَنْ تَكُونَ عَقِيدَتُكَ صَالِحَةً، وَلَوْ لَمْ تَنْفَعْ إِلَّا نَفْسَكَ وَعِيَالَكَ لَكَانَ فِي هَذَا خَيْرٌ كَثِيرٌ. 📚 المَصْدَر [ الْوَصَايَا الْجَلِيَّةُ لِلِاسْتِفَادَةِ مِنَ الدُّرُوسِ الْعِلْمِيَّةِ لِلشَّيْخِ صَالِحٍ آلْفَوْزَانَ حَفِظَهُ اللهُ ] ~

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 18- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1