fa
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 551
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
• በድምፅ የምናቃቸዉ ወንድሞች በቪዶዎ መዉጣት ከጀመሩ በኋላ አድማጮች ወደ ተመልካች ሲቀየሩ ያንፀባረቁት......... አክት ¡ =
• በድምፅ የምናቃቸዉ ወንድሞች በቪዶዎ መዉጣት ከጀመሩ በኋላ አድማጮች ወደ ተመልካች ሲቀየሩ ያንፀባረቁት......... አክት ¡ =

" كلما قوي التوحيد في قلب العبد قوي إيمانه وطمأنينته و توكله ويقينه. " شيخ الإسلام ابن_تيمية رحمه الله
" كلما قوي التوحيد في قلب العبد قوي إيمانه وطمأنينته و توكله ويقينه. "
شيخ الإسلام ابن_تيمية رحمه الله

' 🌷የኔ ውድ እህት 🌷 አንዳንድ ጊዜ¡ ' የአላህ እዝነት የሚደርስሽ በሰጠሽ ነገር ላይ አይሆንም; አንች ባታውቂውም በከለከለሽ ነገር ላይ እዝነቱ ይደርስሻል። ثقي بربكِ ..... وتوكلي
+1
' 🌷የኔ ውድ እህት 🌷 አንዳንድ ጊዜ¡ '   የአላህ እዝነት የሚደርስሽ በሰጠሽ ነገር ላይ አይሆንም;    አንች ባታውቂውም በከለከለሽ ነገር ላይ እዝነቱ ይደርስሻል። ثقي بربكِ ..... وتوكلي عليه، « وَمَن یَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِ فَهُوَ حَسۡبُهُۥۤۚ » https://t.me/https_Aselefya

أحياناً إنفرادك بـ ذاتك نجاة . አንዳንድ ጊዜ ብቻህን መሆን ነፃነት ነው። = t.me/https_Asselefya1
أحياناً إنفرادك بـ ذاتك نجاة . አንዳንድ ጊዜ ብቻህን መሆን ነፃነት ነው። = t.me/https_Asselefya1

رزقنا الله وإياكم سماع هذا النداء!

☕️ አንድ ሰው ቤቱ ውስጥ ከሆነ ለራሱ ሻይ መስራት ይኖርበታል። ይህ ሱና ነው። 🍲ከቻለ ደግሞ ምግብ ያብስል ማጠብ ማፅዳት ያለበት ነገር ካለ ይጠብ ይህ ሁሉ ከሱና ነው። አንተ የነቢዩን መንገድ በ
☕️ አንድ ሰው ቤቱ ውስጥ ከሆነ ለራሱ ሻይ መስራት ይኖርበታል። ይህ ሱና ነው። 🍲ከቻለ ደግሞ ምግብ ያብስል ማጠብ ማፅዳት ያለበት ነገር ካለ ይጠብ ይህ ሁሉ ከሱና ነው። አንተ የነቢዩን መንገድ በመከተል አንዲሁም ለአላህ ብለህ ተናንሰህ ይህን ከሰራህ ምንዳ ታገኝበታለሀ። ምክንያቱም ይህ ተግባርህ ባንተና በቤተሰብህ በሚስትህ መሃከል ውዴታን የሚያመጣ ነው። ቤተሰቦችህ አንተ በጉዳያቸው እንደምታግዛቸው ሲያውቁ ይወዱሃል። እነርሱ ዘንድ ላንተ ያላቸው ቦታ ከፍ ይላል። በዚህም ብዙ መስለሃ ይኖረዋል። 📚 የሪያዱ ሳሊሂን ማብራሪያ /ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን። https://t.me/https_Aselefya

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ለሌሎች ያስታውስ። ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ስሜትን ያስራል ።        እይታን ከሐራም ያርቃል ።         ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታውሳቸው። በመልካም ነገር ያመላከተ አጅሩ ምንዳው እንደሰሪው ነውና። አሏህ ለሁላችንም ኸይር መስራትንና ሌሎችንም በኸይር ነገር ማመላከትን ያግራልን።

ብዙ ሴቶች የሚዘናጉበት ሸሪዓዊ ክልከላ إرضاع الطفل الحليب الاصطناعي بدون عذر شرعي* ያለምንም ሸሪዓዊ ዑዝር ልጆችን ጡታቸውን ማጥባት በመተው በምትኩ ፋብሪካ በተሰሩ ወተቶች ማጥባት ذكر رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه رأى في رؤيا عذاب بعض العصاة، ومما رآه قال : የአላህ መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم) በህልማቸው (የነቢያት ህልም ወሕይ ነው) የአንዳንድ አመፀኞችን ቅጣት መመልከታቸውን ተናገሩ ካዯቸው ቅጣቶች ውስጥ ( ثم انطلق بي، فإذا أنا بنساء ينهش ثديهن الحيات، قلت: ما بال هؤلاء؟! قيل: هؤلاء اللاتي يمنعن أولادهن ألبانهن ! ). ....... ከዚያም ይዘውኝ ሄዱ ያኔ ጡታቸውን እባብ የሚነክሳቸው ሴቶች ተመለከትኩ እነዚ ደግሞ ምንድናቸው ስል ጠየኩ እነዚህማ ልጆቻቸውን የጡታቸውን ወተት ሲከለክሉ የነበሩ ናቸው ተባልኩ 📝 رواه ابن حبان، وصححه العلامة الألباني في صحيح موارد الضمآن إلى زوائد ابن حبان (1509) ሐዲሱን ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል ሸይኽ አልባኒም የሐዲሱን ትክክለኝነት አረጋግጠዋል ሼይኽ አልባኒ በሐዲሱ ግርጌ እንዲህ የሚል አስተያየት ሰትዋል وقال الإمام الألباني رحمه معلقا : 👈فيه تنبيه قوي على تحريم ما تفعله بعض الزوجات من إرضاعهن أولادهن الإرضاع الصناعي ، محافظة منهن على نهود أثدائهن تشبهاً منهن بالكافرات أو الفاسقات! በዚህ ሐዲስ ውስጥ ባለ ትዳር ሙስሊም ሴቶች ልክ እንደ ከሀዲያን እና አመፀኛ ሴቶች ጡታችን ይወርዳል በሚል እሳቤ ልጆቻቸውን ከጡት ወተታቸው ከማጥባት ይልቅ የፋብሪካ ወተቶችን መጠቀማቸው የተከለከለ መሆኑን ጥብቅ ማስታወሻ አለ ። ( الجزء 2 / الصفحة 198) ጁዝዕ - 2 / ገፅ - 198