قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 545
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
ምርጥ የሆኑ ሰዎች
ከንፈር ላይ
ሁለት ነገር ይስተዋላል
አንደኛዉ ዝምታ ሲሆን
ሁለተኛዉ ፈገግታ ነዉ።
https://t.me/https_Aselefya
🍂 ብልህ ሴት 🍂
ብልህ እና ጀግና ሴት
ከችግር እና ከመከራ ትምህርት
ተወስዳለች
በሚገጥማት ነገር ሁሉ አሏህን ታጠራለች አሏህን ታመስግናለች
እንደዚሁ ችግር መከራ ሲገጥማት ሶብር ታረጋለች
ብልህ ሴት ራሷን ከፍ አታረግም እንዳዉም ራሷን ታሳንሳለቺ
ሁሌም በ አሏህ ትታገዛለች
ሁሌም ወደ አሏህ ትመለሳለች።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ይቅርታ ማድረግ ነገሩን መተውጂ መርሳት አይደለም.
አንዳንድ ስብራቶች ማን ይጠግናቼዋል ? ማንም.
አላህ የተሰበሩ ልቦችን አዛኙ ጌታ ይጠግናቼው'
ባላሰባችሁት ባልጠበቃችሁት ነገር አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ።🤲
https://t.me/https_Aselefya
🍂 ቲላዋ 🍂
{ أَمْ حَسِبْتُمْ أَنْ تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنْكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ }
سورة آل عمران
وسيم
https://t.me/https_Aselefya
﴿ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ ﴾
🧷ኢብኑ-ል-ጀውዚ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦
ሁሉን አዋቂ ከሆነው ንጉስ ፊት ለፊት በጨለማ በተቀመጥክ ጊዜ ( በለይል ሶላት ወቅት) የህፃንን ባህሪ ተላበስ። ህፃን የሆነ ነገር ፈልጎ ካልተሰጠው እስኪሰጠው ድረስ ያለቅሳል.
ስለዚህ አንተም ሙጥኝ ብለህ አልቅስበት የፈለከውን ነገር ያደርግልሃል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷የቀዘቀዘ ወዳጅነት ልክ እንዴ ቡና ነዉ
በይቅርታ- መልሰሽ ብታሞቂውም ጣዕሙ እንደ ነበረ አይሆነም-ያለሽ አማራጭ መድፋት ነው።
https://t.me/https_Aselefya🧷 قال الإمام الألباني رحمه الله :
"إذا تعلمت شيئا مِن العِلم فاحرِص على تَبليغهِ إلى الناس"
📚 الهدى والنور 101
ኢማሙ አልባኒ «ረሒመሁላህ እንዲህ» ብለዋል-
ከእዉቀት አንዳች ነገርን በተማርክ ጊዜ ያንን የተማርከዉን ወደ ሰዎች በማድረስ ላይ ጉጉት ይኑርህ።
https://t.me/https_Aselefya
🍂 ጀግናዬ 🍂
🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነዉ..
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሉን ነገር አጥተህ
ውድ የተባለ ነገር ሁሉ ሄዶብህ
አንድም ሰው ካንተ ጋር ሳይሆን ሲቀር
ታገስና ቻለው ‥
በነሱ ቦታ አላህ ካንተ ጋር
በእርግጠኝነት ይሆናል‥
( وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ )
" አላህም ከታጋሾች ጋር ነው "
[በቀራህ 249]
አላህ ካንተ ጋር ሆነ ማለት ደግሞ
ልብህን ደስ የሚያሰኝ ነገር ሁሉ
አገኘህ ማለት ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
🍂 .አብሽሩ. 🍂
🧷እየተገፋችሁ ነው ማለት የእናንተ ነገር አብቅቷል ማለት አይደለም ።
https://t.me/https_Aselefya
👉አንች የአረብ ሀገር ሴት ሆይ!?
👉ተበድረሽ ከመጣሺ ብድርሺን ክፈይ?
👉የአባት በሬ አሽጠሺ ከሆነ ገዝተሺ ተኪ?
👉መሬት አስይዘሺ ከሆነ አስመልሺ?
👉ሳር ቤት ከሆነ በቆርቆሮ ቀይሪላቸው?
👉ራስሺን ቀይሪ andራሳሺን ቻይ?
👉ዝም ብለሺ በከንቱ አትጠግረሪ?
👉ያለ አላማ እና እቅድ በሰው ቤት አትስሪ?
👉ዝም ብለሺ ብር እየመነዘርሺ አታባክኝ
👉 ከቻልሺ ስደት ላይ አላማሺ እስከሚሳካ ህይወት አትመስርች!?
👉በብር ወንድን አታታሊ የራስሺ ለማድረግ ባል ለማግባት አትሞክሪ!!
👉ባል ማግባት ካማረሺ ሀገርሺ ገብተሺ አግቢ
👉የምታገቢው ባል ከማዳም ኩሺና የሚያወጣሺ የሆነ ባል አግቢ!?
👉ቀጥ ሰጥ ብለሺ እስከሚያልፍልሺ አንገትሺን ደፍተሺ ስሪ
👉ኢጃዛ ለኢጃዛ መዝናኛ ለመዝናኝ አትጎባለሊ አትጃጃይ!?
ጨርሻለሁ ከሰማችሁኝ!!
=https://t.me/mkr_lesetochi
🧷ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለችሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣
ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና።
https://t.me/https_Aselefya
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በኡስታዝ አቡ ሉቅማን
📋 ርዕስ: የዒልም አንገብጋቢነት
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=f124aca04125610aeb
🧷ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
« و تعجبني كلمة لشيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله ، إنَّما يرفع الله الشخص بقدر تمسكه بسنة صلى الله عليه و سلم »
ካስገረመኝ ከሸይኹል ኢስላም ኢንኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ ንግግሮች "አሏህ አንድን ሰው ከፍ የሚያደርገው የአሏህን መልእክተኛ ﷺ ሱና አጥብቆ በያዘው ልክ ነው፡፡
تحفه المجيب صفحة 339
https://t.me/https_Aselefya
⭐️በዲናችን ትንሹ ዒድ የሚባል የለም❔
🤩〽️እዉነት ﴾true ﴿ ✅
🤩〽️ ሐሰት ﴾false ﴿ ❌
🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ
✅𝐬𝐮𝐧𝐚𝐡 𝐰𝐚𝐯𝐞
❌username not found
ሂጃቡን ልበሽው.....!?
ሂጃቡን ልበሽው ይጎዝጎዝ ልቀቂው፣
ክብርሽን ጠባቂ ልዩ ውበትሽ ነው።
ሀያሉ ያላቀሽ ያለበሰሽ ኑር ነው፣
ልበሽው በሸርጡ ልዩ ንብረትሽ ነው፡
አፊንጫ አይንሽ ሳይቀር እህቴ ሸፍኝው፡
ዋና የፊትና በር ትልቁ ኬላ ነው።
አላህም ያዘዘሽ ሙሉ ልለብሽ ነው፡
የአኢሻን ፈለግ ያዢው ተከተይው፡
እሱ ነው እህቴ ነጃ ሰላም መውጫው፣
አደራ ልበሺው ጅልባቡን በሱናው፡
ልበሺው ኒቃቡን ሸርጡን አሟይና፡
መጓዣ ስበብ ነው ለጀነት ጎዳና፣
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
=https://t.me/mkr_lesetochi
