قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 551
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
🧷 ልጆች
በህፃንነታቸው የወላጆች አደራ ናቸው።
ወላጆች
በእርጅናቸው የልጆች አደራ ናቸው።
አደራውን ላልተወጣ ሁሉ ،ወየውለት..¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው..¿
https://t.me/https_Aselefyaየኔ ሰላም......
እልፍ አላፍ ከዋክብት ሰማይ ላይ ቢኖሩም
እዴ ጨረቃዋ መሆን ግን አይችሉም
ከዋክብት ከፍ ብለው ደምቀው ቢያስታውቁም
እደ ጨረቃዋ ለአለማት ነደው ማብራት ግን አይችሉም
አየህ አይደል ጀግናየ
ልክ እደ ከዋክብት እልፍ አላፍም ሰወችም ቢኖሩ በኔላይ አያፀባርቁም እዳተ ልቤ ላይ ..አለቺ አሉ ገጣሚዋ🙌
بـقـلـ✍ـمـي🖋
Repost from N/a
የኔ ሰላም......
እልፍ አላፍ ከዋክብት ሰማይ ላይ ቢኖሩም
እዴ ጨረቃዋ መሆን ግን አይችሉም
ከዋክብት ከፍ ብለው ደምቀው ቢያስታውቁም
እደ ጨረቃዋ ለአለማት ነደው ማብራት ግን አይችሉም
አየህ አይደል ጀግናየ
ልክ እደ ከዋክብት እልፍ አላፍም ሰወችም ቢኖሩ በኔላይ አያፀባርቁም እዳተ ልቤ ላይ ....
بـقـلـ✍ـمـي🖋
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷 تَحْتَاجُ الْمَرْأَةُ فِيٰ زَمَانِنَا إِلَىٰ أَنْ تَدْعُو هَذَا الدُّعَاءَ بِاسْتِمْرَارٍ:
« اللَّهُمَّ اُسْتُرْ عَوْرَاتِيٰ وَ آمِنْ رَوْعَاتِيٰ » .
الشَّيخ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ ـ حَفِظَهُ اللهُ
https://t.me/https_Aselefya
🧷 تَحْتَاجُ الْمَرْأَةُ فِيٰ زَمَانِنَا إِلَىٰ أَنْ تَدْعُو هَذَا الدُّعَاءَ بِاسْتِمْرَارٍ:
« اللَّهُمَّ اُسْتُرْ عَوْرَاتِيٰ وَ آمِنْ رَوْعَاتِيٰ » .
الشَّيخ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ ـ حَفِظَهُ اللهُ
🧷አንድ አንድ ጊዜ የሰው ልጅ ራሱን መገምገም ይኖርበታል ምክንያቱም ራስን ከባለቤቱ ይበልጥ አዋቂ ስለሌለ،
ራስን የመገምገም ጥቅሙ ለራስ የማሰላሰያ ጊዜ በመስጠት ችግሮችን ለማስወገድ ና ለውጥ ለማምጣት ይረዳል::
نسخ🧷አንድ አንድ ጊዜ የሰው ልጅ ራሱን መገምገም ይኖርበታል ምክንያቱም ራስን ከባለቤቱ ይበልጥ አዋቂ ስለሌለ
ራስን የመገምገም ጥቅሙ ለራስ የማሰላሰያ ጊዜ በመስጠት ችግሮችን ለማስወገድ ና ለውጥ ለማምጣት ይረዳል::
نسخ
+1
🌹 እማዬ 🌹
እማዬ እናቴ
የኔ የግል ሀብቴ
ተቀምጠሽ ከጎኔ
እያየሁሽ ባይኔ
ላኑርሽ ዘላለም ህይወቴ ነሽ ለኔ
ስታዘዝሽ ልኑር
ህይወቴ እንዲሰምር
ምክርሽ ህይወቴ ነው
ቁጣሽ ተስፋዬ ነው
ደስታሽ አለሜ ነው
እማዬ አበባዬ ካንቺ ጋራ ኖሬ
ምንም ሳልደብቅሽ የውስጤን ዘርዝሬ
ሀዘኔን ደስታዬን ላንቺ ተናግሬ
ልኑር ካንቺ ጋራ
ህይወቴ እንድትበራ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
« عن أنس بن مالك رضي الله عنه:«إذا لقيت امرأة، فغمض عينيك حتى تمضي.»
አነስ ቢን ማሊክ አላህ ስራውን ይውደድለት
-በድንገት አዲትን ሴት ካየህ እስክታልፍ አይንህን ስበር።
📙الزهد صـ١٧٢
https://t.me/https_Aselefya
ይድረሰው_ለኔ_ጉድ
አንገላታኝ
ስለት ሆኖ ወጋኝ ዱላ ሆኖ መታኝ
አረኩልሽ ብለህ ካወራከው በላይ
ልቤ ተከማችቷል ያሳየከኝ ስቃይ
✍አሁን ግን
አሁን ምን ያደርጋል ቢታዘን ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ.....በእንባው ቢራጩ
ቆጭቶኛል እኔም....ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትል አንተን አንተን ያልኩት
ህልምህ ህልሜን ራቀ ሀቁ ተከፈነ
ፈቅደን ተጠፋፋን ዕድሜያችን ባከነ
እናም ጎዳናችን ላይገጥም ጠመመ
ፍቅራችን ገረጣ ተስፋችን ታመመ
ያንተን ተራ ፍቅር ያንተ ተራ ምላሽ
ውሰደው ይቅርብኝ በሄድክበት ይድላክ
✍አሁን ግን
ቃናህ ሊናፍቀኝ
ፈፅሞ አልችል አለ
ልብህ ልቤን ጥሎ ጠፋ ኮበለለ
ምንህም ከምኔ..አልገጥምለት አለ.
ባይገባህ ነው እንጂ ቢጠፋብህ እውነት
ባታውቅ ነው እንጂ ልብህ ደርቆ 'ካ''ለት
የቁም ሞት ሞቻለሁ አንተ የከዳከኝ ለት
አሁን ግን💧
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንተን ለሰው ትቶ እሱም ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለከው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንተን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እናልክ አንተየ
ለኔያለው ይመጣል ፍቅር መች ያልቅና
ብቆስል አልሞትም አንድ አንተ ሄድክና
እንዳንተው ሌላ ወንድ አንድ ሺህ አለና
☞ እጀምረዋለሁ ✍ ፍቅርን እደገና.....
https://t.me/https_Aselefya
🧷የአላህ መልዕክተኛ እንድህ ብለዋል፦
ከሰወች መጥፎው ሰዉ ማለት ሁለት ፊት ያለው ነው አንተጋ ሲሆን ሌላ ነው ሌላምጋ ሲሆን ሌላ ነዉ..¿
https://t.me/https_Aselefyaየአላህ መልዕክተኛ እንድህ ብለዋል፦
ከሰወች መጥፎው ሰዉ ማለት ሁለት ፊት ያለው ነው አንተጋ ሲሆን ሌላ ነው ሌላምጋ ሲሆን ሌላ ነዉ..¿
https://t.me/https_Aselefyaስልጣኔ ይግባሽ !🧷ቀጥ ብለሽ ሂጂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ በቀደምቶች መንገድ፣ እህት አስተውለሽ ይግባሽ ስልጣኔ፣ ይኑርሽ እውቀቱ የስልጡኖች መንገድ ፣ ኢስላም ነው እውነቱ ያዥው መንገድ ግቢ ፣ ኋላ ቀሩን ትተሽ የምርጥ ሰለፎች ፣ ፈለግ ተከትለሽ ፋሽን ስልጣኔ ፣ በደንብ የገባቸው ከስር መሰረቱ ፣ እውቀቱ ያላቸው በቁርአን በሀዲስ ፣ አውቀው የሚመሩ በዲን የተብቃቁ ፣ምንም ማይጨምሩ መሰልጠን ገብቷቸው፣ በኒቃብ ያጌጡ ለሸሪአ ትእዛዛ ፣ክብር የሚሰጡ ተሸፋኞች ናቸው ፣ከላይ እስከ ታች አላህ ዕንዳዘዘው ፣ለሴት አማኞች ስልጣኔ ይግባሽ ፣ልክ እንደነዚ ጀግኖች ካመኑም እምን ፣በሂጃብ ፅኑዎች ፋሽን ያማራቸው ፣የተፈጥሮ ውበት በጌታቸው ፀጋ ፣የተከበሩበት የጨዋ ተምሳሌት ፣ የሴትነት አርማሽ ያለ አርቴ ነገር ፣መዋቤያ ግርማሽ ሙሉ ሂጃብሽ ፣ነው ያዥው ተጠንቅቀሽ መራቆትን ራቂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ https://t.me/https_Aselefya
🧷وَٱصۡبِرۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجۡرَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ
ታገስም አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና....¿
، (አል ሁድ 115)
https://t.me/https_Aselefya🧷የሰው ልጅ የሚጎዳው ባመነው እና የራሴ ባለው ሰው ነው، ጥቃት የሚደርስበት ጥላዮ ነው ባላችሁት አማካኝነት ነው،
ዩሱፍ የተካደው በወንድሞቹ ነው،
አንዳዴ የኔ ነው ለምትሉት ሁሉ የምትዘረግፉት ሚስጥር እናንተን ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ከኔም ከምትሉት ሰው ጠብቁ…¿
https://t.me/https_Aselefya🧷
አንዳንድ ሰዉ ልክ ትናንት አስቀምጦሽ እንደሄደዉ ዛሬም ሲመለስ እንደዛዉ የሚያገኝሽ ይመስለዋል።
ምንም ነገር ቢሆን በነበረበት አይጠብቀንም።
የተዘራ ያለመልማል የለመለመ ከነበረም ይደርቃል! ሰዉም ቢሆን ለእኛ ያለዉ ቦታ አመለካከቱም ይቀየራል። የወደደም ይቆርጣል። የታመመም ይድናል
የማንም ህይወት ደግሞ ስንፈልግ የምንገባበት ስንፈልግ የምንወጣበት ክፍት በር አይደለም!🧷
የፈለገ ነገር ቢከሰት
ጠንካራ ልንሆን ግድ ይላል
ምክኒያቱም ልንድንበት የምንችለው
ብቸኛው መንግድ እሱ ስለሆነ..¿
https://t.me/https_Aselefya 