قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 556
مشترکین
+824 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
Repost from الــعــلـــم نـــور💡
قالَ جابرٌ:
إذا صُمتَ؛ فلْيصُم سمعُكَ وبصرُكَ ولسانُكَ عن الكذبِ والمحارم، ودَعْ أذى الجارِ، وليكُن عليكَ سكينةٌ ووقارٌ يومَ صومِكَ، ولا تجعل يومَ صومِكَ ويومَ فطرِكَ سواءً.
(لطائف المعارف) (٣٦٤)
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
"نحن أربع زهرات في بستان واحد، يجمعنا
الحب وتسقينا المودة."
እኛ በአንድ የአትክልት ስፍራ ውስጥ ያለን አራት አበቦች ነን ፍቅር ያገናኘናል መተሳሰብ ደግሞ ያለመልመናል።
"أجمل ما في حياتي أنني أملك ثلاث أخوات بجانبي، يكملن نقصي ويشاركنني فرحي."
በህይወቴ ውስጥ እጅግ ውብ የሆነው ነገር ከጎኔ ሶስት እህቶች (ጓደኞች) ያሉኝ መሆኑ ነው እነሱ ጉድለቴን ይሞላሉ ደስታዬንም ይጋራሉ።
https://t.me/https_Aselefya
+1
🍃 የኔ ውድ እህት 🍃
አልፈናታል ሲሉሽ ቀድመሽ ጠብቂያቸው
አትሆንም ያሉሽን ደግሞ ጀግና
💪ጠንካራ እንስት ሁነሽ አሳያቸው።
https://t.me/https_Aselefya*فتوى مهمة:* ما الواجب فعله إذا رَنَّ الجوال أثناء الصلاة | الشيخ: عبد الرزاق البدر
تَـــــــرْبِيَةُ الأَبْنَـــــــــاءِ عَلَۍ مُــــــرَاقَبَـــةِ اللَّهِ.
من جميل وصية لقمان لابنه ووعظه لفلذة كبده أن ربطه بالله ومراقبته جلّ وعلا في السر والعلن وأخبر ابنه أن الله عز وجل أحاط بكل شيء علما وأحصى كل شيء عددا ، وأن الخطيئة والمظلمة مهما اجتهد المخطئ الظالم في إخفائها فإن الله عز وجل مطلع عليها ويأتي بها يوم القيامة وتكون حاضرةً في ذلك اليوم؛
{يَا بُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ} [لقمان:16] ؛
وفي هذا لفتة كريمة للآباء والمربين عند زجر الأبناء وتخويفهم أن يكون التخويف بالله والدعوة لمراقبته واستحضار علمه واطلاعه جل شأنه.
المصدر: موقع الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .
🧷كَثِيرٌ مِن النِّسَاءِ تَكُونُ حَسَنَةَ المَظْهَرِ جَمِيلَةَ الطَّلْعَةِ بَهِيَّةَ الصُّورَةِ وَهِيَ مُنْطَويَةٌ عَلَى نَفْسٍ خَبِيثَةٍ!
الطِّيبَةُ طِيبَةُ البَاطِنِ فَالطِّيبَةُ لَيْسَتَ بِالظَّاهِر، وإنَّما الطِّيبَةُ طِيبَةُ البَاطِن فَتَنْعَكِسُ طِيبَةُ البَاطِنِ عَلَى الظَّاهِرِ حَتَّى يَصِيرَ طَيِّبًا فَيَصِيرُ الظَّاهِرُ طَيِّبًا في اللفْظِ طَيِّبًا في الإِشَارَةِ طَيِّبًا في الكَلَامِ طَيِّبًا في الحَرَكَةِ طَيِّبًا فِي السُّكُونِ طَيِّبًا في القِيَامِ طَيِّبًا في القُعُودِ يَصيرُ طَيِّبًا في كُلِّ شَيْءٍ،
https://t.me/https_Aselefya
🧷كَانَ ابْنَ مَسْعُودٍ يقرّب طُلاّبه إِذَا أَتَوْهُ وَيَقُولُ:
«أَنْتُمْ دَوَاءُ قَلْبِي».
[كتاب الجامع للخطيب البغدادي(٣٤٩/١)].
https://t.me/https_Aselefya
እድሜ ቁጥር ነው። የሰው ልጅ ከፍም ሆነ ዝቅ የሚለው በሸሪአዊ እውቀት አሏህን በመፍራት ነው። እውቀት ታናናሾችን ከፍ ሲያደርግ አላዋቂነት ጅህልና ደግሞ ታላላቆችን ዝቅ ያደርጋል።
قال تعلى
يَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مِنكُمۡ وَٱلَّذِينَ أُوتُواْ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَٰتٖۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِيرٞ
[ المجادلة : ١١ ]
አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
~
ኑሮ ቢጨላልም
ህይወት ብትጣበብ፣
ስራው ደብዛው ጠፍቶ
ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤
አትዘን አትተክዝ
አንገትህ አትድፋ፣
ይህንም ቀን ያልፋል
ተሰነቅ በተስፋ!
በሮች ተዘጋግተው
ቢጠፋህ መክፈቻው፣
መንገዱ ቢቋረጥ
ከችግር ማምለጫው፤
🤲እጆችህ ዘርጋና
ጌታዬ ሆይ በለው፣
ሁሉንም ይሆናል
ረሕማን “ሁን” ካለው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነተኛ መካሪና በሱንና (ዲኑ) ላይ ቀጥ ያለ ባለው መልካም ነገርም ላንተ የሚለግስ የሆነን መልካም ጓደኛ ካገኘህ በክራንቻ ጥርስህ አጥብቀህ ያዘዉ እርሱ ውድ ከሆኑ መዓድኖች ነው ካመለጠ አይመለስም።
ሸይኽ ሱለይማን ሀፊዘሁሏህ
~
🧷ዱንያ ሁሉም ነገሯ መጥፋት ያካበበው ነው"ቤተሰብ" ወዳጅነት"ጤና" ገንዘብ" እውቅና (ዝና) የምንለው ሁሉ ያልቃል"ይጠወልጋል ሁሉም ጠፊ ሁሉም አላፊ ነው" አሏህﷻ ዘንድ ያለው ብቻ ሲቀር። قال تعلى مَا عِندَكُمۡ يَنفَدُ وَمَا عِندَ ٱللَّهِ بَاقٖۗ وَلَنَجۡزِيَنَّ ٱلَّذِينَ صَبَرُوٓاْ أَجۡرَهُم بِأَحۡسَنِ مَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ [ النحل : ٩٦ ] እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡"አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው" እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን። ~
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
💭 ኢማሙ በቁኑት ወቅት እንዲህ ሲል፦ አላሁመ-ህዲና ፊመን ሀደይት (አላህ ሆይ! ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሃቸው ጋር ምራን) ሲል
• አንተ ምን ትላለህ? ... አሚን
• ኢማሙ፦ ወ ዓፊና ፊመን ዓፈይት (ጤናና ጥንካሬን ከሰጠሃቸው ጋር ስጠን) ሲል
• አንተ ምን ትላለህ ? ... አሚን
• እሺ እንዲህ ሲልስ፦ ኢነሁ ላ የዚህሉ መን ዋለይት፣ ወላ የዒዙ መን ዓደይት፣ ተባረክተ ረበና ወ ተዓለይት (አንተ የወደድከውና ወዳጅ ያደረግከው ፈጽሞ አይዋረድም፣ አንተ ጠላት ያደረግከውም ፈጽሞ ክብር አያገኝም። ጌታችን ሆይ! አንተ ጥራት ይገባህ፣ ላቅክም ነህ) ሲል
• አንተ በዚህ ጊዜ ምን ትላለህ?
🪶 ከሱና ጋር በጣም የቀረበው ዝም ማለት ነው። ነገር ግን "ሱብሃን አላህ" ብትል ይፈቀዳል።
⛔ ነገር ግን... "አሚን" ማለት አይፈቀድልህም። ምክንያቱም የአሚን ትርጉም "አላህ ሆይ! (ይህንን ዱዓ) ተቀበለን/መልስልን" ማለት ነው።
🪶 ይህ ልክ አንድ ሰው ዱዓ እያደረገ "አላህ ሆይ! ደመናትን የምታንቀሳቅስ፣ የጠላትን ሰራዊት ድል የምታደርግ ሆይ!" ሲል እንደማለት ነው። አይሆንም፣ (እዚህ ላይ) አሚን አትልም። ምክንያቱም የአሚን ትርጉም "አላህ ሆይ! ጸሎቴን መልስልኝ፣ ይሁንልኝ" ማለት ስለሆነ ነው። (እነዚህ ደግሞ የጌታ መገለጫዎች እንጂ ልመናዎች አይደሉም)።
✈️ @TewhedandSuna ✈️
ለለውጥ የሚያግዙ ነገሮች መለወጥ ለሚሻ:
ትዕግስት
ስራን በደስታ መጀመር
ተስፋ ማድረግ
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
የህይወት አላማ ማወቅ
በእቅድ መመራት
ፍላጎትን መቀነስ
አወንታዊ አስተሳሰብ መኖር።
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from قناة أبي نمر مختار لنشر السنة والدروس العربية
• قال الإمام ابن القيم رحمه الله :-
" من لم يكن وقته لله وبالله
فالموت خير له من الحياة "ْ
[ الداء والدواء (١٨٦)]📚
https://t.me/AbuNemirMuktar
