قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 545
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
🧷ኢማም ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሠራ፤ የዝናብ ጠብታ ከለምጥ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተተው ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው ምክር ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።
📚الزهد لأحمد بن حنبل ص260
Repost from N/a
⚠️ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል▫️ እንኳን አደረሳቹ▫️ ማለት 🛑 አይፈቀድም ❔
🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅ ➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
የሀሰት ማንነት
ከኒካህ በፊት የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት በሀሰት ማንነት የተመሰረተ ነው
ለዚህም ነው ለአምስት አመት በፍቅር ተጨማልቀው ይጋቡና በጥቂት ወራቶች ሲፋቱ የምናየው
አትሸወጂ ተኩላነቱ የምታውቂው ሲያገባሽ ነው
ሳያገባሽ በፊትማ ሰው ሆኖ ይቀርብሻል
አላህ ሀራም ያደረገው ነገር ቢጎዳ እንጂ ሊጠቅም አይችልም።
https://t.me/https_Aselefya
🧷 ፊትህን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ፊት ታጠቁራለህ:
ዲን አለው ፡ ዒልም አለው ብለው ፡
እንደ ዐይን ብሌናቸው የሚሳሱላትን
ሴት ልጃቸው አምነው ሰጥተውህ ደም ብታስለቅስላቸውና
ባንተ የመጣ ሌሎች የዲን ሰዎች ቢታሙ ቢወቀሱ አይገርምም
ማንን ፈልገህበት ነው እኔን ነው?
አረ ስንቱ አለ ወንድም
ግን
ይመለከተኛል ካልክ ይመለከተሀል እኔ ምን አገባኝ!?
https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁጥር አንድ ጠላትህ ነፍስህ ናት
፣﴿إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوء
ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር አዛዥ ናት
ነፍስህን የምታሸንፍበት ሰይፍ ልንገርህ
ነፍስህ ምትወደውን ነገር ተውና የጠላችውን አድርግ
ይሄን መሰረት ያዝልኝ👆
{ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ (٤٠) فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِیَ ٱلۡمَأۡوَىٰ (٤١) }
[سُورَةُ النَّازِعَاتِ: ٤٠-٤١]
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
https://t.me/https_Aselefya
🧷"والمرأة المتزوجة طاعتها لزوجها أفضل من طاعتها لأبويها".
مجموع الفتاوى جـ١٠صـ٤٢٨
ለባሏ ታዛዥ መሆኗ አባቷን ከመታዘዝ ይበልጣል
የባሏን ነው ማስቀደም ያለባት።
ኢብኑ ተይሚያ ፡رحمه الله
https://t.me/https_Aselefya
🧷قال الإمام ابن باز رحمه الله تعالى:
إنّ القلوب تلين بالدعوة إلى الله، والموعظة الحسنة، وبيان ما عند الله من الخير لمن قبِل الحق
[مجموع الفتاوى(٣٤٥/٢٧)]
~
🧷ልጆች በዐቂዳ ማነፅ እና ማሳደግ በሞት እንጂ የሚቋረጥ ተግባር አይለም።
📖{أَمْ كُنتُمْ شُهَدَآءَ إِذْ حَضَرَ يَعْقُوبَ ٱلْمَوْتُ إِذْ قَالَ لِبَنِيهِ مَا تَعْبُدُونَ مِنۢ بَعْدِى}
ያዕቁብን ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ "ከእኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ? ባለ ጊዜ የተገኛችሁ ነበራችሁን?
[አል_በቀራ ¹³³]
ነብዩ ያዕቁብ የሞት በሽታ በተናነቀው ጊዜ, ልጆቹ ያደጉ እና የጎረመሱ ሆነው ሳለ, ከእነርሱ መሃል ነብይ ተደርጎ የተላከ ከመኖሩም ጋ
እሱ ግን ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ እንኳ በአባትነት ሀላፍትና የልጆቹ ዐቂዳ ከማነፅ አልተቆጠበም።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from N/a
⚡️ረሱል 『🤍』 በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሃጅ አድርገዋል ❔
🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ
➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
💥 ታላቅ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች📚📚📚
🌀 መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !
🎧 online የቂርዓት መርሓግብር
🔖 እውቀት ለመግብየት የተለያዩ እድሎች ቢኖርም ከግዜ ጥበት አንፃር ለመሳተፍ ያልተመቸን ወንድም እና እህቶች እንዲሁም እየቀራን ያለን በአዲስ መልክ እያጠራን እንዲንሄድ ይረዳን ዘንድ በተርቲብ ቂርዓት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !
🎵 በመጀመሪያ ደረጃ የሚቀሩ ኪታቦች በቅደም ተከተል እነዚህን ይመስላሉ !
📚📚📚كتب العقيدة የአቂዳ ኪታቦች ን እንደምርጫቹህ በፈለጋቹህት በምርጫቹህ መልኩ እናስቀራለን
እንድሁም የነህው ኩቱቦችን በተመሳሳይ እናስቀራለን
كتب النحو والصرف↪️
آجرومية
ملحة الإعراب
كشف النقاب
فواكه الجنية
🎙ፈጥነው ይመዝገቡ 🔑
📖እነዚህን የመሳሰሉ የነሁ ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ ፈጠን ብላቹህ ተመዝገቡ ✍️..........
🍀 በወንድም አቡ ማሒር ሙሐመድ ሳኒ
🎙ለመመዝገብ
📱 በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል👇👇👇
@Abu_mahir1445
Lememezgeb
🧷እውነተኝነት እና ታማኝነት-
الصدق و الوفاء شيئان نادران لا ينبعان إلا من القلوب الطاهرة.
ዕውነተኝነት እና ቃልን መሙላት ከንፁህ ልብ ብቻ የሚመነጩ ሁለት ብርቅዬ ነገሮች ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷እስልምና የስንፍና ሀይማኖት አይደለም-
እስልምና የስራ - ድን -ነዉ
የዱኒያም ሆነ የአኼራን ሰራ እንድንሰራ ይገፋፋል።
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ»
https://t.me/https_Aselefya
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🏷ይጠቅምሻል ስሚ..!
ስሚኝማ እህቴ መልእክቱ ላንች ነዉ፣
በዚህ እብድ ጊዜ ማበድሽ ከንቱ ነዉ፣
ምናልባት ዛሬ ላይ ቢደላሽ ቢመችሽ፣
ዙሮ ደግሞ አይቀርም ነገ መለደምሽ፣
🏷 የሚጠቅምሽንነገር ብቻ አድርጊ..!
ይልቅ በዚህ ዘመን መጨፈሩን ትተሽ
ኸይር ተማሪበት፣
ይሄን የረቀቀ አሪፍ ቴክኖሎጂ አሁኑ ንቂበት፣
መማር እያለብሽ ጊዜሽን ጨርሰሽ እንደዉ በጭፈራ፣
ማማር ማጌጥ ቀርቶ ነገ እንዳትለድሚ በሰራሽዉ ስራ፣
🏷እነሱ አይጠቅሙሽም ..!
ምንም ቆንጆ ብትሆኝ እዩኝ እዩኝ ብትይ በአደባባይ ወተሽ፣
ያዩሽ ሰዎች ሁሉ አንች ቆንጅዬ ነሽ እያሉ ቢጠሩሽ ፣
ግን የሚያሳዝነዉ አንድ ቀን አይቀርም አስክሬን መባልሽ፣
እንዲህ ሙሉ አድርጎ የፈጠረሽ ማነዉ?
እናትሽ አባትሽ ወይስ ወዳጅሽ ነዉ?
🏷አይደለም እህቴ እዉነቱ ይሄ ነዉ
ዉብ አርጎ የሰራሽ እሱ ሀያሉ ነዉ፣
አደራ እንዳትኮሪ እጅሽም እግርሽም ሁሉም ተዉሶነዉ፣
🏷ምን ዋስትና አለሽ?
እንዲህ ቆንጅዬ አርጎ ዉብ አርጎ የሰራሽ ፣
ማፍረስም ይችላል ማንም የለዉ ከሳሽ፣
ሰዉ መሆንኑ ቀርቶ ዝንጀሮስ ቢያደርግሽ?
ከነገ የማያልፍ ፈራሽ ገላ ይዘሽ፣
ዛሬ ስትጨፍሪ በሚዲያ ላይ ወተሽ፣
የለለ መስሎሽ ነዉ ሞት የማይመጣብሽ?
=
ከሱና እህትሽ ሐያት ✍
https://t.me/Asselefya2
