fa
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 553
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :- አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ 📚الآداب الش
+1
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :- አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ 📚الآداب الشرعية ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ የሆነ ሰው ቢበድልህና ከዛም መጥቶ ይቅርታ ሊልህ ቢመጣ መተናነስህ ይቅርታ እንድትለው ሊገፋህ ይገባል የውስጡንም ለአላህ ትተወዋለህ 📚تهذيب المدارج ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ከሰዎች ሁሉ በሳሉ ይቅርታ ባዩ ነው 📚الآداب الشرعية የዚድ ቢን አቢ ሀቢብ ወንድሜ ሁለት ጊዜ እንዲናደድብኝ አላደርገውም የሚያናድደውን ነገር አይቼ እተወዋለሁ። 📚تذكرة الحفاظ     https://t.me/https_Aselefya

🧷كتب مظلوم لظالمه አንድ የተበደለ ሰው ለበደለው ሰው ጻፈ" ستراني في غدر من حولك، وهجر أصحابك، وعقوق أبنائك. በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ክህደት፣ ጓደኞችህ በሚርቁህ
🧷كتب مظلوم لظالمه አንድ የተበደለ ሰው ለበደለው ሰው ጻፈ" ستراني في غدر من حولك، وهجر أصحابك، وعقوق أبنائك. በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ክህደት፣ ጓደኞችህ በሚርቁህ ጊዜ፣ እና ልጆችህ በማይታዘዙህ ጊዜ እኔን ታየኛለህ። ستراني في دعائك الذي لا يستجاب. የማይሰማ በሚሆነው ዱዓህም እኔን ታየኛለህ። ستراني في كل أحلامك المحطمة، وفي مرضك وضعفك وفشلك. በተሰባበሩ ህልሞችህ ሁሉ፣ በሕመምህ፣ በድክመትህ እና በውድቀትህ እኔን ታየኛለህ። ستراني في أعز ما تملك.. ከምትወደውና ከምትወስደው በጣም ውድ ነገርህ ውስጥም እኔን ታየኛለህ። https://t.me/https_Aselefya

ሲጀመር አላማ ያላት ሴት ከጓኗ ቡና አይጠፋም👓
ሲጀመር አላማ ያላት ሴት ከጓኗ ቡና አይጠፋም👓

የኔ ሰላም.....በዝምታዬ ነው በዝምታዬ ነው ያፈንኩት ስቃዬን ለሰው ሳላወራ ደብቄ ህመሜን ደብቄ የቻልኩት ካንተ መለየቴን በዝምታዬ ነው ሳጣክ የሸኘሁክ በልቤ አንብቼ የተሰናበትኩክ ምልጃም አላሰማው
+3
የኔ ሰላም.....በዝምታዬ ነው በዝምታዬ ነው ያፈንኩት ስቃዬን ለሰው ሳላወራ ደብቄ ህመሜን ደብቄ የቻልኩት ካንተ መለየቴን በዝምታዬ ነው ሳጣክ የሸኘሁክ በልቤ አንብቼ የተሰናበትኩክ ምልጃም አላሰማው እያልኩኝ ተመለስ ብቻ እያየሁት የእግርህን ዳና ተመኘው ምቾትን በመራክ ጎዳና ስትሄድ ሸኘሁክ እኔም ዝም አልኩና አቅሜ እሱ ነበረ ያለው በመዳፌ ክህደት ከርችሞታል አይናገር አፌ ዝም አልኩኝ ሲዘረፍ ሲከፈት ደጃፌ የኔ ያልኩት  ርቆኝ ሀዘኔን ሸክፌ ልቤ ተቀዳዶ ላይጠግነው መርፌ አልከስህ ለዳኛ የውስጤን ጡር ፅፌ ለፍቅር ተማርኬ ላንተ ተሸንፌ ዝም አልኩ ስትሄድ ሲደፈር ደጃፌ ዝም ስል ዝም አላልኩ እንደው ተብከነከንኩ ትንፋሼን አርዝሜ ቁናውን ተነፈስኩ እንባዬን ሳላፈስ አምርሬ አለቀስኩ በፍቅር እየኖርኩ ፍቅርን ረገምኩ መሞሸሬ ቀርቶ ይባስ ብቸኛ ሆንኩ ውስጤ እሬታ በዛ ዝም ስል ዝም አላልኩ ከራሴ ተላተምኩ ለሽንፈት ተሸነፍኩ ዝም ብዬ ልሸኝክ ቻው እንኳን ሳልልክ መልካሙን ምኞቴን ባፌ ሳልገልፅልክ ይሄን የማደርገው ስለምን መሰለክ? ደጅ ደጁን እንዳይ ነው ብዬ ትመጣለክ🕊 https://t.me/https_Aselefya

🧷ህይወታችን ልክ እንደ አበባ ናት በውስጧ ውብ የሆኑ የሚያስደስቱን ነገሮች አሉ →እሾክ ሆነው የሚያሳምሙን ነገሮችም አሉ ። https://t.me/https_Aselefya
+5
🧷ህይወታችን ልክ እንደ አበባ ናት በውስጧ ውብ የሆኑ የሚያስደስቱን ነገሮች አሉ →እሾክ ሆነው የሚያሳምሙን ነገሮችም አሉ ። https://t.me/https_Aselefya

﴿ يَحذَرُ الآخِرَةَ وَيَرجو رَحمَةَ رَبِّهِ ﴾ - القارئ: أحمد بن طالب

قُلِ الحمدُ لله 🌷

قُلِ الحمدُ لله 🌷

من الأرزاق طريقتك اللبقة في الحديث، وحُسن اختيارك لكلماتك وألفاظك، ومُراعاتك لمشاعر غيرك أثناء الحوار، من الأرزاق والنّعم الع
من الأرزاق طريقتك اللبقة في الحديث، وحُسن اختيارك لكلماتك وألفاظك، ومُراعاتك لمشاعر غيرك أثناء الحوار، من الأرزاق والنّعم العظيمة هذا اللسان النقي، وهذا القلب الصافي الذي لا يُؤذي. 🌸🫀

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ያልተኛቹህ የለይል ሶላት እዳረሱ🔮 قم صلّ ركعتين في جوف الليل، واخلع هموم الدنيا من
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነገ ሀሙስ  ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ያልተኛቹህ የለይል ሶላት እዳረሱ🔮 قم صلّ ركعتين في جوف الليل، واخلع هموم الدنيا من قلبك، واقترب من ربك بالخضوع والدعاء؛ فإنه ينزل كل ليلة إلى السماء الدنيا يقول: "هل من داعٍ فأستجيب

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ያልተኛቹህ የለይል ሶላት እዳረሱ🔮 قم صلّ ركعتين في جوف الليل، واخلع هموم الدنيا من
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ያልተኛቹህ የለይል ሶላት እዳረሱ🔮 قم صلّ ركعتين في جوف الليل، واخلع هموم الدنيا من قلبك، واقترب من ربك بالخضوع والدعاء؛ فإنه ينزل كل ليلة إلى السماء الدنيا يقول: "

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 59 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

ولو كانَ همِّي واحدًا لاطَّرَحتُهُ خواطرُ قلبي كلُّهُنَّ همُومُ! - ابن الرومي.
ولو كانَ همِّي واحدًا لاطَّرَحتُهُ خواطرُ قلبي كلُّهُنَّ همُومُ! - ابن الرومي.

﴿وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللهِ لَا تُحْصُوهَا إِنَّ اللهَ لَغَفُورٌ رحِيمٌ﴾. «اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَعَظِيمِ سُلْطَانِكَ حَمْدًا غَيْرَ مَكْفِيٍّ وَلَا مُوَدَّعٍ وَلَا مُسْتَغْنًى عَنْهُ رَبَّنَا».

پیام صوتی02:14

پیام صوتی00:47

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 58 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_aselefya