fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 552
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ 🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ ያን ያክል አይሰማም ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን ሁሉም ፊቱን ያ
ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ 🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ  ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ  ያን ያክል አይሰማም  ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን  ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል  በሰላምሽ ቀን የተለማመድሽው ማንነትሽ ሲቀር ሁሉም ጥሎሽ ይሄዳል.......¡¡¡       https://t.me/https_Aselefya

ክብር ከፍቅር በላይ ውድ ነው ወደድኩኝ በሚል ክብራችንን አንጣል.. ~
ክብር ከፍቅር በላይ ውድ ነው ወደድኩኝ በሚል ክብራችንን አንጣል.. ~

🧷ራስን ለመለወጥ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ቁርጠኝነትንም ይፈልጋል... https://t.me/https_Aselefya

🧷ራስን ለመለወጥ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ቁርጠኝነትንም ይፈልጋል... https://t.me/https_Aselefya

የኔ ወርቆቺ🌺

🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى: ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ: «واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا
+1
🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى:  ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ: «واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة النَّاس، وحب مدحهم فصارت حركاتهم كُلُّها على ما يوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفا مِنَ الذَمِ، وذلك مِنَ المهلكات فوجبت معالجته».  እወቅ አብዛኛው ሰዎች የጠፉት የሰውን ወቀሳ ፈርተው እና የእነሱን ሙገሳ ፍለጋ ሲሄዱ ነው!! ያኔ ደሞ ሁሉም እንቅስቃሴያቸው ሰውን ለማስወደድ ሆነ የሰውን ውዳሴ ፍለጋና የነሱን ወቀሳ በመፍራት ይህ ደሞ ከአውዳሚዎች ነው ይህ ስለ ሆነ ይህነን በሽታ ማከም ግድ ይላል:: 📓 [«مختصر منهاج القاصدين» (٢١٢)] 📓 [ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቃሲዲን] (212) https://t.me/https_Aselefya

' የኔ ውድ እህት ለማያበላሽ ሰዉ እንደራበሽ አትንገሪዉ...¿ https://t.me/https_Aselefya
'               የኔ ውድ እህት ለማያበላሽ ሰዉ እንደራበሽ አትንገሪዉ...¿ https://t.me/https_Aselefya

የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋር በፍቅር መኖር ነዉ ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መራራ በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች @Umu_Ai
+1
የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋር በፍቅር መኖር ነዉ ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መራራ በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች                     @Umu_Aisha_1

Repost from التعليقات
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዓ ሐምሌ 18/2017 (ሙሐረም 30/1447) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዓ ሐምሌ 18/2017 (ሙሐረም 30/1447) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ 2, ኡስታዝ አቡ ሩመይሳ 3, ኡዝታዝ አቡ ፊርደውስ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ:- https://t.me/yeewqetbrhan

🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል...¿ =
🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል...¿ =

🧷አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያከብራትም እሱ ራሱ የተከበረ ቢሆን እንጂ እንዲሁም አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያዋርዳትም እሱ ራሱ የተዋረደ ቢሆን እንጂ…¿ የኛ ውድ ነብይ ﷺ 📚
🧷አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያከብራትም እሱ ራሱ የተከበረ ቢሆን እንጂ እንዲሁም አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያዋርዳትም እሱ ራሱ የተዋረደ ቢሆን እንጂ…¿ የኛ ውድ ነብይ ﷺ 📚

📌قال الأحنف بن قيس: مَن لمْ يَصبِرْ على كلمةٍ سَمِعَ كلمات. 📚#ربيع_الأبرار [٢/ ٢٢١]
📌قال الأحنف بن قيس: مَن لمْ يَصبِرْ على كلمةٍ سَمِعَ كلمات.
📚#ربيع_الأبرار  [٢/ ٢٢١]

✍ዝቅ ከሚያደርጉሽ ሰዎች ራቂ መፍትሄ ከሌለው ግጭትም ራቂ ጥቅምሽ ከማይገባቸው ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር ራቂ ነፍስሽን ከሚበክሉ ነገሮች ይበልጥ በራቅሽ ቁጥር ጤናማ ትሆኒያለሽ ለራስሽ ስትይ ጠንካ
✍ዝቅ ከሚያደርጉሽ ሰዎች ራቂ መፍትሄ ከሌለው ግጭትም ራቂ ጥቅምሽ ከማይገባቸው ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር ራቂ ነፍስሽን ከሚበክሉ ነገሮች ይበልጥ በራቅሽ ቁጥር ጤናማ ትሆኒያለሽ ለራስሽ ስትይ ጠንካራ ሴት ሁኝ እስኪ ለራስሽ ኑሪ አዎ ለራስሽ ኑሪ መጀመሪያ ራስሽን አስቀድሜ ሌላው ኋላ ይደርሳል!! https://t.me/LetusfearAllah/7834

ዝምታ     ኡስታዝ ኸድር አሕመድ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2     #اللؤلؤ_والمرجان

🧷ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነዉ ¡¡ ሀራም እንደ ብድር ነች،ለአሁን ተደስተህ በኋላ የምትከፍለው ሀላል ደግሞ እንደ ቁጠባ ነች አሁን ታግሰህ በኋላ ምትደሰትባት...¿ https://t.me/https_As
🧷ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነዉ ¡¡ ሀራም እንደ ብድር ነች،ለአሁን ተደስተህ በኋላ የምትከፍለው ሀላል ደግሞ እንደ ቁጠባ ነች አሁን ታግሰህ በኋላ ምትደሰትባት...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷اللهم إنا نسألك إيمانًا دائمًا ونسألك قلبًا خاشعًا ونسألك علمًا نافعًا ونسألك صبرًا جميلًا ونسألك فرجًا قريبًا ونسألك أجرًا
🧷اللهم إنا نسألك إيمانًا دائمًا ونسألك قلبًا خاشعًا ونسألك علمًا نافعًا ونسألك صبرًا جميلًا ونسألك فرجًا قريبًا ونسألك أجرًا عظيمًا ونسألك يقينًا صادقًا ونسألك دينًا قيمًا ونسألك العافية من كل بَلِيَّة ونسألك الغنى عن الناس ونسألك تمام العافية ونسألك الشكر على العافية https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም መሄጃ የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም  መሄጃ  የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሀዘን አካልን ያፈርሳል አንዳንዴ ለራሳችሁም እያሰባችሁ የአሏህ ባሮች ሆይ ለዚች ጠፊ ዱንያ ሀዘን አታብዙ...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ሀዘን አካልን ያፈርሳል አንዳንዴ ለራሳችሁም እያሰባችሁ የአሏህ ባሮች ሆይ ለዚች ጠፊ ዱንያ ሀዘን አታብዙ...¿ https://t.me/https_Aselefya