fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 550
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
🧷 ለሊቱ ብቸኝነት አይሰማውም ምክኒያቱም እንቅልፍ አጥተን ያው ሁሌም ከሱ ጋ ነን...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷በፅልመቱ ለሊት ውስጥ ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ። https://t.me/https_Aselefy
🧷በፅልመቱ ለሊት ውስጥ ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የተወ አሏህ እሱ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የተወ አሏህ እሱ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🌴ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፡- የልጃገረዶች መበላሸት ምክንያት ከአባቶቻቸው እና ከእናቶቻቸው ነው።ምክንያቱም ሴት ልጆቻቸውን በጨዋነት፣ በንጽህና እና በክብር ቢያሳድ
🌴ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፡- የልጃገረዶች መበላሸት ምክንያት ከአባቶቻቸው እና ከእናቶቻቸው ነው።ምክንያቱም ሴት ልጆቻቸውን በጨዋነት፣ በንጽህና እና በክብር ቢያሳድጉዋቸው እና ቢጠብቋቸው ኖሮ ጥሩ የማህበረሰቡ አባላት ይሆኑ ነበር። ህብረተሰቡም ያለነሱ ጥሩ ሊሆን አይችልምና። 📚شرح كتاب الكبائر【 ١٤٠ 】 ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

🧷ዓዚዘቲይ.....በማይፈልግሽ ሰው ህይወት ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም እራስሽን አታስገድጂ የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿ ደና ዋሉ🙌 htt
🧷ዓዚዘቲይ.....በማይፈልግሽ ሰው ህይወት ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም እራስሽን አታስገድጂ የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿ ደና ዋሉ🙌 https://t.me/https_Aselefya       

ዓዚዘቲይ.....በማይፈልግሽ ሰው ህይወት ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም እራስሽን አታስገድጂ የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿ ደና ዋሉ🙌 https://t.me/https_Aselefya       

🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል ሁሌም እንማር ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን ሁሌም ብሩሕ
🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት  መውሰድ ነው፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል ሁሌም እንማር ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ  ነኝ  ትክክል ነኝ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር  ለመማር የተዘጋጀ ነው' ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ  ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር  ሲሆን 'በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷መሞት ሳይሆን መኖር ነው የከበደን ዋሽቶ ማስታረቅ ሳይሆን ዋሽቶ ማጣላት ነው የቀለለን..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ነፍስህ በአንተ ላይ ሀቅ አላት ዋናው እና አንገብጋቢው ደግሞ ዋጋዋን ከማያውቁ ሁሉ እርቀህ መገኘቱ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ነፍስህ በአንተ ላይ ሀቅ አላት ዋናው እና አንገብጋቢው ደግሞ  ዋጋዋን ከማያውቁ ሁሉ እርቀህ መገኘቱ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya       

🧷ካንተ በኋላ ህይወት አልቆመቺም እኔም አልቆምኩም ይቺ ንዴት ወደ ሚወደኝ እንድመለከትና ወደ ምወደው እንዳልመለከት አስተምራኛለች...¿
🧷ካንተ በኋላ ህይወት አልቆመቺም እኔም አልቆምኩም ይቺ ንዴት ወደ ሚወደኝ እንድመለከትና ወደ ምወደው እንዳልመለከት አስተምራኛለች...¿

🧷ዛሬ ለመዝናናት ሳይሆን, ነገ ለመዳን ሰበብ የሚሆንህን/ምቶንሽን ተጎዳኝ ! የቂያማ ቀን ዱንያ ላይ የነበሩ ጓደኝነቶች በአጠቃላይ ወደ ጠላትነት ይቀየራሉ; አንዱ ብቻ ሲቀር፦ 📖{ٱلْأَخِلَّ
🧷ዛሬ ለመዝናናት ሳይሆን, ነገ ለመዳን ሰበብ የሚሆንህን/ምቶንሽን ተጎዳኝ ! የቂያማ ቀን ዱንያ ላይ የነበሩ ጓደኝነቶች በአጠቃላይ ወደ ጠላትነት ይቀየራሉ; አንዱ ብቻ ሲቀር፦ 📖{ٱلْأَخِلَّآءُ يَوْمَئِذٍۭ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا ٱلْمُتَّقِينَ}   {ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ናቸው፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡}      [አል_ዙህሩፍ_⁶⁷] https://t.me/https_Aselefya

፡ وكسرها طلاقها 🧷 ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ ✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው ✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው ሴት ልጅ ስትፈ
፡ وكسرها طلاقها 🧷 ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ ✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው ✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው ሴት ልጅ ስትፈታ አላህ እንጂ ማንም የማያውቅላት ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ ሆና ለረጅም ጊዜ ታሳልፋለች ተበድላ ሲሆን ተጭበርብራ ተክዳ ሲሆን ደሞ ሀዘኗና ቁጭቷ ተወው ከሚባለው በላይ ነው አንዳንዱ ደሞ በእድሜ ትንሽ የሆነች አባቷ በከረሜላ የሚያባብላት ሴት ፈልጎ ያገባና እንደ እናቱ ሙሉ ሀላፍትና ልትሸከምለት ይፈልጋል ❗️ እንደ እናትህ ልትሆን የእናትህ እድሜ መድረስ አለባት ✅ ነገሩ ሳሳጥረው << ልትፈታ አታግባ >> አንቺም ደሞ ዘው ብለሽ አትግቢ ከሰውም እኮ ገለባ አለ ። نسخ

. የኔ ሰላም . ስለ አንተ አውርቸ መቺ ወጣልኝ እኔ ገና በውስጤ አለ ያልተፃፈ ቅኔ በልቤ የያዝኩት ያመቅኩት ሞልቶኛል የፍቅሬ ጥልቀቱ አይባልም አብቅቷል ልቤ እያሰበህ ብዕሬም ይፅፋል ብቻ ሳወሳሳህ
.                   የኔ ሰላም          .           ስለ አንተ አውርቸ መቺ ወጣልኝ እኔ ገና በውስጤ አለ ያልተፃፈ ቅኔ በልቤ የያዝኩት ያመቅኩት ሞልቶኛል የፍቅሬ ጥልቀቱ አይባልም አብቅቷል ልቤ እያሰበህ ብዕሬም ይፅፋል ብቻ ሳወሳሳህ ደስታ ይሰማኛል እስከዛሬም ፅፌ አልጠገብኩም እና በዚህ አያበቃም እፅፋለሁ ገና. የኔ ውድ ልጅ A https://t.me/https_Aselefya

. የኔ ሰላም . ስለ አንተ አውርቸ መቺ ወጣልኝ እኔ ገና በውስጤ አለ ያልተፃፈ ቅኔ በልቤ የያዝኩት ያመቅኩት ሞልቶኛል የፍቅሬ ጥልቀቱ አይባልም አብቅቷል ልቤ እያሰበህ ብዕሬም ይፅፋል ብቻ ሳወሳሳህ
.                   የኔ ሰላም          .           ስለ አንተ አውርቸ መቺ ወጣልኝ እኔ ገና በውስጤ አለ ያልተፃፈ ቅኔ በልቤ የያዝኩት ያመቅኩት ሞልቶኛል የፍቅሬ ጥልቀቱ አይባልም አብቅቷል ልቤ እያሰበህ ብዕሬም ይፅፋል ብቻ ሳወሳሳህ ደስታ ይሰማኛል እስከዛሬም ፅፌ አልጠገብኩም እና በዚህ አያበቃም እፅፋለሁ ገና. የኔ ውድ ልጅ A

🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል' አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ ይሸፍ
+1
🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል' አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ  ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ  ይሸፍንልሀል  ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል። https://t.me/https_Aselefya

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዐ ግንቦት 22/2017 (ዙል ሒጃ 3/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ሦስተኛ ክፍል ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዐ ግንቦት 22/2017 (ዙል ሒጃ 3/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ሦስተኛ ክፍል ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 2, ኡስታዝ አቡ ሐሳን 3, ኡስታዝ አቡ ረይስ 4,ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ 5,ወንድም ኑረዲን አል ዐረቢ ደግሞ አጓጊ እና ማራኪ የሆነ ግጥም ያቀርብልናል። አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] https://t.me/yeewqetbrhan https://t.me/yeewqetbrhan

🧷ለወሬና ለሀሜት ብሎም ለአሉባልታ የማይቦዝነው ምላስሽ መን-ረቡኪ ስትባይ መናገር ቢሳነውስ?¿ ~