قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 548
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
ይህ ኪታብ ገዝታችሁ ያዙት። አላህ ካለ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ እንጀምረዋለን። የተጅዊድ ህግጋት አጠር ባለ መልኩ አቅፎ የያዘ ጥሩ ኪታብ ነው። ቀርተን ከጨረስነው በኋላ ከመጀመሪያ ጀምረን ቁርአን ላይ ትኩረት ያደረገ ትምህርት በልዩ ሁኔታ ዘወትር የሚሰጥጥ ይሆናል።
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14416
🧷ማንኛዉም አይነት የአቂዳ ኪታብ አለን።
ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ👇
🍃ቴሌግራም
@Zuzu_bint_Hasen_Aselefya
🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር
+966592170031
~
🧷
ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የተወ አሏህ እሱ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል...!!
https://t.me/https_Aselefya🧷 قَالَتْ عَائِشَةٌ - رَضِّيَ الله عَنْهَا - :
አኢሻ ረደላሁ አንሀ እንድህ አለች
( يَا مَعْشَرِ النِّسَاءَ ، لَوْ تَعْلَمَنَّ بِحَقِّ أَزْوَاجِكُنَّ عَلَيْكُنَّ ،
لِجَعِلَتْ المَرْأَةُ مِنْكُنَّ تَمْسَحُ الغُبَارُ عِنْدَ قَدَمَيْ زَوَّجَهَا بِحُرِّ وَجْهِهَا ).
እናንተ ሴቶች ሆይ ባሎቻችሁ በእናንተ ላይ ያላቸውን ሀቅ ብታውቁ ኑሮ
ከእናንተ አንድኛችሁ የባሏን እግር አቧራ በፊቶቿ በአበሰች ነበረ አለች
رواه اِبْن أَبِي شَيْبَة ‹ ٢٠٥/٤ ›
ትኩረት
የባል ሀቅ ማለት የሚገባውን ሀቅ አውቀሽ ሀቁን መስጠት እንጂ እንደፈለኩ እሆናለሁ፣አንቺ ላይ ጢባጢቤ እጫወታለሁ ሲል፣ሀቅሽን አልጠብቅ ብሎ ሲረግጥሽ ዝም ማለት አይደለም
ሀቁን ጠብቂ ሀቅሽን ይጠብቅ።
~
🧷ሴት ልጅ
ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም ስትለፈልፍ ነው የምትውለው-
ሲከፋት ግን አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም
ወንድሜ ታውራልህ አታስከፋት።
🧷«ስኬታማ ትዳር በተጋነነ መህር፣
በተንጣለለ ሰፊ ቤት፣ ውድ በሆኑ የቅንጦት ቁሳቁሶች አይገነባም። ትዳርን የተባረከና ስኬታማ የሚያደርገው ንፁህ ልቦና፣ ትህትና የተላበሰ የላቀ ስነ-ምግባርና አላህን የሚጠነቀቅ ስብዕና ነው።»
منقول+1
❞فلان حبيبنا ، ولكن الحق أحب إلينا منه❝
«እገሌ ወዳጃችን ነው ነገር ግን እኛ ዘንድ ሀቅ ከእርሱ ይበልጥ የተወደደ ነው»
📚ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ
📚 مدارج السالكين (٣٩٤/٣)
+1
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
❝በዕድሜው፣በዲኑ፣በአለማዊ ሕይወቱ ላይ ያነሰ በረካ ያለውን ሰው አታገኝም። አላህን የሚያምፅ ወንጀለኛ ሰው ቢሆን እንጂ።በረከቶችም ከምድር ላይ አልጠፉም በሰዎች ኃጢአት ቢሆን እንጂ።❞
📚الداء والدواء: (١٢٤)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ
ማን ያውቃል?ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ መጠበቅ ጥሩ ነዉ መታገስ መልካም ነዉ..!! https://t.me/https_Aselefya
- 🍃 የኔ ውድ እህት🍃 -🧷ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይሽ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ ሊገፈትሩሺ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑሽ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ አንሸራትተው ከሚደፉሽ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙሽ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል ያላየሺው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሻል ካጎነበስሽበት ቀና ትያለሽ ሀዘንሽ በሳቅ ይተካል ጉስቁልናሽን ወዝ ይሽረዋል ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቂው ሁሌም ተስፋ አትቁረጭ ነገ ያንቺ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነሺ :: https://t.me/https_Aselefya
- 🍃 የኔ ውድ እህቴ🍃 -🧷ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይሽ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ ሊገፈትሩሺ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑሽ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ አንሸራትተው ከሚደፉሽ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙሽ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል ያላየሺው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሻል ካጎነበስሽበት ቀና ትያለሽ ሀዘንሽ በሳቅ ይተካል ጉስቁልናሽን ወዝ ይሽረዋል ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቂው ሁሌም ተስፋ አትቁረጭ ነገ ያንቺ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነሺ :: https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ....ሳይገለፁ የቀሩ ስሜቶች አይሞቱም
በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ...!
https://t.me/https_Aselefya
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
+1
🍂የኔ ውድ እህት🍂 🧷እኔ እኔ እያልሽ ለማንም አታስረጅ በተለይ ለዛሬ ጎደኛ ጎደኛሽ እኮ ጎደኛ አላት ይሄንን እወቂ ሰወች የሚመዝኑሽ አንቺ በነገርሻቸው ነው ስለዚህ ጠቀቅ በይ::
+1
🍂የኔ ውድ እህት🍂 እኔ እኔ እያልሽ ለማንም አታስረጅ በተለይ ለዛሬ ጎደኛ ጎደኛሽ እኮ ጎደኛ አላ ይሄንን እወቂ ሰወች የሚመዝኑሽ አቺ በነገርሻቸው ነው ስለዚህ ጠቀቅ በይ
🧷قال بشر بن الحارث رحمه الله تعالى:
ቢሽር ቢን ሀሪስ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ:-
لا أعلمُ رجلا أحبّ أن يُعرف إلا ذهب دينه، وافتضح
"ሰዎች ዘንድ መታወቅ የወደደ የሆነ አንድም ሰው አላቅም ዲኑ ቢያመልጠውና ቢዋረድ እንጂ"
ويقول أيضاً:
لا يجد حلاوة الآخرة رجلٌ يحبّ أن يعرفه الناس'
ሰዎች ዘንድ መታወቅ የሚፈልግ የሆነ ሰው የአኼራ(የአምልኮት) ጥፍጥናን አያገኝም"
حلية الأولياء (8/ 343)
አላህ ሆይ በስራችንና ንግግራችን ኢኽላስ ወፍቀን።
https://t.me/https_Aselefya
