fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
🔖ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እ
🔖ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እየቀረብን ነዉ። 👉ወቅትን በተመለከተ ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ። أن إضاعة الوقت اشد من الموت ، لأن إضاعة الوقت تقطع عن الله و الدار الآخرة ، والموت يقطع عن الدنيا وأهلها) ~ወቅትን (ግዜን ማባከን ከሞት የበረታ ነዉ። ምክንያቱም ወቅትን ማባከን  ከአላህና ከአኼራ ሀገር ትቆርጥሀለች።ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ትቆርጥሀለች። ግዜ ሊሳሱለት የሚገባ ታላቅ ንብረት ነዉ ። ወቅት ጀነትን መግዣ ነዉ። ኮፒ ~🌸

قال الحسن البصري - رحمه الله رحم الله امرأ عمل لمثل هذا اليوم، إنكم اليوم تقدرون على ما لا يقدر عليه إخوانكم هؤلاء مِن أهل ال
قال الحسن البصري - رحمه الله رحم الله امرأ عمل لمثل هذا اليوم، إنكم اليوم تقدرون على ما لا يقدر عليه إخوانكم هؤلاء مِن أهل القبور، فاغتنموا الصحة والفراغ، قبل يوم الفزعة والحساب قصر الأمل لابن أبي الدنيا (١٠٤)   http://t.me/https_Aselefye ~🌸

يروى عن عمر بن الخطاب رضي الله عنه أنه قال: أميتوا الباطل بالسكوت عنه!! ባጢልን በዝምታ እና ችላ በማለት ግደሉት ከዑመር ኢብኑል ኸጣብ http://t.me/h
يروى عن عمر بن الخطاب رضي الله عنه أنه قال: أميتوا الباطل بالسكوت عنه!! ባጢልን በዝምታ እና ችላ በማለት ግደሉት ከዑመር ኢብኑል ኸጣብ http://t.me/https_Aselefye ~🌸

ይሄን ነገር በቻላችሁት አቅም ሰው የሚበዛበት ግሩፕ ላይ አሰራጩት በአሏህ ስል እማፀናችሀለሁ የዚህ ልጅ አባት ልጀ ብሎ በፖሰተ ቁጥር እኔ ውስጤ ይደማል አሏህ በምንወደው ነገር አይፈትነን
ይሄን ነገር በቻላችሁት አቅም ሰው የሚበዛበት ግሩፕ ላይ አሰራጩት በአሏህ ስል እማፀናችሀለሁ የዚህ ልጅ አባት ልጀ ብሎ በፖሰተ ቁጥር እኔ ውስጤ ይደማል አሏህ በምንወደው ነገር አይፈትነን

ላንቺ ብሎ የሚወጣ ላንቺ ብሎ የሚጠልቅም ፀሀይ የለም በመምሸት በመንጋት ውስጥ ግን የራስሽን ታሪክ መስራት ጀግንነት ነው ። የዘመንሽ ጀግና ለመሆን ሞክሪ! ~🌸
ላንቺ ብሎ የሚወጣ ላንቺ ብሎ የሚጠልቅም ፀሀይ የለም በመምሸት በመንጋት ውስጥ ግን የራስሽን ታሪክ መስራት ጀግንነት ነው ። የዘመንሽ ጀግና ለመሆን ሞክሪ! ~🌸

كيف يؤتمن كـاذبٌ على حمل كتاب الله! لا يجتمع كلام الله في قلب امرىءٍ امتلأ بالكذب مهما إدّعى ذلك، بل كيف يكذب من حفظ كلام الل
كيف يؤتمن كـاذبٌ على حمل كتاب الله! لا يجتمع كلام الله في قلب امرىءٍ امتلأ بالكذب مهما إدّعى ذلك، بل كيف يكذب من حفظ كلام الله وعلم أن الله لا يحب الكاذبين ويمقتهم؟! الـكذَّاب لا يؤتمن ومن كذب مرة سيكذب ألف مرة إلا أن يشاء الله شيئا ~🌸

اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ (ሱረቱ አልተጋቡን - 13) አላህ ከርሱ በቀር አምላክ የለም፤ በአላህም ላይ አማኞቹ ይመኩ፡፡

أحاديث إصلاح القلوب.......﴿9﴾🍃 http://t.me/https_Aselefye

قال سفيان الثوري : إِذَا عَرَفْتَ نَفْسَكَ؛ لَمْ يَضُرَّكَ مَا قِيلَ فِيكَ. 📕 #صفة_النفاق_للفريابي ~🌸
قال  سفيان الثوري : إِذَا عَرَفْتَ نَفْسَكَ؛ لَمْ يَضُرَّكَ مَا قِيلَ فِيكَ.
📕 #صفة_النفاق_للفريابي
~🌸

نختلف في كل شيء إلا حُبنا للقهوة☕️ ገንዘብ ወይ__ህዕ👓
نختلف في كل شيء إلا حُبنا للقهوة☕️ ገንዘብ ወይ__ህዕ👓

ሁሉም ነገር ጊዜውን ይጠብቃል كُل شـيء ينتظر وقتهُ، لا وردة تتفتح قبل َ وقتِها ، ولا شمس تُشرق قبل وقتها ، انتَظِر الذي لكَ سيأتِيك . አበ
+1
ሁሉም ነገር ጊዜውን ይጠብቃል كُل شـيء ينتظر وقتهُ، لا وردة تتفتح قبل َ وقتِها ، ولا شمس تُشرق قبل وقتها ، انتَظِر الذي لكَ سيأتِيك . አበባ ያለ ወቅትዋ ያምታብብ የምትከፈት አይደለችም ፣ፀሀይም ያለ ወቅትዋ የምትወጣ አይደለችም ፣_ ያ ያንተ የሆነው እስከሚመጣ ጠብቅ። ~🌸

يبقى الله معك .. عندما يتخلى عنك الجميع ሁሉም ካንተ ሲያገልና ሲተውህ_ አሏህ ካንተ ጋር ይቆያል......🍂
يبقى الله معك .. عندما يتخلى عنك الجميع ሁሉም ካንተ ሲያገልና ሲተውህ_ አሏህ ካንተ ጋር ይቆያል......🍂

#تلاوة.. فَالَّذِينَ هَاجَرُوا وَأُخْرِجُوا مِنْ دِيَارِهِمْ وَأُوذُوا فِي سَبِيلِي وَقَاتَلُوا وَقُتِلُوا لَأُكَفِّرَنَّ عَنْهُمْ سَيِّئَاتِهِمْ وَلَأُدْخِلَنَّهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ثَوَابًا مِنْ عِنْدِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ عِنْدَهُ حُسْنُ الثَّوَابِ..

أحاديث إصلاح القلوب.......﴿8﴾🍃 http://t.me/https_Aselefye

الذي لا يفهم صمتك ، لن يفهم كلماتك . ያ_ዝምታህን የማይረዳህ _ንግግርህን አይረዳም ~🌸
الذي لا يفهم صمتك ، لن يفهم كلماتك . ያ_ዝምታህን የማይረዳህ _ንግግርህን አይረዳም ~🌸