قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 118
باب الرجاء
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ፅጌረዳ አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም በጅልባቧ በኒቃቧ_ውበቷን ትጠብቃለች
~🌸
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 89
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
እንዳታወራ ብዬ ብነግረው አንዳታወራ ብሎ ነገረው አለ።
ዛሬ ላይ የሚስጥር ጓደኛ ብለን ሚስጥር ለማዉራት የተቸገርነዉ ነገር..
منقل
ሶብር
ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸው በገነትም አበሰራቸው።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡
''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦
''እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን''
منقل
~🌸
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 06◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🍂ዛሬ ታግሰህ ሰብር አድረገህ የዱንያን አታላይነት ተቋቁመህ አላህን በማምለክ ላይ ከታገስክ ነገ አላህ ጀነት ላይ ከወርቅና ከብር የተሰሩ ህንፃዎችን ይሸልመሃል
ምንም አትፈራ አትስጋ አትጨናነቅ ፈረሰ ወደመ የለ ጨረቃ ነው ምናምን የለ ታድያ የቱ ነው የምትመርጠው ?
የዱንያውን ወይስ የኣኺራውን እ?
فاختر لنفسك ما تحب وترضى
إما جنان الخلد وإما الهاوية
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ድነል -ኢስላም ሴት ልጅ እንዳትዋዋብ፣ እዳትለብስ፣ እንዳትቀባባ ሳይሆን የከለከለው
ለባብሳ፣ ተቀባባታ ፣ተዋውባ ተበሩጅ ሁና ተገላልጣ ከመህረም ውጭ ላሉ እንዳታሳይ ነው የከለከለው‼️
አማ ድነል ኢስላም ለሴት ልጅ ንፅህናዋን እንድትጠብቅ፣ ቆንጅየ እንድትሆን ፣ሸንቃጣ እንድትሆን፣ እንድታጋጊጥ ነው የሚያነሳሳው ይሄን ሁሉ ግን ድንበር አድርጓል ከድንበሩ ማለፍ አይቻልም‼️
ለወንዶች ወርቅ ያልተፈቀደውን ለሷ ተፈቅዷል ለምን እንድታጋጊጥ፣ እንድትዋብ ስለሚፈለግ ጆሮ፣ አፍንጫ፣ እጅ፣ አንገት፣ እግር እነዚህ ላይ ጌጥ ማድረግ ትችላለች የምትችለው ሸሪዓ ለፈቀደላት ሰወች ብቻ ነው። ከዛ ውጭ ማስየት አይቻልም⁴⁴።‼️እቤቷ ለባሏ ሽቶ መቀባት፣ አሪፍ ልብሶች መልበስ፣ ሚኪያጅ/ሜካብ መቀባት ትችላለች ሜካብ መቀባት የምትችለው ፊቷን የማያበላሹ ችግር የማያመጡ ከሆኑ መቀባባት ኩል፣ ላፖስቲክ፣ ለፊቷ ሜካብ መቀባት ትችላለች። ተዋውባ ተገላልጣ ከመህረም ውጭ እዳታሳይ በጥብቅ ተከልክሏል!! ሴቶች እግሮቻቸው ላይ ጌጥ እንደሚያደርጉ የሚጠቁም የቁረኣን አያ አለ፦ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡፡ እህቶች ሆይ ሁሉንም የምናውቀው በመማር ነውና ከምንም በላይ ለድናችን ቦታ ሰተን እንማር ዱኒያ አኼራችን ያምር ዘንዳ። =
የኔ ውድ እህት🍂አንዳንድ ኣፈ ሥራ ፈቶች ባንቺ ላይ የሚተፉት መርዝ ለምን ያሳዝንሻል ለምን ያስከፋሻል እ? በፍፁም ሀዘንማ ሊሰማሽ ሊከፋሽ አይገባም ጀግናዬ _ምክኒያቱም👇 ጃሂሎች በማያገባቸው ጉዳይ ገብተው መፈትፈትና ማዳከር የሰዎችን ህይወት መበጥበጥ ወዘተ፣ ቋሚ ሥራቸው ነው http://t.me/https_Aselefye
እንደዉ ላቅና ከፍ ያለዉ የአላህ ሲትር ባይኖር ኑሮ
ከእኛ ጋርየሚቀማመጠን አንድም የለም ነበር።
=
t.me/https_Aselefye"ኡሙ ሰለማ رضي الله عنها"
~በጣም የምታፈቅረው በሏ ሸሂድ
በሆነ ሰዓት በጣም ልቧ ተሰብሮ ነበር!
ከዛም ረሱል صل الله عليه وسلم
ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ
አሏት " አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር
ካታጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ
ዱአ አድርጊ አሏት ኡሙ ሰለማም ከ
አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች
ዱአውን አደረገች አሏህ ደግሞ
ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ
የሆኑትን ረሱልን ተካላት።
➴አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን
ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ
በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ
የሚጠበቀው ዱዓ እና ሶብር ነው..!!
አሏህ ከምናስበው በላይ የተሻሉና
ያማሩ ውብ ኒዕማዎች (ስጦታዎች) አሉት።
""እናማ የተሰበረ ልብ ሁሉ በአላህ ራህመትና ""
""እዝነት ይጠገናል ውዷየ ንግግርሽን ሚስጥርሽን ከሀያሉጌታሽ ጋ አድርጊ🥀
http://t.me/https_Aselefye
ከሰው ተገልለህ ስትሆን ብቸኛ
ከቤተሰብ አፍረህ ሸሽተህ ከጓደኛ
ወንጀል አትዳፈር በጨለማ ቦታ
ያይሃል አትርሳ የጨለማው ጌታ።
~🌸
የሀሜተኛ ሰው ምሳሌ መንጀኒቅን እንዳመቻቸ ሰው ነው።
[መንጀኒቅ ማለት ወንጪፍ ለመወርወር የተዘጋጀ መሳርያ ማለት ነው]
ሀሜተኛ ሰው እንደ ቀስት ነው መልካም ስራዎቹን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ወደ ፀሀይ መውጫ ወደ ፀሀይ መግብያ መልካም ስራዎቹን የሚበትነው።
الإمام ابن الجوزي رحمه الله
ከዚህ ነገር አሏህ ይጠብቀን።
~🌸
