fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 545
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
پیام صوتی00:46

ያ ኡኽቲ 🧷የወደቅሽበት ቦታ ላይ ብዙ አትቆይ…… የአንቺ ፍላጎት እና ጥረት እስካለ ድረስ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይቀየራል።
+1
ያ ኡኽቲ
🧷የወደቅሽበት ቦታ ላይ ብዙ አትቆይ…… የአንቺ ፍላጎት እና ጥረት እስካለ ድረስ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይቀየራል።

ኡኽቲ አንች ያላስከበርሺውን መብትሺ ማን ሊያስከብርልሺ ትጠብቂያለሺ?? መብትሺን ክብርሺን ራስሺ ማስጠበቅ ማስከበር ትችያለሺ እንደት አትይኝም?ድንሺን በመማር ማወቅ ። እስልምና ለአንች የሰጠሺን ክብ
ኡኽቲ አንች ያላስከበርሺውን መብትሺ ማን ሊያስከብርልሺ ትጠብቂያለሺ?? መብትሺን ክብርሺን ራስሺ ማስጠበቅ ማስከበር ትችያለሺ  እንደት አትይኝም?ድንሺን በመማር ማወቅ ። እስልምና ለአንች የሰጠሺን ክብር ቦታ   ተምረሺ በማወቅ!! ታቂያለሺ በቁረኣን ስምሺ እንደተጠቀሰ? የሴቶች ምዕራፍ ሱረቱ ኒሳኣ ተብሎ እንደተጠቀሰ። አየሺ ያለሺ ቦታ፡ ስለዚህ ካሉባልታ ከማይረቡ ነገሮች ርቀሺ ድንሺን በመማር በማወቅ ኽብርሺን መብትሺን አስጠብቂ& አስከብሪ!? 📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi

«ለሚስትህ ንገራት» ------------------ የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡ ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡ ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡ ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡ አቆላምጠህ እ
«ለሚስትህ ንገራት» ------------------ የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡ ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡ ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡ ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡ አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡ ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡ አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡ ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡ የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡ ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡ ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡ አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡ የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡ ....✍️በኑረዲን አል-አረብ

ሁሌም በሰዎች አመለካከት አትጓተቱ አትጓዙ ስላችሁ ነው 👓

የኔ ውድ እህት ላንቺ ነዉ ሁሌም በሰዎች አመለካከት ለምትጓዥው አወ ላንች ነዉ!? 🧷ሰዎች አትችይም ሲሉሽ — አልችልም ማለታቸው ነው ይከብድሻል ሲሉሽ — ለእኔ ከባድ ነው ማለታቸው ነው አይሆንልሺም
የኔ ውድ እህት ላንቺ ነዉ ሁሌም በሰዎች አመለካከት ለምትጓዥው አወ ላንች ነዉ!?
🧷ሰዎች አትችይም ሲሉሽ — አልችልም ማለታቸው ነው ይከብድሻል ሲሉሽ — ለእኔ ከባድ ነው ማለታቸው ነው አይሆንልሺም ሲሉሽ - እኔ አይሆንልኝም ማለታቸው ነው የሚያወሩት እነሱ አእምሯቸው ውስጥ ስላለው ገደብ እንጂ ስላንች አይደለም አትስሚያቸው ወይም ገልብጠሽ ስሚያቸው ። https://t.me/https_Aselefya

پیام صوتی04:47

🧷ጓደኛ አድርጓቸው ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያቹ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ ይላሉ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረሒመሁላህ ተዓላ። https://t.me/ht
+1
🧷ጓደኛ አድርጓቸው ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያቹ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ ይላሉ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረሒመሁላህ ተዓላ። https://t.me/https_Aselefya

~አንች ውዷ እህቴ ሁሉ ጓደኛሽ አይደለም ሊሆንም አይችልም ~ጓደኛዬ ናት እኮ ብሎ ያወራን ሁሉ ለገናው ሀያእ ይዞሽ አዎ ብለሽ አትቀበይ አንዳናዴ ኧረ ጭራሽ አንመጣጠንም በያቸው ይሄ የጢባራ አይደለም
~አንች ውዷ እህቴ ሁሉ ጓደኛሽ አይደለም ሊሆንም አይችልም ~ጓደኛዬ ናት እኮ ብሎ ያወራን ሁሉ ለገናው ሀያእ ይዞሽ አዎ ብለሽ አትቀበይ አንዳናዴ ኧረ ጭራሽ አንመጣጠንም በያቸው ይሄ የጢባራ አይደለም አንችነትሽን ከማይመጥኑሽ ሠዎች መሸሽ እንጅ ~አንዳንድ ሠዎች ውድ መሆንሽን ካልነገርሽው አይገባውም ዘቅጦ ሊያዘቅጥሽ ይፈልጋል እኔ ሴቶች በሚል ጁምላ የማልጨፈለቅ እንቁ ሴት ነኝ በያቸው የሠለፍያዋ ቆንጆ አላህ ትክክለኛ ቀደምቶቿን ተከታይ ሴት ያድርገን https://t.me/https_Aselefya

🧷‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: "كلما حقق العبدُ الإخلاصَ، صُرفت عنه المعاصي والذنوب. 📖مجموع الفتاوى (٢٦۱/۱۰).
🧷‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: "كلما حقق العبدُ الإخلاصَ، صُرفت عنه المعاصي والذنوب. 📖مجموع الفتاوى (٢٦۱/۱۰).

🧷 የኔ ውድ እህት በድል ተወጫቸው ዛሬ እንዳሰብሽው አላለፈ ይሆናል ዛሬ ያቀድሽውን ሁሉ አላሳካሺ ይሆናል ዛሬ በሕመም አልፎ ይሆናል ዛሬ ውድ ነገሮችሺን አጥተሽ ይሆናል ግን ራስሽን አላጣሽም በሕይ
+1
🧷 የኔ ውድ እህት በድል ተወጫቸው ዛሬ እንዳሰብሽው አላለፈ ይሆናል ዛሬ ያቀድሽውን ሁሉ አላሳካሺ ይሆናል ዛሬ በሕመም አልፎ ይሆናል ዛሬ ውድ ነገሮችሺን አጥተሽ ይሆናል ግን ራስሽን አላጣሽም በሕይወት አለሽ በሕይወት ላለ ሁሉ ደግሞ ነገ የተሻለ ቀን ነው የዛሬ ፈተናዎችሽና እንቅፋቶችሽ ሁሉ ወደምትመኚውና ፈጣሪሽን ወደለመንሽበት እድገት የሚያደርሱሽ እድሎች ሊሆኑ ይችላሉና በድል ተወጫቸው ለነገ ድልሺም ራስሽን አዘጋጂ። https://t.me/https_Aselefya

አረ እኝኝኝኝ አልበዛም ወይ ይሄ ብንሄድ ይሻላል የሚል ቃል የምን ብንሄድ ይሻላል ነው? አረ እኛስ እንቆያለን ብንቆይ ነውም ሚሻላል ጓበዝ ሆ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሁሉም ነገር ይስተካከላል ቢኢዝነኒላህ ጥሩ ላይ ሆነው ያያችሇቸው ሁሉ ከባባድ ሁኔታዎችን ያሳለፉ ናቸው.. https://t.me/https_Aselefya

አንዴ ነው ይሉኛል በፍቅር መጓዳት 🧷 አንዴ ነዉ ይሉኛል በፍቅር መጎዳት አንዴ ነው ይሉኛል ባመኑት መከዳት እኔ ግን አላምንም ካለፈ ህይወቴ አላውቅም ተምሬ አውቃለሁኝና ብዙ ተጎድቼ ብዙ ጊዜ አፍቅ
አንዴ ነው ይሉኛል በፍቅር መጓዳት
🧷 አንዴ ነዉ ይሉኛል በፍቅር መጎዳት አንዴ ነው ይሉኛል ባመኑት መከዳት እኔ ግን አላምንም ካለፈ ህይወቴ  አላውቅም ተምሬ አውቃለሁኝና ብዙ ተጎድቼ  ብዙ ጊዜ አፍቅሬ በፍቅር መንገድ ላይ ተጉዤ ተጉዤ የማውቃቸው ሁሉ የሸለሙኝን መልክ  ጠባሳ ልብ ይዤ አንተ ጋራ ስደርስ ልብህና ልቤ  እንደተሳሳበ እንዳዲስ ሳፈቅር ወደ ነፍሴ ምድር  ጥያቄ ዘነበ ቆይ ስንቴ ነው መውደድ  ስንቴ ነው መጎዳት ቆይ ስንቴ ነው ማመን ስንቴ ነው መከዳት? ለስንት ጊዜ ነው? ሲሄዱ መራገም  ሲመጡ  መመረቅ ቆይ ስንት ጊዜ ነው? እርሜ ነው እያሉ በመሃላ መታረቅ? ቆይ ስንት ጊዜ ነው? መተው መርሳት ሲቻላ በማስታወስ ማፍቀር ስንቴ ነው መታቀፍ  ስንቴ ነው መገፍተር? ቆይ ስንት ጊዜ ነው?! በብቸኝነት ውስጥ  በአብሮነት መቀጣት? ለካን ስለካንስ    ለመንገደኛ ልብ ተራ ጥያቄ ነው  መሄድና መምጣት አቦ ወግድልኝ መልስ ነው በራሱ ለተራ ጥያቄ  ተራ መልስ ማጣት። አለች ገጣሚዋ ህዕ👓 https://t.me/https_Aselefya

🧷"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."
🧷"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل." እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን  ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ.... https://t.me/https_Aselefya