fa
Feedback
CryptoCurrency News 🇪🇹

CryptoCurrency News 🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام CryptoCurrency News 🇪🇹

کانال CryptoCurrency News 🇪🇹 (@mirgopp) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 23 557 مشترک است و جایگاه 7 458 را در دسته رمزارزها و رتبه 1 348 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 23 557 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 سپتامبر, 2025، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -318 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 سپتامبر, 2025)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

23 557
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-447 روز
-31830 روز
آرشیو پست ها
📊 JUST IN : Bitcoin hits $90,000 @mirgopp
📊 JUST IN : Bitcoin hits $90,000 @mirgopp

BTC ከ80k በታች ወርዷል።📉 Share 🚀 @mirgopp

👋GOOD MORNING ⏰
👋GOOD MORNING ⏰

ZOO😐 Share 🚀 @mirgopp
ZOO😐 Share 🚀 @mirgopp

PAWS ቶከን ተሰጥቷል ገብታችሁ እዩ PAWS Website - ዌብስምይቱ ውስጥ ግቧ - 3 ሰረዝ በግራ በኩላይ ያለውን ንኩ - claim እሚለውን ንኩ - next next በሉት Share 🚀
PAWS ቶከን ተሰጥቷል ገብታችሁ እዩ PAWS Website - ዌብስምይቱ ውስጥ ግቧ - 3 ሰረዝ በግራ በኩላይ ያለውን ንኩ - claim እሚለውን ንኩ - next next በሉት Share 🚀

😎GOOD MORNING FAMILY'S 🛫
😎GOOD MORNING FAMILY'S 🛫

🤯🤯🤯 Notcoin በቴሌግራም የመጀመሪያው ኤርድሮፕ ከሆነ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ በቴሌግራም ከ1,150 በላይ ኤርድሮፖች ላውንች ተደርገዋል ። 🙆‍♂ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ በላ
🤯🤯🤯 Notcoin በቴሌግራም የመጀመሪያው ኤርድሮፕ ከሆነ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ በቴሌግራም ከ1,150 በላይ ኤርድሮፖች ላውንች ተደርገዋል ። 🙆‍♂ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ በላይ ኤርድሮፖች.....😶‍🌫

photo content

🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው። 📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማ
🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው። 📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . . 🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው።

0.5$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽

የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ? ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረ
የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ? ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረጉ ቡሃላ ሌላ ኤርድሮፓቸው ላይ ማተኮራቸው ነው ። በቅርቡ ሊስት ከተደረጉ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው Major ቶክን ነበር ይሄ ቶክን በሰፕላይ ደረጃ 100 ሚልየን ከመሆኑ ባለፈ የሮክስማን ፕሮጀክት በመሆኑ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋው ከፍተኛ ይሆናል የሚል ግምት ነበረው ። የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት የሆነው ፓቭል የቅርብ ሰው ነው የሚባለው ሮክስማን የዚህ ፕሮጀክት መስራች በመሆኑ ብዙ የተጠበቀው Major በ1.7$ ገደማ ሊስት ተደርጎ አሁን ላይ ወደ 0.4$ ዋጋው አሽቆልቁሏል Notcoin ፣ Major ፣ Dogs ፣ catizen ሁላቸውም ሊስት ከተደረጉበት ዋጋ በጣም ወርደው ይገኛሉ ፤ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው የቶን ብሎክቼይን መዳከም የፓቭል ዱሮቭ እስር እና መሰል ችግሮች ራሱ ቶንን ጨምሮ በስሩ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ዋጋቸው ጥሩ እንዳይሆን እንቅፋት ሆኖበታል ። Major ሊስት በተደረገ ሰአት የቲሙ እቅድ በነበረው ማርኬት ካፕ ላይ ተጨማሪ ከፍ ያለ ማርኬት ካፕ እንዲያስመዘግብ ብዙ ስራዎችን መስራት እንደነበር በወቅቱ የተገለፀ ሲሆን ዋጋው ግን ልክ እንደ ኖትኮይን እንደ ዶግስ እና እንደ ሌሎችም ሊወርድ ችሏል ። ለዚህም ነው Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት ለመቀላቀል ያለፈውን አንድ ወር በከፍተኛ ደረጃ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የነበረው ፤ የቶን በአሜሪካ ውስጥ ማርኬቱ ላይ አለመቀላቀል በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉትን የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ከመጉዳት አልፎ ATM 8$ ማስመዝገብ የቻለውን ራሱ Ton ንም እድገት እንዳያስመዘግብ እንቅፋት ሆኖበታል ። አሁን በአሜሪካ ማርኬት የቶን መቀላቀል የኖትኮይንም ማርኬቱ ላይ መግባት በቶን ስር ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች እድገት በጊዜ ሂደት እውን እንደሚያደርግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ሰዎች ተስፋ እንዲጣልበት አድርጓል https://t.me/ethio_wallet

Current Crypto market.📱📱🪙
Current Crypto market.📱📱🪙

0.1$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽

Every morning is a new beginning
Every morning is a new beginning

ዶናልድ ትራምፕ አሁን ላይ $10,000,000 በላይ የሚያውጡ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን ይዘው ይገኛሉ
ዶናልድ ትራምፕ አሁን ላይ $10,000,000 በላይ የሚያውጡ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን ይዘው ይገኛሉ

BTC 🔥
BTC 🔥

🪙MAJOR ያሳካቹትን achivment ግቡና ወደ NFT ቀይሩ። ወደNFT ለመቀየር ለ 1 Achievement 25 STAR ያስፈልጋቹሀል።💰 ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንችላለን ✔️
🪙MAJOR ያሳካቹትን achivment  ግቡና ወደ NFT ቀይሩ። ወደNFT ለመቀየር ለ 1 Achievement 25 STAR ያስፈልጋቹሀል።💰 ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንችላለን ✔️

በዚህ January ወር..🤑 Notpixel PAWS Lost dogs Clayton SEED 🙂‍↕️ Share 🚀

🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 🍔 Share 🚀
🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 🍔 Share 🚀

🪙Major 🪙MemeFi 🪙X EMPIRE , 🪙 USDT , 🪙 NOT COIN , 🤩Dogs መሸጥ የምትፈልጉ 🔥 ለመሸጥ➡️ @et_habeshan Share 🚀