Samson Endale 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
761
مشترکین
+1124 ساعت
+957 روز
+32530 روز
آرشیو پست ها
Mallorca is one of the largest islands that make up Spain, located in the Balearic archipelago in the middle of the Mediterranean Sea
Real Nature 🐾
እዩና እመኑ ሰዎች
ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል
✝✝✝✝✝✝
እየሱስ በእኩለሌሊት
በሃይሉ ሞትን ድል ነስቷል (x2)
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
እልልታ ለዚህ ይገባል
ግርግርታ ለዚህ ይገባል
✝✝✝✝✝✝✝
የሞት ሀይል ተዋርዷል ዛሬ
ሲኦልም ተመሰቃቅሏል (x2)
✝✝✝✝✝✝✝✝
መላእክቱ ነጭ ለብሰው
ምስራቹን አበሰሩ
✝✝✝✝✝
ተነስቷል እየሱስ ብለው
ለአለም እንዲናገሩ (x2)
✝✝✝✝✝✝✝
መልካም የፋሲካ በዓል
Kids -> use the trendy tools
Real Men -> use industry standards with proven track records
Legends -> use PHP
