Tнє Cσmpαrαtσr¹
رفتن به کانال در Telegram
⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠
نمایش بیشتر734
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
“ከምድረ በዳው ከዚህም ከሊባኖስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ የኬጢያውያን ምድር ሁሉ እስከ ፀሐይ መግቢያ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ዳርቻችሁ ይሆናል።”
— ኢያሱ 1፥4
“በሠራዊቱም መካከል ፀሐይ ስትገባ፦ ንጉሡ ሞቶአልና እያንዳንዱ ወደ ከተማው፥ እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሂድ የሚል ጩኸት ሆነ።”
— 1ኛ ነገሥት 22፥36
Deuteronomy 11 አማ - ዘዳግም
30: እነርሱም በዮርዳኖስ ማዶ፥ ከፀሐይ መግቢያ ካለችው መንገድ በኋላ፥ በዓረባ በተቀመጡት በከነዓናውያን ምድር፥ በጌልገላ ፊት ለፊት በሞሬ የአድባር ዛፍ አጠገብ ናቸው።
“እነርሱም በዮርዳኖስ ማዶ፥ ከፀሐይ መግቢያ ካለችው መንገድ በኋላ፥ በዓረባ በተቀመጡት በከነዓናውያን ምድር፥ በጌልገላ ፊት ለፊት በሞሬ የአድባር ዛፍ አጠገብ ናቸው።”
— ዘዳግም 11፥30
1. Schürer, Emil. The History of the Jewish People in the Age of Jesus Christ: Volume I. Revised and Edited by Geza Vermes, Fergus Millar, and Matthew Black. Bloomsbury T&T Clark, 2014.
2. Finegan, Jack. Handbook of Biblical Chronology: Principles of Time Reckoning in the Ancient World, and Problems of Chronology in the Bible. Hendrickson Publishers, 1998.
3. Maier, Paul L. "Herod and the Infants of Bethlehem." Chronos, Kairos, Christos II: Chronological, Nativity, and Religious Studies in Memory of Ray Summers. Mercer University Press, 1998.
