fa
Feedback
Tнє Cσmpαrαtσr¹

Tнє Cσmpαrαtσr¹

رفتن به کانال در Telegram

⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠

نمایش بیشتر
734
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ደምጿ ርቋል?

Adonai("אֲדֹנָי")

ሐዋርያት 2፥36 “እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”

1ኛ ነገሥት 1፥43 “ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ፦ በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው።”

ዘፍጥረት 27፥37 “ይስሐቅም መለሰ ዔሳውንም አለው፦ እነሆ፥ ጌታህ አደረግሁት፥ ወንድሞቹንም ሁሉ ለእርሱ ተገዦች ይሆኑ ዘንድ ሰጠሁት፥ በእህልም በወይንም አበረታሁት፤ ለአንተ ግን፥ ልጄ ሆይ፥ ምን ላድርግ?”

ዘፍጥረት 45፥9 “አሁንም ፈጥናችሁ ወደ አባቴ ውጡ፥ እንዲህም በሉት፦ ልጅህ ዮሴፍ የሚለው ነገር ይህ ነው፦ እግዚአብሔር በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደረገኝ፤ ወደ እኔ ና፥ አትዘግይ፤”

لَوْ

لَوْ أَرَدْنَا أَن نَّتَّخِذَ لَهْوًا لَّاتَّخَذْنَاهُ مِن لَّدُنَّا إِن كُنَّا فَاعِلِينَ [ ሱረቱ አል-አንቢያ - 17 ] መጫወቻን (ሚስትና ልጅን) ልንይዝ በሻን ኖሮ ከእኛ ዘንድ በያዝነው ነበር፡፡ (ግን) ሠሪዎች አይደለንም፡፡

Martin Luther's Commentary on the Epistle of Jude" by Martin Luther (translated by Douglas J. Elwood)

Luther's Works, Volume 30: The Catholic Epistles" edited by Jaroslav Pelikan and Helmut T. Lehmann

Martin Luther's Understanding of God's Two Kingdoms: A Response to the Challenge of Skepticism" by William J. Wright

"Luther's Works, Volume 35: Word and Sacrament I" edited by Helmut T. Lehmann

1 2 וְהָאָרֶץ הָיְתָ.m4a1.69 KB

Aleph
Aleph

photo content

ወገኔ አሁንም React እያደረግክ ነው🤦

እኔን ሁሌ motivational Speaker ለምን ታደርጉኛላችሁ የዚህ ቻናል እድገት ሁሌ በ (-)!ኸረ ብንሄድ ይሻለናል😭

😢 ተማምኜ ነበር

1 ሰው ለ 10 ጓደኛው ይላክ t.me/TheComparator

እስቲ እኔ ነገ ልምጣ የቻናሉን ቤተሰብ 600 አስገቡት