fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 946
مشترکین
+324 ساعت
-57 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
🚨 ለጊዜው Daily Check-in እንዳትከፍሉ፤ ቦቱ Transaction Confirm እያደረገ አይደለም! @EthCryptopia

🎩X Empire Rebus of the Day Code: SPREAD 📹All Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619 @EthCryptopia

🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia

ለእስከዛሬው እና ለወደፊቱ 🥂

እውነት ለመናገር ይሄ ቻነል ከተከፈተ ግዜ ጀምሮ ለ እናንተ መረጃን ለማቅረብ በምሞክርባቸው ግዜያት ከ እናንተ በላይ ብዙ ነገሮችን እያወቅኩበት ያለ ቻነል ሆኗል ለዛም ነው ተስፋ ሳልቆጥበት በይበልጥ
እውነት ለመናገር ይሄ ቻነል ከተከፈተ ግዜ ጀምሮ ለ እናንተ መረጃን ለማቅረብ በምሞክርባቸው ግዜያት ከ እናንተ በላይ ብዙ ነገሮችን እያወቅኩበት ያለ ቻነል ሆኗል ለዛም ነው ተስፋ ሳልቆጥበት በይበልጥ እየሰራሁበት እና ወደፊት ትልቅ ነገር እንዳስብ እያደረገኝ የመጣው።እናንተ እኔን በምታመሰግኑኝ ልክ እኔም እናንተን ማመስገን እፈልጋለው ይሄ Space ማለትም Crypto  Airdrop web3 ላይ በተወሰነ መልኩ እውቀት እንድይዝ እና ይበልጥ ዲግ እንዳደግ የ እናንተም እጅ አለበት ይሄ በምንም የሚከፈል ነገር አይደለም ቤተሰብ😊 መጀመርያ የዚ ቻነል አከፋፈት ሳልዋሻቹ ለ ሪፈራል ነበር😅ይበልጥ ስገባበት ነው ነገሮች በዚ ልክ ብቻ መሆን እንደሌለባቸው እና ብትክክለኛው መንገድ መኬድ እንዳለበት ለ እራሴም የወሰንኩት ለዛም ይሄን ቻነል ብዙ አላማዎችን ይዞ የሚሄድ መሆን እንዳለበትየወሰንኩት እና በዛም መንገድ እየሄድኩበት ነው ያለሁት። አሁን በጣም በቂ እውቀት ይዣለው አልልም ለዛም በደንብ መማር ማንበብ ማወቅ እንደሚጠበቅብኝ አውቃለው ለ እናንተ በደንብ ወደ ውስጥ ገብተቼ ለማስተማር ይሄ ማለት የማደርሳቹን ኢንፎ አቆማለው ማለት አይደለም ይበልጥ እቀጥላለው ግን ይበልጥ ነገሮችን ለማስተማር ለማሳወቅ ራሴን ማሳደግ ባለብኝ መልኩ ካሳደግኩኝ በኋላ ወደቀጣዩ እቅዴ እገባለው ። የማስባቸውን የማቅዳቸውን ነገሮች በቅርቡ እጽፍላቿለው መች እንደሚሆን አላውቀውም ግን አንደኛውን እርምጃ  ተራምጄ ስጨርስ ነው የሚሆነው።እዚ ስላደረሳቹን እናመሰግናለን የሆነ የምላቹ ነገር ይሄንን ስፔስ አትራቁት ባላቹ ግዜ ሁሉ አንድ አንድ ነገር ለማወቅ ሞክሩ በጣም ሰፊ እና Interesting የሆኑ ብዙ ነገሮች አሉት አብረን እናየዋለን ብዬ አስባለው ነገሮች ጥሩ ይሁኑና። መልካም ምሽት ይሁንላቹ🙌

Today's Stock Exchange Combo 1. Real Estate in Nigeria. 2. Hamster Breeding. 3. OnlyFans Models. 🪙 Rebus of the Day: Arbitra
Today's Stock Exchange Combo 1. Real Estate in Nigeria. 2. Hamster Breeding. 3. OnlyFans Models.
🪙 Rebus of the Day: Arbitrage

🔔UPDATE 6️⃣🔤 🙏🏾
🔔UPDATE 6️⃣🔤 🙏🏾

🎩Chill Phase ✅ለአጭር ግዜ ምን አልባትም እስከ 2 ሳምንት የሚቆይ Season ነው Listing ሚሆነውም ከ October ግማሽ በኋላ ይሆናል።

🚩X Empire Chill Phase🚩 ✅X Empire Chill Phase የምትሳተፉ ከ Total Supply 5% ተዘጋጅቷል ለዚኛው Season በደንብ ስሩት እስከ መች እንደሚቆይ አልታወቀም።34.5
+2
🚩X Empire Chill Phase🚩 ✅X Empire Chill Phase የምትሳተፉ ከ Total Supply 5% ተዘጋጅቷል ለዚኛው Season በደንብ ስሩት እስከ መች እንደሚቆይ አልታወቀም።34.5Billion $X Token ነው የሚከፋፈለው። ✅Ton Transaction ያደረጋቹ ደግማቹ ማድረግ አይጠበቅባቹም Task ውስጥ ገብታቹ Check ስትሉት ይሰጣቿል።

የ አንዳንድ ሰው ህልም

Binance ተጠቃሚዎቹን የትኛውን Token እንደሚወዱ እያስመረጠ ነው! 👍 BNB ❤️ DOGS 🔥 NOT የ Community ምላሽ ላይ Based ሆኖ Airdrop እና የተለያዩ Surprise Cam
Binance ተጠቃሚዎቹን የትኛውን Token እንደሚወዱ እያስመረጠ ነው! 👍 BNB ❤️ DOGS 🔥 NOTCommunity ምላሽ ላይ Based ሆኖ Airdrop እና የተለያዩ Surprise Campaign ለማዘጋጀት አስበዋል! ለመጀመር፡ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/ @EthCryptopia

🚩X Empire Chill Phase🚩
🚩X Empire Chill Phase🚩

🔔TABI TESTNET UPDATE ✅Tabi Faucet ለመውሰድ አስቸጋሪ ነበር አሁን Claim ማድረግ ትችላላቹ።
🔔TABI TESTNET UPDATE ✅Tabi Faucet ለመውሰድ አስቸጋሪ ነበር አሁን Claim ማድረግ ትችላላቹ።

⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : When did the DeFi project Compound introduce governance tokens? Answer: June 15, 2020 @EthCry
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : When did the DeFi project Compound introduce governance tokens?
Answer: June 15, 2020
@EthCryptopia @EthCryptopia

Repost from X Empire Community
70% + 5% = Chill Phase Frens, yes, we have indeed revised the tokenomics. We have allocated an additional 34,500,000,000 $X t
70% + 5% = Chill Phase Frens, yes, we have indeed revised the tokenomics. We have allocated an additional 34,500,000,000 $X tokens to the community. We have already locked in the numbers and will distribute 70% of the supply based on the results of the first phase and the criteria described in the previous post. Right now, we are in the final stages of ironing out the technical details for the TGE to ensure a smooth experience for all of you. The listing will take place in the second half of October. We will announce the exact date in the coming days. And to keep things interesting for you, based on numerous requests, we decided to spice up the wait for the listing with a nice bonus from our side. That's why today we are launching the Chill Phase, for which we have allocated an additional 5% of the supply. These 34.5 billion $X tokens will be distributed among the players who participate in the Chill Phase. This phase will be very short and will only last a couple of weeks. All the characters will be reset, making it a true, live, and dynamic competition. The 70% of tokens allocated from the first phase have been fixed, and your participation or non-participation in the Chill Phase will not affect them in any way. Whether to participate or not is entirely up to you. We love you either way. But on the other hand, what’s stopping you from going after another slice of the pie with much lower competition and a shorter timeframe? Think about it. It seems like it’s going to be fast, fun, and vibrant. It's a great opportunity for old players to feel the rush and speed of progress once more. And for newcomers who have recently joined, it’s a chance to fight for an Airdrop. The total Airdrop allocation for the community will be 75%. The start is coming soon. Get ready. 🚩🚩

Official Gate on Twitter ❤️‍🔥 👻Memefi ⭐️Major 🍅Tomarket Airdrop in OCT ✉️🚀 @EthCryptopia
Official Gate on Twitter ❤️‍🔥 👻Memefi ⭐️Major 🍅Tomarket
Airdrop in OCT ✉️🚀
@EthCryptopia

🔔SUNWAVES Update ✅Sunwaves በቅርቡ Okx ላይ List የመደረግ እድል አለው ነገር ግን ምን ያህል ግዜ እንደሚቆይ አይታወቅም። ✅ Sunwaves የመጀመርያም ICE Blockchain
🔔SUNWAVES Update ✅Sunwaves በቅርቡ Okx ላይ List የመደረግ እድል አለው ነገር ግን ምን ያህል ግዜ እንደሚቆይ አይታወቅም። ✅ Sunwaves የመጀመርያም ICE Blockchain Project ነው።

እኛ እንደሌሎቹ አይደለንም @EthCryptopia
እኛ እንደሌሎቹ አይደለንም
@EthCryptopia