Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 900
مشترکین
-224 ساعت
-267 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
4 900
😅እንዲ ብሎ ነበር እንደቀልድ የጀመረው
አሁን ያሳሰበኝ Preseason ይቆጠራል ወይስ Premier league መጀመር አለበት😂
Day ስንት?
4 900
Good Morning Everyone 😃
Have a beautiful day mates✌️🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 900
4 900
🔔DAWN
✔️DAWN ይሄ ፕሮጀክት ከተጀመረ ወደ 2 አመት እየሆነው መሰልኝ። በዚ 2 አመት ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ ነው የቆዩት። የ Dawn አላማ አሁን ላይ ካለው የ internet ዋጋ አንጻር ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ሌሎች internet Service Provider የ እኛን Data Monitor ያደርጋሉ ስለሚታሰብ ከነሱ ነጻ የሆነ internet Connection Provide (Decentralized Internet) ማድረግ ሲሆን ለዛም ከ Flume Internet , Helium Network ሌሎች ISP(Internet Service Providers) ጋር Partnership ፈጥረው እየሰሩ ይገኛሉ እስካሁን ባለው በ Africa እና USA እኛ ረን ከምናደርገው Node የሚወስዱትን Free Internet bandwith የተለያየ infrastructure ሰርተው እየሸጡ ይገኛሉ።እንደ አጠቃላይ የነሱን Service የሚጠቀም ሰው ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን ባያሳውቁም በነዚ ከተማዎች ግን ለ ምን ያህል ሰው ማስጠቀም የሚችል infrastructure እንዳላቸው አሳውቀዋል 👇🏽
— New York ✔️ Can provides access to the DAWN network for over 500,000 households
— Pennsylvania ✔️ Can Access over 14,000 households
— Nevada ✔️ This site enables coverage for approximately 100,000 households in the area.
— New Jersey ✔️ 32,000 households in New Jersey.
DAWN — Wireless infrastructure is an important component of DAWN’s goal to bring transparent, high-speed Internet access at an affordable price to as many people as possible. This enables connectivity to be discovered and shared without being locked behind the corporate wall of Internet monopolies.✔️በ አጠቃላይ Dawn እየሰራ ያለው ይሄንን ነው Monitor ሳያደርግ ወይም ዳታችን በሆነ ሰው ሳይታይ ነገር ግን የ internet አገልግሎት ለሰዎች መስጠት ነው ።ከዛ በተጨማሪ ፌር በሆነ ዋጋ።Grass ተመሳሳይ ነገር ሰያደርግ ነበር ነገር ግን grass ቀጥታ ለህዝብ አገልግሎት አልነበረም የ እኛን Internet bandwith የሚሸጠው ለተለያዩ ትላልቅ Data Center ላላቸው ወይም ከፍተኛ የሆነ የ internet ፍጆታ ለነበራቸው Company የሚሰጠው። ✔️TBH Dawn partnership አለኝ ካላቸው ISP official የሆነ Agreement እንዳላቸው ያየሁት ነገር የለም ግን ካለው ባከር አንጻር ስናየው ልክ ያልሆነ ነገሮችን ኦፊሺያል ያደርጋሉ ብዬ አላስብም። 💬What's you're opinion You think Dawn Will Cook? @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 900
🔔TON
✔️TON አለማችን ላይ ካሉት 50 ትላልቅ Cryptocurrency አንጻር የተሻለ Staking APR ያለው ከሁሉም በልጦ አንደኛ ላይ ተቀምጧል።Stake APR ማለት Stake ካደረጋቹት Coin በ አመት የምታገኙት Return ነው። ይሄ ነገር አሁን ላይ ለ TON Coin ሆነ Blockchain እድገት አንደኛው Factor ነው። ከወር በፊት የ TON Blockchain Network Fee 6x እንዲቀንስ መደረጉ ይታወቃል። Pavel Durove በ እስር ላይ ከነበረብት ግዜ ጀምሮ የነበረው የ TON Coin እና Blockchain ፈላጊ ማጣት ቀስ በቀስ እየተሻሻለ መጥቷል🔥
4 900
NEWS
✔️Bitget also will delist ETB from P2P. Slowly all CEX Is delisting ETB from P2P exchange.
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 900
Department of war
✔️እነዚ ዳታዎች Document ተደርገው ከተቀመጡ ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ትንታኔ የሌላቸው ወይም ደግሞ ታይተዋል የተባሉት ፍጥረታት ላይ ምርመራ ተደርጎ ምንነታቸውን በትክክክል ማወቅ ያልተቻሉ ነገሮች ናቸው ።ለዚህም እንደምክንያት የተቀመጠው የተሟላ ዳታ አለመኖሩ ሊሆን እንደሚችል አሳውቀዋል ።
✔️እዚ ላይ ገብታቹ ሁሉንም ማየት ትችላላቹ https://www.war.gov/UFO/#directive
4 900
👽Yooo Guys you think this is real👀
Pentagon በሰማይ ላይ የኮከብ ቅርፅ ያለው የሚንቀሳቀስ አካል ብሎ የለቀቀው ነው።በ አጭሩ ከመሬት ውጪ የሚኖሩ አካላት እንዳሉ ማሳያ ነው። እውነት ከሆነ!👀👽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 900
Good Morning Everyone 😃
Have a beautiful day mates✌️🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 900
😴Good Night y'all
Have a beautiful night 🙌 Stay Safe
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
