Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر5 000
مشترکین
-424 ساعت
-197 روز
+1930 روز
آرشیو پست ها
4 941
+3
🐶Paws Task ለመጨረስ በዚ መልኩ Homescreen ላይ Shortcut ከፈጠራቹ በኋላ በዛ Shortcut ገብታቹ Verify አድርጉ በመቀጠል Paws MiniApp ላይ ገብታቹ reload አድርጉት ይሰራል።
4 941
🔔Xenea Daily quiz answer January 05
➡️በዚ ሊንክ ግቡ እና በemail Register አድርጉ Playstore or Appstore ተጠቅማቹ App አውርዱ።
➡️ Referral Code(Link)
15tl4oWIHE ይሄንን ተጠቀሙ 1000 Point ይሰጣቿል።
➡️ Mission ውስጥ በመግባት ያሉትን ታስክ ጨርሱ።ያላቹ Point ከፍ ሲል Mine ማድረግ ትጀምራላቹ።
➡️ሰዎችን ጋብዙ።
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
@EthCryptopia4 941
PAWS Update 🐾
✨ ለ TGE እየተዘጋጀን ነው ብለዋል
📋 Airdrop criteria (e.g., quests completed) እንዲሁም ሌሎች requirements ወደፊት ይነገራል
🔥 Bot ላይ "coal 🪨 " ያላቸው Active ባለመሆናቸው እድሉ የላቸውም
🎁 Token conversion የሚወሰነው በ quests, referrals, roadmap participation እና ወዘተ
@EthCryptopia
4 941
⭐️ MAJOR የነበራቹን Achievement ወደ NFT 🖼 በመቀየር፤ ከ 3 ሳምንት ⏳ በኋላ Trade እንዲሁም Share 🔄 ማድረግ ትችላላችሁ፤
✅ በቀጣይ 24hr ⏰ ውስጥ የ Major አካውንታችሁን verify ✔️ አድርጉ፤
@EthCryptopia
4 941
4 941
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
Ralph Waldo Emerson
አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME
@EthCryptopia4 941
+2
😂 Influencers እኛ ሀገር ከ 1-2K Account ያለው ሰው እንዳለ አላወቁም😅
ጥያቄው መሆን የነበረበት አንድ ሰው ምንም ሳይሰራ እንዴት ዝም ብሎ In Millions Point ሊኖረው ይገባል ነበር።የምንበልጣችው መስሏቸው እንዳይሆን ብቻ😅
4 941
🔔Xenea S2 Started
➡️If you Miss Season One join and start Mining
➡️Register with this lino https://xenea.app/register/15tl4oWIHE
➡️Use Referral Code
15tl4oWIHE4 941
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Earthquake
በዛሬ ሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ።
ትላንት ለሊት በሬክተር ስኬል 5.0 ከተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት በኃላ ዛሬ የተለያየ መጠን ያላቸው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች ተመዝግበዋል።
ከትላንት ለሊቱ በኃላ በሬክተር ስኬል ፦
➡️ 4.7
➡️ 4.5
➡️ 4.7
➡️ 4.5
➡️ 4.5
➡️ 5.2 የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እንደነበሩ የአሜሪካ ጆኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል።
በሬክተር ስኬል 5.2 በቅርብ ሰዓታት እና ባለፉት ቀናት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ሆኗል።
ከመተሀራ 32 ኪሎ ሜትር ርቀር ላይ የተመዘገበው ይኸው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ተሰምቷል።
በሌለ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀት በተደጋጋሚ እየተከሰተ በሚገኝባቸው የአፋር አካባቢዎች የእሳተ ገሞራ ፍንዳታም እየተስተዋል ይገኛል።
ቪድዮ ፦ Enike
@tikvahethiopia
4 941
4 941
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
