fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 946
مشترکین
+324 ساعت
-57 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
🍅 Tomato Daily Secret TAP : 🌲: 2x tap 😄 Tomato: 3x tap 🚨 LISTING ON OCTOBER ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCryptopia
🍅 Tomato Daily Secret TAP : 🌲: 2x tap 😄 Tomato: 3x tap
🚨 LISTING ON OCTOBER
ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCryptopia

$MEMEFI በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ ምን ላይ List እንደሚያረጉት, SNAPSHOT እና መች Mining እንደሚያልቅ Announce ባለማድረጋቸው፤ Twitter ላይ ብዙ ሰው የ Listing ቀን
$MEMEFI በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ ምን ላይ List እንደሚያረጉት, SNAPSHOT እና መች Mining እንደሚያልቅ Announce ባለማድረጋቸው፤ Twitter ላይ ብዙ ሰው የ Listing ቀን ይራዘማል እያሉ ነው ! MEMEFI እስካሁን Lambo 🏎️ እንሸልማለን ከማለት ውጪ ምንም ስለ Tokenomics የገለፁት የለም
በቀሩት ጥቂት ቀናት ይህን ያደርጉ ይሆን? የምናየው ይሆናል😊
@EthCryptopia

🔥HOT WALLET UPDATE ✅HOT Wallet በአዳሱ Update ላይ Token Analysis ጨምሯል በደንብ Function ያደርጋል።🔥 ➡Market Cap ➡ 24h Volume ➡ All-time
🔥HOT WALLET UPDATE ✅HOT Wallet በአዳሱ Update ላይ Token Analysis ጨምሯል በደንብ Function ያደርጋል።🔥 ➡Market Cap ➡ 24h Volume ➡ All-time High/Low ➡ Supply Info ➡ Token Distribution Info ➡ Raise Info ➡ Backers ➡ Top Followers on X (Twitter) ➡ Twitter Score

🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Fund 1. OnlyFans Models. 2. Real Estate in Nigeria. 3. Gold Mining Tools. ❓To use it navig
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Fund
1. OnlyFans Models. 2. Real Estate in Nigeria. 3. Gold Mining Tools.
❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle ✅Answer - Vesting 🎩X Empire Rebus ✅Answer - ORACLE ✅Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619 ✅Mining End Today @EthCryptopia @EthCryptopia

⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : when was LaborX released on Mainnet? Answer: November 11, 2019 👉🏽 t.me/TimeFarmCryptoBot @E
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : when was LaborX released on Mainnet?
Answer: November 11, 2019
👉🏽 t.me/TimeFarmCryptoBot @EthCryptopia @EthCryptopia

🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia

🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia

Question: Choose the correct answer!
Anonymous voting

$MEMEFI Premium እነዚህን የያዘ ሲሆን በ 500 ⭐ ወይም 1 Ton አክባቢ ከፍላቹ Join ማድረግ ትችላላቹ፤ እስካሁን 10K ሰው ነው Join ያረገው! ይሄን መኪና የምነዳበት አስፓልት የለ
$MEMEFI Premium እነዚህን የያዘ ሲሆን በ 500 ⭐ ወይም 1 Ton አክባቢ ከፍላቹ Join ማድረግ ትችላላቹ፤ እስካሁን 10K ሰው ነው Join ያረገው! ይሄን መኪና የምነዳበት አስፓልት የለም ብዬ ነው እንጂ እከፍል ነበር 🤭 @EthCryptopia

$MEMEFI ደመቅመቅ አርጎታል😁 MEMEFI PREMIUM የገዛቹ Lamborghini Aventador SV ጠብቁ 🤭 የ 65 ሚልየን ብር መኪና ነው @EthCryptopia
+1
$MEMEFI ደመቅመቅ አርጎታል😁 MEMEFI PREMIUM የገዛቹ Lamborghini Aventador SV ጠብቁ 🤭
የ 65 ሚልየን ብር መኪና ነው
@EthCryptopia

MemeFi is launching the Grand Draw, offering a Lamborghini Aventador SV as the grand prize. The event runs from October 3 to
MemeFi is launching the Grand Draw, offering a Lamborghini Aventador SV as the grand prize. The event runs from October 3 to October 17, with the winner announced live on YouTube. To participate, purchase MemeFi Premium, which grants permanent access to all Grand Events, priority in airdrops, 100M coins, 1,000 spins, and exclusive styling. The winner will also enjoy a paid trip to Dubai to collect the car.

⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : When did the DeFi project Compound introduce governance tokens? Answer: March 16, 2020 @EthCr
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME Q : When did the DeFi project Compound introduce governance tokens?
Answer: March 16, 2020
@EthCryptopia @EthCryptopia

🎉 Blum hits two milestones: - 30M connected wallets 💼 - 30M Telegram subscribers 📲 🔥 Why connect your wallet to Blum: - S
🎉 Blum hits two milestones: - 30M connected wallets 💼 - 30M Telegram subscribers 📲 🔥 Why connect your wallet to Blum: - Stay ready for token drops 💰
👀 Connect your wallet: Blum Wallet
@EthCryptopia

$Major Deposit Open On Bitget @EthCryptopia!
$Major Deposit Open On Bitget @EthCryptopia!

🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን 📌ማንኛውም የምትጠቀሙበት Device ለምሳሌ ላፕቶፕ፣ስልክ፣ኮምፕዩተር ደህንነት መጠበቅ 📌 Software Update ሲኖር በተቻለ አቅም አ
🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን 📌ማንኛውም የምትጠቀሙበት Device ለምሳሌ ላፕቶፕ፣ስልክ፣ኮምፕዩተር ደህንነት መጠበቅ 📌 Software Update ሲኖር በተቻለ አቅም አፕዴት ማድረግ 📌ከማናውቀው ወይንም ከማንተማመንበት Website, Application የሚመጡ ፖፕ አፕ ዊንዶው አለመንካት 📌ከማናውቀው ግለሰብ ወይም ተቋም የሚላክልንን E-mail አለመንካት፣አለመመለስ 🟢ከላይ የተጠቀሰነው የመጨረሻ 4መንገዶች በ phishing ከሚመጣ የምጭበርበር ድርጊት ራሳችንን መከላከል ያስችለናል። 🟢እኛ ስለ ስካሚንግ ይህን ብለናል እናንተም ሀሳባችሁን አስቀምጡልን።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን 📌 በመጀመርያ በማይታወቅ ስልክ ቁጥር የሚደረግላችሁን ጥሪ አጠራጣሪ ነገር ካያችሁበት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ ወይንም የደዋዩ
🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን 📌 በመጀመርያ በማይታወቅ ስልክ ቁጥር የሚደረግላችሁን ጥሪ አጠራጣሪ ነገር ካያችሁበት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ ወይንም የደዋዩን ማንነት ለማወቅ TrueCaller App ብትጠቀሙ እመርጣለው። 📌መረጃችንን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት እንቆጠብ። 📌ሌላው ደግሞ ሀገራችን ላይ በአሁን ሰአት የበዛው ከባንክ ጋር ተያያዥነት ያለው ማጭበርበር ስለሆነ የተወሰነ ነገር እንበላችሁ ♦️ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ባንክ ደውሎ የምንጠቀምበት አካውንት ችግር ላይ እንደሆነ እና ለማስተካከል ብለው የመፍትሄ መንገድ በስልክ አይነግሩንም በአቅራቢያችን የሚገኝ ብራንች ሄደን እንድናስተካክል ብቻ ነው የሚነግሩን። ♦️ባንክ አካውንታችሁ ችግር ላይ ነው የሚል ስልክ ጥሪ ቢደርሳችሁ እንኳን ከየትኛው ብራንች እንደሚደወል ጠይቁ እናንተ አካውንታችሁን ከከፈታችሁበት ብራንች ውጪ ከሌላ ብራንች ተደውሎ ምንም አይነት ነገር አይነግሯችሁም ወይንም አትጠየቁም። ♦️ከአንድ ባንክ ተደውሎ ሊነገረን ከሚችሉ ነገሮች መሃል 🔺 Account ከፍተን ATM Card ሲደርስ ተደውሎ ከከፈትንበት ብራንች ተደውሎ ሄደን እንድንወስድ 🔺የምንጠቀመው አካውንት /ሞባይል ባንኪንግ ለረጅም ግዜ ሳንጠቀመው ቀርተን ከሆነ በቴክስት ዶርማንት እንደሆነ እና እንድንጠቀምበት ወይም በአካል ሄደን እንድናስተካክል 🔺Check አዘን ከሆነና ሲደርስ...የባንክ ሰራተኞች ጨምሩበት😊 📌 ማንኛውንም አካውንት ኢንፎርሜሽን,ፓስወርድ ለሰዎች ከማጋራት መቆጠብ                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 በሀገራችን በምን አይነት ዘዴ የማጭበርበር ድርጊት ይፈፀማል? 📌በሀገራችን በተለያዩ ዘዴዎች በርካታ የማጭበርበር ድርጊት እየተፈፀመ ነው ከነዚህም መሃል ♦️ 1.ከአንድ ባንክ አደሚደውሉ በመምሰ
🟢 በሀገራችን በምን አይነት ዘዴ የማጭበርበር ድርጊት ይፈፀማል? 📌በሀገራችን በተለያዩ ዘዴዎች በርካታ የማጭበርበር ድርጊት እየተፈፀመ ነው ከነዚህም መሃል ♦️ 1.ከአንድ ባንክ አደሚደውሉ በመምሰል በብዙ የማወናበጃ ስልት ከአንድ ሰው ገንዘብ መውረድ።ለዚህም ምሳሌ ከዚ ቀደም ፓስት የደረግነውን ተመልከቱ https://t.me/c/1100373986/64504 ♦️2. Fake Transaction History በማሳየት ግብይት መፈፀም https://t.me/c/1100373986/61743 ♦️3. ከስራ ቅጥር ጋር የተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት ♦️4. Real state ,መኪና , የተለያዩ ሽልማት እና ገኝዘብ እንሸልማለን በማለት Telegram group ላይ ሰው እንዲያስገቡ ማድረግ ♦️5. በOnline ገንዘብ ይስሩ በማለት የሚሰራ የማጭበርበር ድርጊት።ከዚ ቀደም ፓስት ያደረግናቸው https://t.me/ethio_techs_group/1730377 https://t.me/c/1100373986/55966 https://t.me/c/1100373986/56200 https://t.me/c/1100373986/59371 ♦️6. Lottery ደርሶኛል መታወቅያ ስለሌለኝ የተወሰነ ብር ማስያዣ ሰጡንና ሎተሪውን ወስዳችሁ አውጡልን በማለት የሚደረግ ማጭበርበር ድርጊት 🟢 እናንተም ቀጥሉበት.....                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢በየትኛው ሀገሮች ላይ ስካመሮች በብዛት ይገኛሉ? 📌 እንደ Fineproxy ጥናት እና ዘገባ በ2023 ላይ በስካመር ብዛት ከ1-10 ብሎ የዘረዘሯቸው ሀገሮች መሀል በቀዳሚነት የተቀመጡት 1-Nig
🟢በየትኛው ሀገሮች ላይ ስካመሮች በብዛት ይገኛሉ? 📌 እንደ Fineproxy ጥናት እና ዘገባ በ2023 ላይ በስካመር ብዛት ከ1-10 ብሎ የዘረዘሯቸው ሀገሮች መሀል በቀዳሚነት የተቀመጡት 1-Nigeria 2-USA እና 3-India ናቸው 📌ደረጃ የተመደበበት መስፈርት ♦️ሪፓርት በተደረገ የመጭበርበር ተግባር ♦️በጠፋው የገንዘብ መጠን እና ♦️በሚደረገው የመጭበርበር ዘዴ ነው። 📌ከ1-10 ያሉትን ከዚ ምስል ላይ መመልከት ትችላላችሁ                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 4. የአንድን ድርጅት Product or Service ለሚጠቀሙ ግለሰቦች ብች ከዛ ጋር የተያያዘ Email መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ ከላይ ካልናቹ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ይሄ ግን ለየ
🟢 4. የአንድን ድርጅት Product or Service ለሚጠቀሙ ግለሰቦች ብች ከዛ ጋር የተያያዘ Email መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ ከላይ ካልናቹ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ይሄ ግን ለየት የሚያደርገው የተጭበርባሪው ግለሰብ ዳታ የሚገኘው ከሚጠቀመው ድርጅት ላይ ሃክ ተደርጎ ከወጣ ዳታ ላይ ነው። 📌አጭበርባሪዎቹ ይሄ ዘዴ ቀላል ይሆንላችዋል።ለምሳሌ በውጪ ሀገራት ከተለመዱት መሀል የአንድ አንቲ ቫይረስ ወይም VPN service provider ድርጅት የተላከ መልእክት አስመስለው በመላክ እና ለረጅም ግዜ የተጠራቀመ የሚመለስ ገንዘብ እንዳለ በመንገር የማጭበርበር ድርጊት ይፈፅማሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 3. Random E-mail መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ የሚጠቀሙት Leak ተደርገው ከሚወጡ የተለያዪ ድርጅቶች ዳታ ነው።አንድ ድርጅት የሳይበር ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ጥቃት አድራሹ በዛ ድር
🟢 3. Random E-mail መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ የሚጠቀሙት Leak ተደርገው ከሚወጡ የተለያዪ ድርጅቶች ዳታ ነው።አንድ ድርጅት የሳይበር ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ጥቃት አድራሹ በዛ ድርጅት የሚገኝ የግለሰቦችን ዳታ ያገኛል እሱንም ዳታ በአብዛኛው ጊዜ Darkweb ላይ ለሽያጭ የቀርቡታል።ይህን ዳታ በመጠቀም እዛ ላይ የሚገኙ ማንኛውም E-mail Address ላይ የተለያየ መልእክት በመላክ የማጭበርበር ድርጊታቸውን ያከናውናሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻