fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 947
مشترکین
-1424 ساعت
-367 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
🤑Blum X Memefi Task ➡️They allocate 1% For blum users ➡️You need 0.12 Ton(Including Gass fee)to be eligable in this campaign
🤑Blum X Memefi Task ➡️They allocate 1% For blum users ➡️You need 0.12 Ton(Including Gass fee)to be eligable in this campaign ➡️Reward 999BP and a share of 1% $MEMEFI TOKEN @EthCryptopia

🪙$99K New ATH🔥 ⚪️ETH Road to $3.6k 🧬SOL $262 New ATH 🔶BNB $636 🔥
🪙$99K New ATH🔥 ⚪️ETH Road to $3.6k 🧬SOL $262 New ATH 🔶BNB $636 🔥

GM❤️ $MEMEFI DISTRIBUTION ONGOING...

Repost from Catapult Extreme
Get ready to claim! 💪 The $MEMEFI token distribution and listings will take place on Nov 22. Save the time: ✍️ On-Chain Claim — 12:00 UTC ✍️ Listings — 13:00 UTC Create an OKX wallet or import yours via seed phrase only for claim. 💼 Check out the detailed claim guide: Video: https://youtube.com/shorts/eC-knmpD3ho?feature=shared Text: https://mirror.xyz/memeficlub.eth/ZzaMC7cuYQ7rndN3Io9GnXwjIzj8dX5Giyy2c28-C7M ⤵️Claiming is available to everyone. Frequently asked: OKX Wallet is nowhere to find in my region mobile store Use the official OKX Wallet Telegram app. It's available in all regions: @OKX_WALLET_BOT How do I check my ecosystem activity allocation and claim? Import your wallet with ecosystem activity footprint to the OKX wallet app (via seed phrase only! — not private key). You'll seed your allocation under other allocations. Claim your allocation. You can change your connected wallet (with the footprint from different activities) anytime and claim another allocation.

photo content

Soon አዲስ Feature 🔥 @EthCryptopia
Soon አዲስ Feature 🔥 @EthCryptopia

JUST PRESS THE HEART 🧡 @EthCryptopia
JUST PRESS THE HEART 🧡 @EthCryptopia

🐾

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

$PX NEW TASK 🔥 @EthCryptopia
$PX NEW TASK 🔥 @EthCryptopia

🔔SUNWAVES — Doctor X ➡️ICE Blockchain ላይ እየሰራቹ የምትገኙ ሰዎች በምንም ተአምር ችላ አትበሉት እስካሁን እየሰራነው ካለነው ፕሮጀክት አንጻር እነሱ የተሻሉ ናቸው።የተሻሉ ና
🔔SUNWAVES — Doctor X ➡️ICE Blockchain ላይ እየሰራቹ የምትገኙ ሰዎች በምንም ተአምር ችላ አትበሉት እስካሁን እየሰራነው ካለነው ፕሮጀክት አንጻር እነሱ የተሻሉ ናቸው።የተሻሉ ናቸው ስላቹ ሁሉንም ሳይሆን በተለይ የመጀመርያዎቹን ፕሮጀክት SUNWAVES , DoctorX , Call Fluent እነዚን ስሩ በእርግጥ እነዚን ፕሮጀክት ያመጡት $ICE Coin ካለው ዋጋ እየተገዛ እንዲጨምር ለማድረግ ያመጡት ፕሮጀክት ቢሆንም ነገር ግን እንደመጀመርያ Airdrop Project ጥሩ Push ያደርጉታል ብዬ አስባለው።የመጀመርያው Project ደግሞ SUNWAVES ነው ሶ ስሩት።EVEN Leaderboard ላይ ያለውን ሰው ምን ያህል እንዳለው ተመልከቱት ከሌላው አንጻር በጣም ትንሽ ነው። ➡️ሌላው ደግሞ Doctor X ነው እሱ ደግሞ የመጀመርያው ICE Blockchain ላይ ላውንች የሚደረግ Memecoin ነው የተሰራው ደግሞ በ Multi VersX ።MultiversX ደግሞ በቀድሞ ስሙ Elrond ስራውን የተለያዩ DAPP Launch የሚደረግበት Blockchain ሲሆን DoctorX የተሰራውም በዚው ቲም ነው። MultiversX ከተለያዩ VC Investors ጋር ፓርትነር ናቸው Doctor X የተባለውንም Project በደንብ ፑሽ እንደሚያደርጉት አልጠራጠርም። ➡️ለምን ሌላውን እያየን ይሄንን Airdrop እንስራ ልትሉ ትችላላቹ እስካሁን እየሰራነው ካለው ፕሮጀክት ስለ ስታርም ሆነ Ton Transaction ያላወራ ፕሮጀክት ይሄ ነው በ እርግጥ Farming Speed ለማፍጠን ICE Coin ገዝታቹ በርን እንድታደርጉ ጠይቀዋል እሱ እንደ Return ካላቹ Farming Speed በብዙ እጥፍ እንድታገኙ ያደርጋቿል እንጂ አሁን እንደምናየው በየአስር ነገሩ Transaction or star ገለመሌ የሚል ነገር የለም።ሌላው ደግሞ በ 12 ሰአት እየገባቹ አንድ ግዜ አንድ በተን መንካት ብቻ ነው ስራው በዛ ቢባል ሁሉንም ፕሮጀክት እንኳን የምትሰሩ ቢሆን አጠቃላይ አንድ በተን አክቲቬት አድርጎ ለመውጣት የ 2 እና 3 ደቂቃ ስራ ነው ሶ አትዘናጉ እዚ ላይ። ➡️Btw ይሄን ሁሉ ለመጻፍ የተነሳሁት እዛው Sunwaves App ላይ ያለውን ዳታ ካየሁት በኋላ ነው።ምስሉ ላይ እንደምታዩት ምን ያህል ሰው አክቲቭ ሆኖ እየሰራ እንዳለ ያሳያቿል።በአጠቃላይ SUNWAVES ላይ Farm እያደረጉ ከሚገኙ ሰዎች Active ሆነው እየሰሩ ግን ያሉት ወደ 1.9M የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ነው ናቸው ይሄ አንዱ የሆነበት ምክንያት አንደኛ KYC የሚጠይቅ መሆኑ Multi Account Farm ለማድረግ አለመመቸት ሁለተኛ ደግሞ አብዛኛው ሰው Tap2Earn ሲጀመር ያወቀው Ton Blockchain ነው ይሄ ፕሮጀክት ግን Launch የሚደረገው ICE Blockchain ላይ መሆኑ በዙ ሰዎችን ወደዚ ፕሮጀክት የተሳቡ አይመስለኝም ሶስተኛው ደግሞ እና በጣም የሚገርመው Influencer የተባሉት ስለ እነዚ ፕሮጀክቶች ሲያወሩ እያየው አደለም ይሄ ደግሞ ሰዎች እንዲገቡ አያደርጋቸውም ሰዎች ባልበዙ ቁጥር ደሞ ለሚሰራው ሰው ጥሩ ይሆናል ማለት ነው። ➡️አሁን ስሩት አትስሩት የ እናንተ ውሳኔ ነው ሌሎቹን ተዉት እና SUNWAVES እና DoctorX ስሯቸው በቅርቡ TGE ይኖራል የ DoctorX የተረጋገጠ ሲሆን ከ 12 ወይም 11 ቀናት በኋላ Mining ይጠናቀቃል SUNWAVES Q4 ላይ ይጠናቀቃል የሚል ነገር ስላለ እነዚ ሁለቱ ላይ ፎከስ አድርጉ። እኔ በበኩሌ ሁሉንም እሰራዋለው ነገር ግን ያን ያህል ትኩረት አልሰጥበትም ታስኮቹን ብቻ እሰራለው ሰዎች ምናምን ላልጋብዝ እችላለው ታስኮቹ እስካሁን እንዳየሁት የሚጠፉ አይደሉም በ ታስኮች ብቻ እስከ 100ኬ ድረስ መያዝ ትችላላቹ።ሌላው ከሁሉም DoctorX የተሻለ ነው ብዬ አስባለው እሱን ከቻላቹ ቤት ውስጥ የማይሰራ ሰው ካለ ምናምን ወይም ጀለሶቻቹ ካሉ በነሱ KYC ማለፍ ትችላላቹ እሱን በመልቲ ስሩት በጥንቃቄ። ➡️DoctorX ለመጀመር (Only 2 weeks Left Focus On This)🔥 ➡️SUNWAVES ለመጀመር (Focus On This)🔥 ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያተጨማሪ ሀሳቦች ✅ስትጀምሩ Who Invited You የሚላቹ ከሆነ Utopia3000 ተጠቀሙ @EthCryptopia

እንቢ ካላቹ አሁን ሞክሩት የ ሊንኩ ችግር ነበር🙏🏾

🔥HOT FIRE DROP FOR OUR VILLAGERS ONLY ➡️Claim FireDrop https://t.me/herewalletbot/app?startapp=claim-889bef8e53 @EthCryptopi
🔥HOT FIRE DROP FOR OUR VILLAGERS ONLY ➡️Claim FireDrop https://t.me/herewalletbot/app?startapp=claim-889bef8e53 @EthCryptopia

✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: HELEN KELLER አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME @EthCryptopia

JUST IN: 🇺🇸 US Senator Lummis calls for the US government to sell its gold and buy Bitcoin. : Watcher Guru

پیام صوتی01:00

👀ስለማን ነው አያወራን ያለነው
👀ስለማን ነው አያወራን ያለነው

+1
😐Biden የስራህን ይስጥህ

Surprise from Sidekick & HashKey_Global🔥 🎁 We’re adding more users to the $HSK whitelist! 🎉 If you purchased a pass on Sid
Surprise from Sidekick & HashKey_Global🔥 🎁 We’re adding more users to the $HSK whitelist! 🎉 If you purchased a pass on SideFans before Nov 20, 8:00 UTC, you’re in! 🎟️ Remember to KYC when registering Hashkey Claim your benefits NOW and stay tuned💪 There’s even more in store for the Sidekick family! 🚀 https://t.me/sidekick_fans_bot?start=846733877 @EthCryptopia

🔔SUI Blockchain የተወሰነ ችግር አጋጥሞት ላለፉት ሰአታት Transaction ማድረግ አስቸግሮ ነበር አሁን ላይ ተስተካክሏል። ➡️$MEMEFI ወደ Exchange የላካቹ ከዛሬ ወይም ነገ ጀ
🔔SUI Blockchain የተወሰነ ችግር አጋጥሞት ላለፉት ሰአታት Transaction ማድረግ አስቸግሮ ነበር አሁን ላይ ተስተካክሏል። ➡️$MEMEFI ወደ Exchange የላካቹ ከዛሬ ወይም ነገ ጀምሮ መግባት ይጀምራል። @EthCryptopia