Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 943
مشترکین
-2424 ساعت
-37 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
4 942
💎Airdrop Safety Tips
➡️ Airdrop ስትሰሩ መጠንቀቅ አለባቹ የምላቸውን ነገሮች የተወሰነውን አሁን ልንገራቹ ይሄንን ለ እናንተ ለማድረስ ስለዘገየን ይቅርታ እንጠይቃለን።
➡️አሁን በሰፊው ለማውራት የመጣሁት ለጥንቃቄ ማድረግ አለባቹ ብዬ የማስበውን ነገሮችህ ነው፣
➡️የመጀመርያው እና ዋነኛው ጥንቃቄ ከማንኛውም ሰው የሚላክላቹን ሊንኮች ከመንካታቹ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቹ።በ አንድ ሊንክ ብዙ ተግባሮችን ማድረግ ይቻላል ከ ፊሺንግ እስከ የምንጠቀምበት ዲቫይስ ላይ ቫይረስ የማስተላለፍ ስራዎችን ሊሰራ ይችላል።ሊንኮችን መጠንቀቅ የሚኖርባቹ ለዚ ነው እዚም ሆነ ማንኛውም ስፔስ ላይ ሊጠቅማቹ የሚመጣ እንዳለ ሆኖ ሊጎዳቹ ወይንም ሊሰርቃቹ የሚመጣውም ብዙ ነው በዚ Airdrop Space ላይ ደግሞ ሊንኮች መዘዋወር የተለመደ ተግባር ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቿል ይሄንን በማድረጋቹ እናንተንም በዙርያቹ የሚኖሩ ሌሎች ሰዎችንም ነው የምትጠቅሙት።
➡️ሁለተኛው Email ይመለከታል በ አብዛኛው የምታውቋቸው Tap 2 Earn Airdrop ከ Email ጋር የተያያዘ ነገር አይኖራቸውም ነገር ግን ወደ Testnet እና Mainnet Airdrop ስትመጡ Email,Twitter,Discord,Telegram....እና ሌሎችንም Account እና Social Media Connect ማድረግ ሊኖርባቹ ይገባል።ስለዚ ለ Airdrop ብላቹ በተለይም Email ለሌሎች ነገሮች የምትጠቀሙትን ማለትም Exchange Social Media For Backup መጠቀም የለባቹም።ለ Airdrop ብላቹ የሚያገለግሏቹን የተለያዩ Email እና any Social Media Account Create አድርጋቹ ከ ዋናው አካውንታቹ ጋር በማይገናኝ መልኩ መስራት የሚኖርባቹ።
ይሄን ማድረግ ምንድነው ጥቅሙ ልትሉ ትችላላቹ እናንተ Maximum Security እንኳን ተጠቅማቹ ቢሆን እየስራቹበት ያለው ፕላትፎርም ሃክ የመደረግ ችግር ሊገጥመው ይችላል ያኔ ዳታቹ ስለሚገኝ በተለያየ መልኩ እናንተም የዛ ሰለባ ልትሆኑ ትችላላቹ።እዚ ጋር ስለ Email ብቻ አወራን እንጂ Telegram Mini App ስትሰሩም ዋና አካውንታቹ ላይ ባጸሩ መልካም ነው።
➡️ሌላኛ እና ዋናው ደግሞ Wallet Connect ከማድረግ ጋር የተገናኘ ነው።ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ የምንሰራቸው Airdrop Wallet ማገናኘት ይጠበቅብናል ለዚም ብዙ ገንዘብ ያለበትን ዋሌት ከማገናኘት ተቆጠቡ ለ አንድ ቦት ሆነ ዌብሳይት የ አንድን ዋሌት Permission ከሰጣቹ በኋላ የ እናንተን ገንዘብ የማንቀሳቀስ ፍቃድ ይኖራቸዋል ያ ማለት Scam ለመደረግ ቅርብ ናቹ ማለት ነው ብዙ ገንዘብ የያዘ ዋሌት በዚ መልኩ ልታጡ ስለምትችሉ ምንም አይነት ነገር የሌለውን አገናኝታቹ fee በሚያስፚልጋቹ ሰአት መላክ ጥሩ አመራጭ ነው ።
➡️ከ Clone Bot, App , Website ራሳችሁን ጠብቁ አንድ Project Airdrop distribute ካደረገ በኋላ እሱን ተመሳስለው የሚመጡ በጣም ብዙ አለ እስካሁን ካየናቸው እራሱ Not,Catizen,Dogs,Hamster Reward እንሰጣለን በሚል ራሳችውን የሚመስልም ሆነ ማንኛውንም Wallet Connect Function የሚሰራ እና ለ Scamming purpose ተብለው የተሰሩ ብዙ አይተናል እንደዚ አይነት ቦት ላይ Wallet Connect አደረጋቹ እና Transaction Permission ፈቀዳቹ ማለት ሙሉ ለሙሉ ያላቹን ታጣላቹ።ጥንቃቄ ያስፈልጋል❗️
➡️Fake NFT, Token Wallet ላይ ሲገባላቹ ገብታቹ የተላከላቹን NFT ከፍታቹ Transaction ለማድረግ እንዳትሞክሩ በፍፁም ትርፉ ያላችሁን መበላት ነው።ስለዚ ነገር ቀድመን ነግረናቹ ነበር ድጋሜ ለማንበብ በዚ ሊንክ ግቡ።
➡️Email Address password Seed phrase እና የመሳሰሉትን Sensitive Data ለማንም አሳልፋቹ እንዳትሰጡ❗️
➡️የመጨረሻው እና አቅሙ ካላቹ Wallet, Exchange ,Main Email ,social media amd Data Store የምታደርጉበት እና Airdrop የምትሰሩበት Device ለማለያየት ሞክሩ።ከዚ በተጨማሪ የራሳቹንም ጥንቃቄ ጨምሩበት።
💬ጥያቄ ካላቹ የትጨምሩት ሀሳብ ካለ Comment Section ላይ አስፍሩልን።ከጠቀማቹ React Share ማድረጋችሁን እንዳረሱ😊
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 942
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
2 Tomato 😄
3 Cat
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 942
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
William Shakespeare
ለመጀመር➡️ START_HRUM
@EthCryptopia4 942
➡️MULTIVERSE X ICE BLOCKCHAIN
➡️MultiVerse ከ Ice Blockchain ጋር በመሆን DoctorX የተባለ Project አስጀምረዋል።ይሄ Project ከ ሌሎች ICR ካስጀመራቸው Project የሚለየው Farm የሚደረገው ለ አንድ ወር ብቻ መሆኑና የመጀመርያው የ ICE Blockchain Memecoin መሆኑ ነው Mining November 4 ያበቃል።
➡️ለጊዜው Mobile Android App ነው የተለቀቀው Telegram mini App Officialy Launch አልተደረገም።ሙሉ ለሙሉ Function ሲያደርግ አሁን Register በምታደርጉበት Email Login ማድረግ ስለምትችሉ ለጊዜው App አውርዳቹ መስራት ጀምሩ አሁን የሚጀምር Early user ነው።
➡️ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://doctorx.meme/@utopia3000
➡️App ካወረዳቹ በኋላ Who Invited You ካላቹ
utopia3000 ተጠቀሙ በኢንቫይት ሊንክ ስትገቡ 2000DRX ይሰጣቿል።
➡️ሙሉ ለሙሉ ከ SUNWAVES እና CALLFLUENT ጋር አንድ አይነት ናቸው።
➡️ሁሉቱንም የ Ice Project ያልጀመራቹ መጀመር ትችላላቹ ከ አዲሱ በቀር LongTerm ናቸው።
➡️SUNWAVES ለመጀመር
➡️CALLFLUENT ለመጀመር
✅ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ
✅ተጨማሪ ሀሳቦች
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 942
4.7B+ $Dogs Token Burn
➡️https://tonviewer.com/transaction/8707361e479ee8857255ab0f1e4c8b090fcf2286ac162131161492d97d744462
4 942
🐶$DOGS AND $NOT💎 TOKEN BURN EVENT
✅ዛሬ DOGS እና NOT Token Burn ይደረጋል ይሄን Event ለመከታተል በዚ ሊንክ ግቡ።
➡️Token Burning ምንድነው?
➡️አንድ Token Burn ይደረጋል ስንል በአጭሩ Circulate እያደረገ ካለው Supply ላይ የሆነ Amount Token or coin Recover መደረግ ወደማይችል Wallet መላክ እና ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተግባር ነው።
4 942
⏰ Question of the Day
When did $TIME by Chrono.tech reach its All-Time High?
January 11, 2022TGE COMING SOON 🎉 👉🏼 TimeFarmBot @EthCryptopia
4 942
🔔HBO...Satoshi Nakamoto
✅ HBO Satoshi Nakamoto ማን እንደሆነ Reveal እንደሚያደርግ አሳውቆ ነበር Even Leak ተደረገ ተብሎ ትላንት በጣም ትላልቅ ቻነል ዌብሳይት ላይ የሆነች የ 3 ደቂቃ ምስል ምናምን ሲዘርዋወር ነበር ነገር ግን ይሄን ሰው የ Satoshi ገፀ ባህሪ ለመተወን የመጣፍሰው እንጂ ትክክልኛ የ Bitcoin ፈጣሪ Satoshi Nakamoto አይደለም።😊
➡️HBO ተመልካቾችን ለማግኘት ብቻ ነው ይሄንን የተጠቀመው አሁንም ቢሆን የ Bitcoin ፈጣሪ አይታወቀም።
4 942
➡️ስለ ጥንቃቄ ካነሳን አይቀር ገና Airdrop ስንጀምር ማስተላለፍ የነበረብኝ ነገሮች ነበሩ የቻልኩትን ያህል እስከ ነገ ማታ ድረስ ፅፌ Post አደርጋለው🙌
@EthCryptopia
@EthCryptopia
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
