Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 983
مشترکین
+124 ساعت
-127 روز
+830 روز
آرشیو پست ها
4 986
+1
ይሄ አሁን በደንብ የምጠቀምበት PC ነው ከተገዛ ወር ቢሆነው ነው አሁን እዚ ደረጃ ደርሻለው አሁንም ግን እየጀመርኩኝ እንጂ ለመቆም አላስብም።የዚ ፖስት አላማ ማንም ላይ ለመመፃደቅ ምናምን አይደለም ግን እዚ Space ላይ ተስፋ እስካልተቆረጠድረስ ማንኛውም ሰው ትንሽም ቢሆን ለውጥ ያመጣል።ይሄ የ እኔ ፕሮግረስ ነው እናንተ ወዴት እየሄዳቹ እንደሆነ እንድታስቡት ነው ይሄንን ለማድረግ የወሰንኩት እንጂ ከማንም በላይ መታየትን የምጠላ ሰው ነኝ።አሁን ላይ ሁላቹም ያገኛቹትን እና ምን ላይ እንዳዋላቹት አስቡት ራሳቹ ላይ ለውጥ ካለ የሆነ ጥሩ ፕሮግረስ አለ ማለት ነው ለማይረባ አላማ አውላቹትም ከሆነ ልክ አይደለም ብላቹ ካሰባቹ ውሳኔያቹን ለማስተካከል ሞክሩ።
እዚ Space ላይ እስካላቹ ሰፊ እድል አለ እስካልን አቅም ድረስ ከሰራን ለውጥ እናያለን እና ደግሞ ያማረንን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ካደረግን።
ለማንኛውም መልካም ምሽት ወገን ከዚ በኋላ ለሚመጡ ነገሮች በሙሉ መልካም እድል ከዚ በላይ ማውራት ነገር ማንዛዛት ነው።🙌🏽
@EthCryptopia
4 986
+1
ይሄ አሁን በደንብ የምጠቀምበት PC ነው ከተገዛ ወር ቢሆነው ነው አሁን እዚ ደረጃ ደርሻለው አሁንም ግን እየጀመርኩኝ እንጂ ለመቆም አላስብም።የዚ ፖስት አላማ ማንም ላይ ለመመፃደቅ ምናምን አይደለም ግን እዚ Space ላይ ተስፋ እስካልተቆረጠድረስ ማንኛውም ሰው ትንሽም ቢሆን ለውጥ ያመጣል።ይሄ የ እኔ ፕሮግረስ ነው እናንተ ወዴት እየሄዳቹ እንደሆነ እንድታስቡት ነው ይሄንን ለማድረግ የወሰንኩት እንጂ ከማንም በላይ መታየትን የምጠላ ሰው ነኝ።አሁን ላይ ሁላቹም ያገኛቹትን እና ምን ላይ እንዳዋላቹት አስቡት ራሳቹ ላይ ለውጥ ካለ የሆነ ጥሩ ፕሮግረስ አለ ማለት ነው ለማይረባ አላማ አውላቹትም ከሆነ ልክ አይደለም ብላቹ ካሰባቹ ውሳኔያቹን ለማስተካከል ሞክሩ።
እዚ Space ላይ እስካላቹ ሰፊ እድል አለ እስካልን አቅም ድረስ ከሰራን ለውጥ እናያለን እና ደግሞ ያማረንን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ካደረግን።
ለማንኛውም መልካም ምሽት ወገን ከዚ በኋላ ለሚመጡ ነገሮች በሙሉ መልካም እድል ከዚ በላይ ማውራት ነገር ማንዛዛት ነው።🙌🏽
4 986
+1
ይሄም ላፕቶፕ በ ሃርድ ዲስክ እና ሌሎች ብልሽቶች ምክንያት ለ አንድ አመት ያህል የተቀመጠ ነበር ከ $NOT $DOGS.......Airdrop የተወሰነ Save እያደረግኩኝ ቀስ በቀስ የተሰራ ነው አሁን በደንብ Function ያደርጋል በ ድሮ ህይወቱ ግን ኤሊ ነበር😁🤓BTW Pc ያላቹ እና የምትጠቀሙት Storage አሁንም HDD ከሆነ በጣም ተበድላቿል ወደ SSD መቀየር አለባቹ ላፕቶፓቹን ሙሉ በሙሉ ነው የሚቀይረው ጥሩ ፐርፍኦርም እንዲያደርግ ይረዳዋል። ይሄ ላፕቶፕ ከተመረተ ከ 10 አመት በላይ ከተገዛ ደግሞ ወደ 7 አመቱ ነው ከዚ ቀደም የነበረው Storage HDD ነበር በጣም ላግ ማድረግ ምናምን ነበረበት አሁን ግን በደንብ ተፈቷል እሱ ችግር ሶ ግዴታ 1T Storage ሊኖራቹ አይገባም 512 SSD ብታደርጉለት ከበቂ በላይ ነው እኛ ፊልም ማስቀመጫ ነው የምናደርገው Storage ቢበዛ።አሁንም ይቀጥላል🙌🏾
4 986
+1
ለመጀመርያ ግዜ ከTap2Earn Airdrop ውጪ የሰራሁባት ላፕቶፕ ነች የሚገርማቹ በዚ ከ 20 በላይ የሆኑ Airdrop Farm ተደጎበታል ከነሱ ውስጥ በትክክል የሰራኋቸው እና List ተደርገው ወይም የተወሰነ ገንዘብ ካገኘሁባቸው መካከል Cardano Plume Xion አሉ አሁንም አልቀው ሊስት ብቻ የምንጠብቃቸው ፕሮጀክት አሉ። ይሄ ላፕቶፕ Chrome ከፍታቹ Telegram ከከፈታችሁበት ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ሚገባው 1 Chrome Profile ላይ 4 እና 5 ታብ መክፈት በህግ ያስቀጣል የሚልም መርህ አለው😁በ አጭሩ በጣም አስቸጋሪ ነበር የ እኔ እንኳን አይደለም ከ አንድ ወዳጄ ተውሼ ነበር የምሰራበት።ለየት ያለ ፒሲ ነበር በረሮ Style የሚባል System ይጠቀም ነበር ምንድነው አይባልም እንዳትሉ ወደፊት በ ፎቶ ነው የምታዩት እሱንም 😁አንድ አንድ ውስጥ አዋቂዎች አሉ ግን ለጊዜው እንዴት እጠቀምበት እንደነበር አላሳያቹም ለ ሌላግዜ ሞቲቬሽን ይሆናል እኔ ብዙ መጮህ አልችልም ያለኝን ቆጥቤ ልጠቀም 😁BTW የሚያስቸግር ነገር ሰኖራቹ ትእግስትን እንድትማሩ ያደርጋቿል በ አንዴ ብዙ ነገር መስራት ስለማይችል በጣም በትእግስት እንድሰራ ነበር የሚያደርገኝ።ይሄ መጀመርያ የሰራሁበት ፒሲ ነው ይቀጥላል 🙌🏾
4 986
ወገን አላቹ ትንሽ Motivation ያስፈልጋል መሰለኝ ደሞ Giveaway አይደለም😁እስኪ Motivate የሚያደርጋቹ ከሆነ የሆነ ነገር Post አደርጋለው🙌🏽
@EthCryptopia
4 986
🔔DIN Update
Our Galxe Testnet Campaign has officially ended! 🎉 Your roles will be distributed soon, so stay tuned. A huge thank you to everyone who participated—your support and engagement mean the world to us. Congrats to all who took part! This is just the beginning, and we can’t wait to share what’s next. Stay connected for more exciting updates! 🔥
4 986
Step2
✔️Connect Same wallet and sign-in
✔️Click Mint X NFT
✔️The download Vlayer Extension after you download the extension
✔️Open New Tab and search x.com then login to your X/Twitter acc if its logged in just pass it it will automatically connect to the extension
✔️Generate Proof of Twitter Profile you need to wait a little bit
✔️Mint NFT Done
@EthCryptopia
4 986
🔔Vlayer Update
Step1
✔️Login to vlayer
✔️Create Your API and URl
✔️Then go to web proof of Example
@EthCryptopia
4 986
🚨 አምርረዋል ማለት ነው 🚨
TapSwap የመጀመርያ Stage Feb 6! ያበቃል
⏳ ከ Feb 6፤ 9 ሰአት እስከ Feb 7፤ 9 ሰአት ድረስ ቦቱ መስራት ያቆማል
ትንሽ ቀን ብቻ ነው የቀረው ነጥባችሁን ለመሳደግ
@EthCryptopia
4 986
🔔Avalon Airdrop Registration
✔️Register in 2 days and grab a share of $AVL Token and you can claim after TGE
✔️Register With this Link https://avl.avalonfinance.xyz/airdrop/
✔️Connect wallet
✔️Complete twitter task by Tweet
✔️Then Register
✔️Register with different wallet and Twitter Account
✔️Participate on BinanceWeb3 Wallet X Avalon Grab a share of 300k$ $AVL Token You need To swap 10 USDT to Usda you can swap back after you complete the task
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
