Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 995
مشترکین
+524 ساعت
+317 روز
+2830 روز
آرشیو پست ها
4 996
Repost from Matchain Fam
🔥Just In: Kraken to list $MAT TODAY!
https://x.com/krakenfx/status/1935651564082917443
4 996
$MAT will Listed on
ku-Coin
MEXC
GateIO
Binance Alpha
WEEX
BeingX
Bitget
✔️Care full there is no claim page you can only check if you are eligible or not do not interact any sites before the team announce about Claim
✔️Total Supply 100M $MAT
✔️Circulate supply 40M $MAT
✔️Listing time 9:00 Local Time
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 996
⚠️SCAM ALERT
❗️BLUM ሆነ ማንኛውም project ይሄን ያህል Account እንሸጣለን ምናምን ከሚሉ ሰዎች ምንም አይነት ነገር እንዳትገዙ Scam ነው የምትደረጉት
❗️ከዚ በፊት የምታቁት ስልጠና ወስዳቹ ምናምን አይነት ስካም አሁንም አለ የ ድርጅቱ ስም ዘንግቼው ነው ብቻ በዚ ዘዴ መጥተው ገንዘብ የምጸሩበት ምናምን ሲሏቹ ብሎክ አድርጋቹ አሰናብቱ ስንቱ መንገድ ላይ ብቻውን ማውራት ጀምሯል
4 996
Repost from Trade Watcher
JUST IN: Iran readies missiles and military gear to target US bases if the US enters the conflict - NYT.
4 996
✔️ Download new version or update Humanity Protocol mobile app and verify No Code neded
4 996
🔔One Football
✔️New Quest
✔️Quiz Answer
Mythical Games (FIFA Rivals)
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia4 996
Eric Trump, the president’s son running The Trump Organization in his absence, announced a new venture Monday called Trump Mobile. The plan is to sell phones that will be built in the U.S., and the phone service will maintain a call center in the country as well.
4 996
❌$ZKJ ይሄ ኮይን Binance Alpha ላይ ነጥብ ለመሰብሰብ የምጠቀምበት ኮይን ነበር ዛሬ ግን በ አንድ ሰአት ውስጥ ከ 80 % በላይ ወርዷል ሞቷል በሉት ህይወቴን ነው ያከበደው ሌላ ቮላታይል ያልሆነ ኮይን አላገኘውም
4 996
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
ስለ SIM Card ካወራን በቅርብ ሰው ካጋጠመው ነገር የተነሳ አንድ ነገር እናስጠንቅቃቹ
✔️በመጀመርያ የምትጠቀሙት SIM Card ሁላቹም በራሳቹ ስም ብታደርጉት እመክራለው። አሁን ላይ የ SIM Card ስም ዝውውር ለማድረግ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው አያስፈልግም ይበልጥ ደግሞ የ Telebirr Account በራሳቹ ስም የከፈታቹት ከሆነ እና ረጅም ግዜ ተጠቅማቹት ከሆነ ለማዘዋወር አትቸገሩም።ነገር ግን SIM Card በእጃቹ ሊሆን ይገባል።SIM Card ጠፍቶባቹ ወይንም እሱን ይዛቹ ሳትቀርቡ ማዘዋወር አትችሉም ጠፍቶ ከሆነ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው መኖር ግዴት ነው።ስለዚ በ እጃቹ ከሆነ ያለው አሁን ዛሬ ነገ ሳትሉ በራሳቹ ስም አድርጉ።
⚙️SIM Card ለማዞር የሚያስፈልጋቹ ነገር
✔️Original NationalID
✔️ሙሉ information SIM Card ያወጣው ሰው ሙሉ ስም በተጨማሪም የሚጠይቋቹ መመለስ ይጠበቅብባቿል
✔️SIM Card
✔️Tele Birr balance zero መሆን አለበት
✔️መጠንቀቅ ስላለባቹ ነገር ስንመጣ በአጋጣሚ ስልካቹን ብትጥሉ ብትሰረቁ በፍጥነት የመጀመርያ ስራ መሆን ያለበት SIM Card ማዘጋት ነው።እሱን ለማድረግ ሁለት አማራጭ ሲኖራቹ አንደኛው በ Social Media (Telegram ,Facebook )ላይ የ Ethio telecom Agent ለማግኘት መሞከር እና ችግሩን በማስረዳት ለማዘጋት መሞክር ሁለተኛው በ አካል ሄዶ ማዘጋት ሲሆን ይሄን ለማድረግ የ SIM Card ባለቤት መሆን አለባቹ ለዛም ነው መጀመርያ ላይ SIM Card በራሳቹ ስም አዙሩ ያልኩት።
✔️ስልኬ ጠፍቶ SIM Card ባላዘጋ ምን ይፈጠራል? ስልካቹ ጠፍቶ ባይዘጋ
1. ምን አይነት ወንጀል ሊሰራበት እንደሚችል አታውቁም(ማብራርያው ይለፈኝ 😊)
2. ስልካቹ ጠፍቶ ሳታዘጉ በቆያቹ ቁጥር እና ደግሞ Telebirr የተከፈተ Account ካላቹ ገንዘቡን የምታጡበት እንዲሁን ባለ እዳ መሆናቹ የማይቀር ነው በቅርቡ የሰማሁት ነገር አንድ የጠፋ ስልክ ነበር እና በዛ ስልክ ቁጥር Tele birr ላይ የተወሰነ ብር ተበድረውበታል ያም የሆነው SIM card ሳይዘጋ ረጅም ግዜ ስለቆየ ነው። ይሄን ለመከላከል መጀመርያ ዋነኛው ጥንቃቄ ማድረግ ነው ላለመሰረቅ መሞከር ሲሆን ቀጥሎ ደሞ SIM Card Pin Code Lock ማድረግ ነው (ደሞ 1234 አድርጉ አሏቹ )SIM Card Pin Code Lock ከሆነ በሌላ ስልክ Access ማድረግ አይችሉም በ 3 ግዜ እድል ቁጥሩን እስካላገኙት ድረስ ከ 3 ግዜ ሙከራ በኋላ SIM Card PUK Code ስለሚጠይቅ ከመጣል ውጪ አማራጭ አይኖራቸውም 🙌🏾
✔️በተቻላቹ መጠን ራሳቹን ከኪሳራ ጠብቁ 🙏🏾
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
