Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 943
مشترکین
-824 ساعت
-17 روز
+2930 روز
آرشیو پست ها
4 941
✔️Iran launched missiles to Israel this thing isn't going to end prepare for every thing 🙌
GN Y'all
4 941
+1
EBC የህዝብ ሚድያ😂
ሰኞ እለት ስለተፈጠረ ነገር መግለጫ ለማውጣት 4 ቀን በላይ የፈጀበት ስንት ሰው ሲታገት ባልሰማ የሚያይ ሚድያ ስለ ኮሊደር ልማት ጉብኝት ሲሆይ 🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂እውነትም የህዝብ ሚድያ👏👏👏
4 941
✔️ሀገራችን አሁን ላይ ወዴት እየሄደች እንደሆነ መገመት በጣም ከባድ እየሆነ ነው። በየግዜው የምንሰማው የተለያዩ ነገሮች አለ በ አንዱ በኩል ስንሄድ ጦርነት በ ሌላው በኩል የ ሰዎች እገታ በ አንዱ በኩል የ ሰዎች ሞት ሌላው መብቱን ሲጠይቅ ዝም በል ተብሎ መደቆስ ከምታስቡት በላይ ሀገራችንን ከምናውቃት በተቃራኒ ነገር ውስጥ ነው ያለነው። ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄንን ነገር እየፈጠረ ያለው ማነው ምንደው የሚለው ይቆየን ብዙ ምክንያት ስልተሰጠን የትኛው ልክ እንደሆነ እንኳን ማወቅ አንችልም። ህዝቡ ከሰላም ሰላም አጥቶ ከ ኑሮ አንጻር እንኳን ኑሮ ከብዶት ነው እየኖረ ያለው መፍትሄ የሚፈልግ አካል ጠፍቶ የ አንዱ ችግር ላይ አንደኛው እየተሳለቀ እየተጓዝን ነው በችግራችን ግዜ እንኳን መከፋፈልን መርጠን እየኖርን ያለን ህዝቦች ሆነናል።እየተፈጠሩት ያሉ ነገሮች አደንዝዘውን ይሆን የማሰብ አቅማችን እየወረደ እኔንጃ የ አንዱ ችግር እኛ ባይሰማን እንኳን ዝም ማለት አቅቶን የሌላው ህመም እና ችግር ላይ መሳለቅ ያበዛነው ምንም ሊገባኝ ያልቻለ ነገር ነው።የገባቹ ነገር አለ?
✔️ሌላው የገረመኝ ነገር አንድን ፓርቲ መደገፍ እየሆነ ያለውን ነገር ከማየት ያግዳል ወይስ የማናውቀው ችግር አለ እለት በ እለት የሚሆኑት ነገር መፍትሄ ሳያገኝ በጣም የሚያስቁ ጥቃቅን ነገሮች ግን በነዚ ሰዎች ሲመላለስ አግዝፈው ሲያወሩት እናያለን።ሌላ ያልገባኝ ነገር እኛ እየሰማን እያየን ያለነው ነገር ውሸት ሆኖ ነው ወይስ የመንግስት አካላት የ ፓርቲ ደጋፊዎች እያዩ ማለፍ ሙድ አድርገውት ነው?
ሰው እገታ እንደ ስራ ከተቆጠረ ቆይተናል እና ይሄንን ነገር ለማስቆም ምን እየተደረገ ነው ሰው አግተው ገንዘብ የሚጠይቁ ግለሰቦች ስልክ ደውለው ያወራሉ ገንዘብ የሚገባላቸው በ አካውንት ነው እኔ ይሄንን ነገር መቆጣጠር የሚችል ተቋም ሳይኖረን ቀርቶ ነው ወይስ ስላልተፈለገ ሌላው ቢቀር ገንዘብ የሚቀበሉበትን አካውንት እኮ እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ይቻላል በስልክ እንኳን ማግኘት ባይቻል። የዛ 4 ምናምን አመት ጦርነት ላይ በነበርንበት ሰአት እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እየተከታተሉ እንደሆነ ይነግሩን ነበር አሁን ያንን እንዳያደርጉ የሚያግድ ነገር ምን መጣ? አሁን ላይ ከቁጥጥር ውቺ የሆኑ ነገሮች እየበዙ ነው ይሄን የማስቆም የመንግስት ስራ ነው በጸጥታ ቦታ ላይ ያሉ አካላት ስራ ነው ግን ምንም እየተደረገ ያለ አይመስለኝም አሁን ከነገሮች መባስ አንጻር ካየነው።
✌🏽ለማንኛውም መወቃቀሱን እንተወው እና ግን አንዱ አንዱ ላይ መሳለቁን በያቆም የሁላችንም መጨረሻ ምን እንደሆነ ስለማናውቀው።የጎረቤታቹ ቤት እየተቃጠለ ምን አገባኝ የሚያመጣው ነገር ቢኖር ቀጣይ የ እራሳችን ቤት መንደድ ነው እና አንደኛው አንዱ ላይ መሳለቅ አቁሞ የ ሃገራችንን ሰላም ብንመልስ ወጥተን ተንቀሳቅሰን ከ ከተማ ውጪ ሆነም ከተማ ውስጥ ስራ ሰርተን የምንገባበት ሃገር እንዲሆን መስራት ንው የሚጠበቅብን።
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም እደሩ🙌🏾
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 941
Bitmine Ethereum Treasury Lost 50% of their investment
Strategy MSTR lost around 15% of their investment
✔️Overall more than 50% of BTC Investment wallets are now in loss are we going to survive this bear market👀
4 941
Repost from Watcher Guru
+1
JUST IN: Jim Cramer says Michael Saylor "murdered Bitcoin."
@WatcherGuru
4 941
$BTC to Konta👀
Micro strategy will sell some BTC not now they are now testing how the market will react
4 941
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino
🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place
💳 USDT instant deposit & withdrawal
→ https://tglink.io/ebd4cefb02dc21
4 941
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino
🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place
💳 USDT instant deposit & withdrawal
→ https://tglink.io/27ef565b874aba
4 941
AFTV Awash bank እና ሀበሻ ቢራ በእንድነት ያዘጋጁት Event አለ Arsenal English premier league champion መሆኑት ተከትሎ በ አዲስ አበባ ስታድየም መግብያ ብሩ ግን Minimum 2k Birr maximum 90K Birr😅
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
