cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio ዜና news

የግንባር ዉሎወች ልዩ ዘገባ አለም አቀፍ ዜና ፓለቲካዊ ትንታኔ ታማኒ መረጃ እዲሁም ድቃድንቅ ያካተተዉ ቻናላችንን ethio ዜና የሁላችን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
382
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

To get 500 $PRETON, you only need to fulfil 2 simple conditions: 1. Add the prefix $PRETON to your Telegram Name 2. Add your referral link to the bot in your Telegram profile description 🤝 Your referral link: https://t.me/preton_drop_bot?start=4de3d04f-4994-4e3c-ab51-dcbbda508dd3 ❗️ Be warned, that the terms will be periodically checked. In case of non-compliance, the balance will be deducted and the account will be marked as suspicious.
نمایش همه...
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5090309504 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
ያልሰራችዉ በዚህ አትቆጩ
نمایش همه...
Repost from 4-3-3 Crypto
10 million notcoin voucher በአሁን ሰአት 220$ (25ሺህ ብር) እየተሸጠ ይገኛል 🔥🔥
نمایش همه...
Repost from 4-3-3 Crypto
የኖትኮይን 62$ የሚሸጠው Voucher አሁን ላይ እጥፍ ያህል አድጎ 114$ ገብቷል ። በቀጣይ ቀናትም እድገት እንደሚያሳይ ይጠበቃል ታዲያ የኖትኮይን ሂደት ተመልክታቹ TapSwap እስካሁን ያልጀመራቹ በድጋሚ ጊዜው ሳይረፍድ እንድትጀምሩ እናሳስባለን ! 👉 TapSwap ሊጠናቀቅ 21 ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ ያልጀመራቹ በዚ ሊንክ ስትገቡ 2500 ኮይን በነፃ ታገኛላቹ 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_582232879 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=vFyCit 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Yescoin

Yes, It is…

🔑Here is my secret invite code: vFyCit 👉@theYescoin_bot to Join Yescoin early mining First swipe to earn fairlaunch crypto game ever 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Breaking ‼️ ህወሓት ብልፅግናን ሊቀላቀቀል ነዉ መባሉን ተከትሎ ከብልፅግና ጋር የጀመርኩት ንግግር የለም ሲል አስተባበለ የህወሓት እና የብልፅግና ድርድር ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም ለማስፋት እና ለማጠናከር ያለመ ነው ያለው ህወሓት ፤ ህወሓት እና ብልፅግና መሰረታዊ የዓላማ እና የአስተሳሰብ ልዩነት ያላቸው ፓርቲዎች መሆናቸውን ገልጿል። አክሎም ልዩነቱ እንዳለ ሆኖ ሁለቱ ፓርቲዎች ሊወያዩባቸው የሚገቡ ብዙ አጀንዳዎች አሉና በነዛ ዙርያ ውይይት እያደረግን ነው ማለቱን ዳጉ ጆርናል ከፓርሪዉ መግለጫ ተመልክቷል። ከዚህ ውጭ ግን እንደሚወራው ህወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል ንግግር ጀምሯል የተባለው ጉዳይ ሐሰት ነው ሲልም በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ፓርቲዉ አጋርቷል። በዛሬዉ እለት ህወሓት ብልጽግና ፓርቲን ሊቀላቀል መሆኑን ዳጉ ጆርናል የዋዜማ ሚዲያ ዘገባን ዋቢ በማድረግ መረጃ ማድረሱ ይታወሳል። ይህንኑ ተከትሎም ህወሓት ይፋዊ መግለጫ አዉጥቷ
نمایش همه...
ሕወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል በድርድር ላይ ነው ተባለ ሕወሓት ከአራት ዓመት በፊት “ሕገ – ወጥ ነው” ያለውን ገዥውን ፓርቲ ብልፅግና ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድሮች እያደረገ መሆኑን ዳ፤ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች አሰባስቤ ሰራሁት ያለችዉ ዘገባ ያመለክታል። ከሁለት ዓመት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የፈረመው ሕወሓት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በሊቀመንበርነት የሚመሩትን ብልፅግናን በመቀላቀል በሀገራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት መስማማቱን ቢገልፅም ፓርቲውን ለመቀላቀል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል። ከብልፅግና በፊት የነበረው ኢሕአዴግ እኩል የስራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውክልና ያላቸው አራት ንዑስ ፓርቲዎች ጥምረት ሲሆን ብልፅግና ግን አንድ ወጥ ፓርቲ ነው። የብልፅግና የፓርቲ ውክልና በህዝብ ብዛት የሚወሰን እንጂ እንደ ኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች እኩል ውክልና አይኖራቸውም። አሁንስ እየተደረገባቸው ባለው ድርድር ሕወሓት የብልፅግና ፓርቲ ሕገ-ደንብ ተሻሽሎ በፓርቲ ውስጥ አባል ድርጅቶች እኩል የማዕከላዊ ኮሚቴና የስራ አስፈፃሚ ውክልና እንዲኖራቸው ይፈልጋል። ብልፅግና ግን ሕወሓት የተናጠል ህልውናውን አክስሞ ብልፅግናን እንዲቀላቀልና ውክልናውም በትግራይ ህዝብ ቁጥር ልክ የሚወሰን መሆኑን ይገልፃል። የሕወሓት ሊቀ መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል በአዲስ አበባ ተገኝተው ይህን ድርድር የጀመሩት ሲሆን ከሁለት ሳምንት በኋላ የብልፅግና ምክትል ሊቀመንበር አደም ፋራህ ወደ መቀሌ ተጉዘው በጉዳዩ ላይ በስፋት ተነጋግረዋል። በሕወኋት በኩል ብልፅግናን መቀላቀል “ስህተት ነው …አስፈላጊም አይደለም” ብለው የሚያምኑ አመራሮች ቢኖሩም ፣ ውህደቱ ለትግራይ ችግሮች መፍትሄ ለማምጣት ጠቀሜታ አለው፣ በተለይም የትግራይን ፀጥታና ደህንነት ለመስጠበቅ ከብልፅግና ጋር አብሮ መቆም አስፈላጊ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ።
نمایش همه...