fa
Feedback
🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

رفتن به کانال در Telegram

⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች 🌴 ወረቃማ ምክሮችና ሌሎችም https://t.me/abujuhyfa 👇👇👇👇👇 @AbujuhaifaBot

نمایش بیشتر
3 862
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
+8730 روز
آرشیو پست ها
➣    አስደሳች የደዕዋ ፕሮግራም    ➣   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤      السلام عليكم ورحمةالله وبركاته       ➣---➣----➣---➣---➣---➣---➣---➣ ========================== 👌 ➤ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በመስጅደል አቅሷ { ደሴ } ነገ እሁድ  ከጧቱ በኢትዮ ሠኣት አቆጣጠር ከጧቱ  2:30 ጀምሮ እስከ መغሪብ  ድረስ የሚካሄድ  ይሆናል !! =======≠================= 👌 👉 ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርገገው ጣፋጭ አንደበትን የተሠጡት ህፃናቶቻችን  የሚሰባሰቡበት  የተለያዩ የቁረኣንን ቲላዋዎች : አጫጭር ሪሳላዎችና ዳዕዋዎችን በህፃናቶች መዘጋጀቱ እጅግ ለየት ያደርገዋል !! 👉 🍏በተጨማሪም ምክራቸውን ሠምተን የማንጠግባቸው ኡስታዞችም ይታደማሉ !! ========================= 🔺በነገ  እሁድ ማለትም ነሃሴ  17/2018 e.c  ከተለያዩ ኡስታዞች:  ወንድሞች እና አንደበታቸው ጣፋጭ ከሆኑት ህፃናቶቻችን ጋር ፏ ፍክት ብለን የምንውልበት ታላቅ ፕሮግራም ነው !! 👉 በፕሮግራሙ ላይ በኦላይን #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጣፋጭ በሆነው ምክሩ ይመክረናል !! https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሳምንታዊ የኢሞ ፈተዋወች በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ) ክፍል 0️⃣9⃣ 👉 በኢሞ የሀሙስ ጥያቄና መልስ ➡️ሲህር ነበረብኝ ሶላት ላይ ያጨናንቀኛል ቁርአን ስቀራም ቀደጂ ቀደጂ ይለኛል ምላድርግ ❓ ➡️ ጎረበታችን ሰኞና አርብ የሚቃምበት ቤት አለ ባለቤቱ ትልቅ ተብሎ ስለሚታሰብ አንዳንደየ ዝናብ ይመጣል እያለ ለሊት ጡርንባ ይነፋል እየታየው ነው እያሉ ሰው ይሰበሰባል ይህ እደት ይታያል❓ ➡️ሰባት አመት የቆየ በሽታ አለብኝ ፆም አያስጦመኝም እስከዛሬ ሚስኪን እያበላሁ ነበር ከዛ አይሆንም ቀዷ አውጭ አሉኝ ምላድርግ❓ ➡️ኢቃም በውጭማይክ ማድረግ አስል የለውም ይላሉ ሰለዝህ ቢዲዓ አው ማለትነው❓ ↪️እንዲሁም ሎሎች በርካታ ጥያቄወች የተመለሱበት ፕሮግራም የሸይኻችንን  ቻናል በዚች ይቀላቀሉ ♻️👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

💥💥🔻💥💥🔻💥💥🔻💥💥 👌 የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ የሰለፍዩች መስጅድ 💥 / خطبة الجمعة، مع ترجمة الأمهرية 💥💥 ይደመጥ 💥💥ይደመጥ 💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله) 💥🔻አላህን መፍራትና ሱናን መከተል፡ የህይወታችን መመሪያ ቁርአንና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና ሊሆን ይገባል። አላህን በእውነተኛ ፍርሃት እሱን በመታዘዝ ልናመልከው ይገባል። 💥🔻ከቢድዓ (ፈጠራ) መጠበቅ፡ በሃይማኖት ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠርና ከመከተል መጠበቅ ያስፈልጋል። 💥🔻የመውሊድ በዓል አከባበር፡ የመውሊድ በዓልን ማክበር በነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ በኸሊፋዎቹ (አቡበክር፣ ኡመር፣ ኡስማን፣ አሊ) እና በታቢዒዮች ዘመን ያልነበረና ያልተሰራ በመሆኑ ልንተወው ይገባል። 💥🔻እውነት የሚለካው በደሊል (ማስረጃ) እንጂ በህዝብ ብዛት አይደለም፡ አብዛኛው ሰው ስለሰራው ብቻ አንድ ነገር ትክክል ሊሆን አይችልም። እውነተኛው መንገድ ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ ያለው ብቻ ነው። 💥🔻የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እውነተኛ ውደታ፡ ነቢዩን መውደድ የሚገለጸው በእንጉርጉሮና በከበሮ ሳይሆን፤ የእሳቸውን ሱና በመከተል፣ ሶላትን በመስገድ፣ ሰደቃ በመስጠት፣ ከውሸትና ከበደል በመራቅ እንዲሁም ወላጆችን በማክበር ነው። 💥🔻ሃይማኖታችን ሙሉ ነው፡ አላህ ሃይማኖታችንን ሞልቶልናል። በሃይማኖት ላይ አዲስ ነገር መጨመር አያስፈልግም፤ አዲስ ነገር መፍጠርም አላህ የላከውን መልእክት እንዳልተፈጸመ አድርጎ የመቁጠር ያህል ነው። የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/Abusurkyemamegoha

ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶለዋት እናብዛ እንዳው ስንዳከም እንዳያልፍ በዋዛ እንጠቀምበት  አንሁን  ፈዛዛ። 👌👌👌👌👌👌👌👌👌 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሶለዋት እናብዛ ጁሙዓ ነው 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa

ሁላችሁም ሸር አድርጉኝ !!!
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  ኸድር ሽሻ በር ልጅ   ወደ  ማይቀረው  አገር  ስለሄደ " ሞተዋልና" በአስቸኳይሁላችንም ወደ ቦሩ ሠላሳ በመሄድ በመቃብሩ ላይ እንድንገኝ !! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :-  ደሴ ና ቦሩ (ሰላሳ ) ያላችሁ ሠለፍዮች በቦታው በመገኘት የወንድማችንን አይዝዞህ ማለት ይጠበቅብናል !! -------------------------------------------- 👌 👉 አደራ አደራ አደራ  ለግል ስራችሁ  በመጓጓት የወንድማችሁን ልጅ ከመሸኘት እንዳትዘናጉ !! -------------------------------------------- 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎤ሰበር ዜና 🌿ሀሙስን በጦሳ 🎤 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته  🔴ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ አባቶች እና እናቶች ወንደሞችና እህቶች በሙሉ በረመዷን መግባት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ታላቁ የimo የሃሙስ የደዕዋና//የፈትዋ ፕሮግራም ይሄው የወደፊታችን ሀሙስ ተዘጋጅቶ በደስታ እየጠበቃችሁ ይገኛል ፕሮግራሙም የሚካሄደው  በአለም ያሉ  ሰለፍዮች  መሰባሰቢ በሆነችው በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ጦሳችን  የሚሆን ይሆናል ።‼️ 🔴👇=====-----======---===👇🔴 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌የነገው የደእዋ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔻 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🟣➣ሸይኽ አቡ ኒብራስ የፍተዋ ፕሮግራም 🔴➣ኡስታዝ አቡ ፈይሶል➣ ስለ ሶብር 🔴➣ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ስለ ወንድማማችነት 🔴➣ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ➣ስለ ኢልም 🔴➣ኡስታዝ አቡል አባስ➣ስለ ተውሂድ 🔴ውዶቹ ጀግኖቹ አይበገሬዎቹ  የሙራጀአ አናብስቶቹ  ለደእዋ ውጣ ውረድ የምትለፉ የወሬኛን ወሬ የማትሰሙ  የጮኸ ቢጮህ ግድ የለላችሁ ውድ  የጦሳ ወንድሞች  የወደፊታች ሀሙስ 8:00 ላይ  ወደ imo መጥታችሁ  ደእዋችሁን   እንድትሰሙና ለልሎችም ሸር እያረጋችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተናችኋል  ....‼️ 🔴የተከበራችሁ እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የነ ኸድጃ የነ አኢሻ የነ ኡሙ ሱለይም ወራሾች የወንድሞቻችሁ ድምቀት ለሰለፍያ ደዕዋ ቀኝ እጅ የሆናችሁ እንቁ እህቶቻችን ለሂዝብያ ጩኸት ቦታ የለላችሁ በዚች እንቁ መንሃጅ የፀናችሁ ውዶቹ የጦሳ አናብስት እህቶቻችን ነገ ሀሙስ ፏ ፍክት ብላችሁ ለሌሎችም ሸርር እያረጋችሁ ጓደኞቻችሁን እየጋበዛችሁ ሰመአችሁን ለብሳችሁ ከቀኑ 8:00 ላይ እንድተገኙ ስንል እናንተንም ጠርተናል...🌿 🔻🎤=======≥======≥🎤🔻 🔺🖊መልክት  ለሰለፍዮች  በሙሉ👇 =====================  👌ሊንኩን  በዋስታብም በኤፍ ቢ  በቴሌግራምም በኢሞም  ሸር  ማረግ እና ቢያንስ  1 ሰው   ለ20ሰው  ሊንኩን  ሸር በማረግ እና ይሄን  እድል  እንዳያመልጣቸው   አስተዋፅኦ  ማድረግ  ግድ   ይለናል  ለአባቶቻችን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ለናቶቻችን  ለሙስሊሞች  በሙሉ  ሸር አይረሳ ‼️ 🇸🇦_ማሳሰቢያ_🇸🇦 🖊በፕሮግራሙ ሰአት ሙራጀአ በየ ግሩፑ ፕሮግራም ዘግቶ መቀመጥ ፈፅሞ አይፈቀድም .. 🎤ዳዕዋ  የሚካሄደው  በimo ጦሳ🔻    👇ሸር  👇 ሸር  👇 ሸር  👇ሸር 👇ሸር 🔻የቴሌግራም  ሊንክ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🔻👌 የሙስሊሞች ኢድ ሙስሊሞች ደስታቸውን የሚገልፁበት የሚሰባሰቡበት ነገር ግን መልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ያላከበሩት መውሊድ የሚባል ኢድ አለ ብለው የሚሞግቱ ሰዎች አብደዋል።የሚያስራቸው ዘመድ ካለ ቢያስራቸው ጥሩ ነው። 🔻👌 ቀደምቶቻችን የአረፋን ኢድ እና የረመዷንን ኢድ አክብረው መውሊድ ኢድ ቢሆን እማያከብሩት ይመስለሀል❓❓እረ በጭራሽ።አህባሾችና ሱፍዮች መውሊድን ሙጭጭ አድርገው የያዙበት ምክንያት ግልፅ ነው።በቢደዓ ነብዩን እወዳለሁ ማለት ያላዋቂ ሳሚ ....እንደሚሉት ነው።እኔ የሚገርመኝ ሆደ ሰፊ ነው ለመባል ጥሩ ዳዒ ነው ለመባል ስለመውሊድ መጥፎነት ሳይናገር ዙሪያ ዙሪያ የሚል ኢኽዋን ስመለከት ነው።አጅብ ነገሩ የኢኽዋንዮችም መሪ ሀሰኑል በና መውሊድን እንደሚያከበር ግልፅ ነው።ያባታቸው ነው❗❗❗ 👌👌 ኢድ ሁኖ ቀደምቶች ያላከበሩት አለ አሉን ጉድድድድድድ❗❗❗👌👌 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻https://t.me/abujuhyfa https://t.me/abujuhyfa

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አለም ላይ ላላችሁ ሰለፍዬች በሙሉ
ታላቅ የደዕዋ ድግስ ግብዥ ለዛሬ ሠኞ ማታ ⌚️ከመغሪብ በኋላ ፍክት ያለ ፕሮ ግራም አለን ከተለያዩ ቦታ የሚመጡ ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይዘይሩናል በመሆኑም በሀርቡና አካባቢዋ የምትገኙ 👌ውድ ሰለፍዬች በአካል በመገኘት የደዕዋው ተካፋይ ይሁኑ በተለያየ ሀገር ላይ የምትገኙ‼️ ወንድምና እህቶች ደግሞ በኦላይን ትከታተሉ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተነዎታል
እኔስ ደስ ይለኛል ሰለፍይነቴ
ከቢዲዓ ቦታ ከሽርክ መጥራቴ
ሂወቴ ውብ ሆኗል ከሰለፍዬች ጋራ
ለሌላው የምለው ና ተማር ከእኛ ጋራ
ይቅርብህ አትሁን ጠላት ባለጋራ
ኋላ እንዳትፀፀት ስትሄድ አኼራ
በአላህ ሰዎች ላይ ስታበዛ ሴራ
ይቅርብህ ኢኽወንጁ ተደመር ከኛ ጋራ
እያልን ጥሪያችንን ስናስተላልፍላችሁ ከልብ ነው 📮ማሳሰቢያ እንኳን ሊያመልጥዎ ልታርፍዱበት የማይገባ የደዕዋ ዝግጅት ነዉ https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy

አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🔻👌 የወንድማማችነት ሚስጥር የገባው ትውልድ ገዜየውንም ጉልበቱንም ዋጋ እየከፈለ ወንድሞቹን ለማስደሰት ይጥራል።በተለይ ስንዘያዬር በመካከላችን ያለው ግንኙነት እየጠነከረ እየተናበብን እንሄዳለን።ይህ ነው የቀደምቶቻችን ፈለግ። 🔻👌 አሁንም ወንድሞቻችን የሀርቡ ውድና ብርቅዬ ሰለፍዮችን ለመዘዬር እየገሰገሱ ነው። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abujuhyfa https://t.me/abujuhyfa

👌🔺🔺እኛን የሚቀኑብን ትልቁ መልካም ነገር ወንድም ስላለን ብቻ ነው።።። 🔺🍓🍓 ከታላላቅ ወንድሞቼ ጋር ከደሴ ወዴ ሀርቦ ፏ ብለን እዬተጓዝን ነው። ይህንን #ውድና_ንፁህ_ፍቅር_ለሰጠኸኝ ጌታዬ አመሰግንሀለሁ አቡ ሉቅማን ሙሀመድ ጀርጄሮ አቡ ጀዕፈር ኸዲር አፋር አቡ ማሂ አብዴል ከሪም ዴሴ አቡ ሉቅማን ኢብራሂም አጅባር አቡ ዩስራ ሙራድ ልጓማ አላህ ይጠብቃችሁ https://t.me/alqariabuyusra/5172

🔺☝የሱናዋን ሰገነት አላህ ወፍቆኝ ከጣራዋ ላይ ወጥቼ ሾፍኳት #በጣም_ተውባለች 👀 እኔ በሙሉ አይኔ ለማዬት ሳሳሁላት ጠላቶቿ ሲያዩዋት አይናቼው ምንኛ ደም ይለብስ ይሆን 🔺🔺👌ለአቅሱነት በቻላቹት እጃችሁን ያስገባችሁ ማንኛውም አካል እንኳን ደስ አላችሁ። አሁንም በርቱ አስውቧት 🍋‍🟩አቡ ዩስራ........... https://t.me/alqariabuyusra/5165

السلام وعليك ورحمة الله وبركاته 👌 👉 በ الله ፈቃድ ዛሬ #ከታላላቅ ኡስታዞቸ ና #ከወንድሞቼ ጋር ፏ ፈካ #ብለን እያሳለፍን ነው !! ኡስታዝ አቡ ጁሃይፋ አህመድ { ወረባቦ } ኡስታዝ አቡ አብደልፈታህ መሃመድ ሱሩረ { ደሴ } ሸይክ መሃመድ አህመድ { ጀርጀሮ } ኡስታዝ አቡ ዩስራ ሙራል { ልጓማ } #ቤተሠብ በጣም ፏ ፈታ ብለናል !! سبحان الله ደግሞ በጣም ደስ ይላሉ !! ቤተሠብ ይቺ ናት ኑሮ ሱበሃን الله ዛሬ ቀርቶባችኋል !! 👌 🕙 https://t.me/Abumahiasselefi

🔻🔻የምሽት ግብዣ 🔻🔻 💫 ይህንን ውብ የሆነ ቲላዋ በማዳመጥ ልባችንን እናድስ፣ 💫በህይወታችን ውስጥ ስንትና ስንት ፈተናዎች ሊያጋጥሙን ይችላሉ፤ ነገር ግን እንደ ነቢዩ ያዕቆብ (ዐ.ሰ) "ብሶቴንና ሀዘኔን የምናገኘው ወደ አላህ ብቻ ነው" ማለት መቻል ትልቅ ብርታት ነው። ችግሮች ሲበዙ ሰብር (ትዕግስት) ማድረግ፣ መጨረሻውም መልካም እንደሚያምር መተማመን የሙእሚን መገለጫ ነው። ከጭንቀትና ከሐዘን መውጫው ብቸኛው መንገድ ወደ አላህ መመለስና ሰብር ማድረግ ብቻና ብቻነው። ምርጥ ቲላዋ በኡስታዛችን አቡ ጀዕፈር الله ይጠብቀው https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu

🔻👌 ወንድሜ አቡዩስራ ዛሬ ለዚያራ እኔ ጋ መጥቶ ደስ ብሎኛል።ናፍቆኝ ነበር አገኘሁት الحمد لله 🔻👌 ሰለፍዮች መዘያዬር የአላህን ውዴታ እንደሚያመጣ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ የአላህን ውዴታ ለማግኘት ያሉበት ቦታ እሩቅም ቢሆን ወንድሞቻቸውን ይዘይራሉ።የሰለፍዮችኮ ይለያል።።።።።። روى الإمام مسلم عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم: أَنَّ رَجُلًا ‌زَارَ أَخًا لَهُ فِي قَرْيَةٍ أُخْرَى، فَأَرْصَدَ اللهُ لَهُ عَلَى مَدْرَجَتِهِ مَلَكًا، فَلَمَّا أَتَى عَلَيْهِ قَالَ: أَيْنَ تُرِيدُ؟ قَالَ: أُرِيدُ أَخًا لِي فِي هَذِهِ الْقَرْيَةِ قَالَ: هَلْ لَكَ عَلَيْهِ مِنْ نِعْمَةٍ تَرُبُّهَا؟ قَالَ: لَا، غَيْرَ أَنِّي أَحْبَبْتُهُ فِي اللهِ عز وجل قَالَ: فَإِنِّي رَسُولُ اللهِ إِلَيْكَ بِأَنَّ اللهَ قَدْ أَحَبَّكَ كَمَا أَحْبَبْتَهُ فِيهِ . 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abujuhyfa https://t.me/abujuhyfa

ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ወንድማች አቡ ሀቲም ከማል ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ወንድማች አቡ ሀቲም ከማል ገብቷል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R