🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦
رفتن به کانال در Telegram
⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች 🌴 ወረቃማ ምክሮችና ሌሎችም https://t.me/abujuhyfa 👇👇👇👇👇 @AbujuhaifaBot
نمایش بیشتر3 938
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
+7830 روز
آرشیو پست ها
❗❗ አየህ በውስጣቸው ያለው የጥላቻ እንፋሎት ገንፍሎ እራሳቸውን ሲያቆሽሻቸው
🔻👌 አክቲቪስትነት ዓሊመነት የሚመስላቸው የዋህ ፀሀፊዎች ለሚፅፉት ነገር ለከት ቢኖረው የሸተተ ፅሁፍ ባልፃፉ ነበር።ሳኡድን የመጥላት ዘመቻቸው በኢራንን በሽዓ ፍቅር እንድጠመዱ አደረጋቸው። ሶሀቦችን የምትወደውን ሀገር ትቶ ሶሀቦችን የምታከፍር ሀገር የሆነችውን ሺዓን ኢራንን መውደድ ድንበር ያለፈ እብዴት ነው አገር ጉድ ያስብላል።ወይ ኢኽዋን
🔻☝️ ይሄን ፖለቲካ ያሰከረው ተመልከትልኝ
🔻👌 ኢኽዋን ስትሆን አላማህ ተውሂድ ላይ እና ሱና ላይ ጦርነት መክፈት ነው።ለዚህም ነው በፖለቲካ በተመረዘው ሸፋፋ አስተሳሰባቸው የተውሂዷን ሀገር ካልወጉ አይሆንላቸውም ኑሯቸውም አይሞቅላቸውም በቃ ሳኡድን ካላብጠለጠሉ አይረኩም አጅብ ።ምን ያክል አላህ ቢፈትናቸው ነው❗❗
🔻👌 አዎ ሳኡድ የተውሂድ ሀገር የሱና ሀገር የቁርአን ሀገር የወህይ ሀገር የጀግኖች ሀገር ናትትትትትትትትት በቁጭት ሙቱ
🔻👌 ሁለት ያማሩ የተዋቡ ያሸበረቁ የአለማችን እምብርት የሆኑት ሁለቱ ቦታዎች መካና መድና ለመዘዬር አላህ
☝️ተመልከቱ የሁቲዎችን ጉድ☝️☝️☝️
🔻👌 ልክ እንደ ካዕባ አስመስለው ሰርተው ጦዋፍ ሊያደርጉ ነው እማይመጣ ጉድ የለም❗❗ለዚህም ነው ታላቁን የአላህን ቤት ካዕባን ለማፍረስ ሚሳኤል የተኮሱት።አላህ አከሸፈባቸው።እነሱኮ አስልምናን ከቀየሩ ቆይተዋል።ላላወቃቸው አላህ እያጋለጣቸው ነው።
🔻👌 ውዷ የሙስሊሞች አይን ማረፊያ ሳኡድ ሁቲዎችን መታገል ከያዘች ሰንበትበት አለች።አዎ አላህ ይርዳት የበላይ ያድርጋት አሚን በሉ ዱአ አድርጉ አህባቢ
⭕👉ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ አላህን እንደምትጠይቂው ሁሉ
⭕👉ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም አላህን ጠይቂ !!
⭕👌ሂጃብ_ውበትሽ_ነው 👌⭕
ስለገረመኝ ነው የአኺራ እህቴ
መልስን በመፈለግ ጥያቄ ማንሳቴ።
ከቁርዓን ከሀዲስ መረጃሽን ስጪኝ
መዋብሽ ማጌጥሽ ለማነው ንገሪኝ።
ከቤት ስትወጪ መኳኳል ሽቶ መነስነሱ
ለህዝቡ ነው እንዴ ለጂን ለኢንሱ?
አባያ ቀሚሱ ፋሽን ተቀምሮ
ወገብ ከደረትሽ የፊጥኝ ታስሮ
ቅርፁ ጎልቶ ወጣ መሰለ ማሰሮ።
ይህ ሁሉ ጋጋታ ማንን ለመማረክ
ባልሽን ነው ህዝቡን ማንን ለማንበርከክ?
የት ጠፋ ተቅዋሽ ሀያእሽን ምን በላው
ለባል ሳትዋቢ ለህዝቡ ምንድነው?
መደሰት ያለበት መማረክ ያለበት
በመልክ ቁንጅናሽ ባልሽ ነው የኔ እህት
መዋብሽ ማጌጥሽ ከሆነ ለህዝቡ
እሱን ችላ ብለሽ ከወጣሽ ከልቡ።
ትዳርሽም ፈርሶ ቤቱም ይበተናል
ነገም በአኺራ ለችሎት ይቀርባል።
ሳይረፍድ ንቂና ፍቅራቹ ይታደስ
መዋብ ለባል ሆኖ ሂጃቡ ይለበስ።
እኔ ልምረጥልሽ ሸሪዓን ያሟላ
መሆንን ከፈለግሽ የዲንሽ ከለላ።
ኢስላማዊ ውበት አጃዒበ ረቢ
በጅልባብ በኒቃብ ድመቂ ተዋቢ።።
⭕👉ጠቃሚ አስተምህሮቶችን በትኩሱ ለማገኘት በዚህ ጠቅ አድርገው ይግቡና ይጠቀሙ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇
🔻https://t.me/abujuhyfa
======================
========================
👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻https://t.me/abujuhyfa
========================
👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻https://t.me/abujuhyfa
👌 ሁላችንም በቻልነው ለዘመዶቻችን ለቤተሰቦቻችን ለጓደኞቻችን ሊንኩን እየላክን ቻናሉን እናሳድገው
بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا
+1
🍀🍀 የመስጅደነጃሺ አሁናዊ ገፅታ🍀🍀
🔻👌 የሰለፍዮች መስጅድ ውጩ የቆርቆሮ ቢሆንም ውስጡ ግን በቂርአት የደመቀ ያሸበረቀ ነው።የሂዝቢዮች መስጅድ ግን ውስጡ ሱጁድ ስታደርግበት ከምቾቱ የተነሳ ግምባርህ ስምጥ ይላል።ግን ቂርአት ማፊ ህፃን ልጅ ወዳወድህ ሲሯሯጥበት ያመሻል።አጅብ
🔻👌 ሰለፍዮች ሆይ ኸይር ላይ ናችሁ በርቱ ጠንክሩ መጨረሻው አላህን ለሚፈሩ ሰዎች ነው አብሽሩ።።።።
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
📢 አዲስ! አዲስ!! አዲስ!!!
በተሻሻለ መልኩ የታላቁ ሸይኽ ሪሳላ ተለቀቀች!!
عنوان): تسهيل منهاج أهل السنة والجماعة
ርዕስ: (የአህሉል ሱና ወልጀማዓን መንገድ ማቅለያ)
📝 ጅምዕ ወተርቲብ (ዝግጅት እና ስብስብ):
ሸይኻችን ሸይኽ አህመድ ሙሐመድ አል-ወረባቢ አል-ወለዊ (ሀፊዘሁሏህ)
(ሸይኽ አህመድ ወረባቦ - ጭፍራ)
💡 ማሳሰቢያ: ዐረቢኛ ቋንቋ የምትችሉ ወንድም እህቶች PDF ፋይሉን አውርዳችሁ እንዲያነቡት እንጋብዛለን።
📌 ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን በPDF መልክ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፡ 👇👇
[https://t.me/abu_zubeyre
https://t.me/abu_zubeyre
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት።
💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው።
💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው።
💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
❗❗ ክርስቲያኖች ዋናው የቤተ ክስረት ጻጻስ ሲያመነዝር ሲባልግ ወደማን ነው ንስሀ የሚገቡት ክክክክ
## አክሱም ላይ መስጅድ መሰራት የለበትም ብሎ ሲከለክል የነበረው የቤተ ክሰረት ጻጻስ ባለገ ብለው የራሳቸው ሰዎች ሰሞኑን ሚዲያውን ሞልተውታል።እንኳን ተዋረደ እሰይ
🔻👌 የሙስሊሞች 2 3 4 ማግባትን ሲቃወሙ እነሱ በብልግና ተዋረዱ።
🔻👌 ያንን እፎይ የሚባል ባለጌ እስኪ ታእዚያ ይበሉት❗❗ አላህ አፍኖ ያዋርደውና በመልክተኛው ላይ ድንበር ሲያልፍ የራሱ ጻጻስ ተዋረደ።እንዳውም አንዱ ከነሱ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋረደች እያለ ሲያብጠለጥላቸው ነበር።
👌👌 ክርስቲያኖች ሆይ እስልምናን ተቀበሉ ትድናላችሁ
🌴🌴ሙስሊም ያደረከን ልእለ ሀያሉ ፈጣሪያችን ምስጋና ይገባህ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
Repost from 🎤القارئ ابو يسرا📗
🔺👌ተውበት ተውበት ተውበት አድርጉ ጎበዞች እልክ አይረባችሁም ብለናል።።።
💦👀እኛም ከጌታችን ጋር ባለው እንቶብት እከሌ ተመለሰኮ እያልን ብቻ የራሳችንን ወንጄል መርሳት የለብንም ።።።
https://t.me/alqariabuyusra/5347
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🍀🍀 ሳኡድ የተውሂድ ሀገር 🍀🍀
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
👉 ሳኡድ የተውሂድ ሀገር ናት
👉 ሳኡድ የሱና ሀገር ናት
👉 ሳኡድ የኡለማዎች ሀገር ናት
👉 ሳኡድ ካዕባ ያለባት ሀገር ናት
👉 ሳኡድ የሀገር እምብር የሆኑት መካና መድና ያሉባት ሀገር ናት
👉 ሳኡድ የወህይ ሀገር ናት
👉 ሳኡድ በሸሪዓ የምትተዳደር ሀገር ናት
👉 ሳኡድ ነብያቶች ዱዓ ያደረጉላት ሀገር ናት
👉 ሳኡድ ኸይር የበዛባት ሀገር ናት
👉 ሳኡድ ብዙ ኢስላማዊ ታሪኮች ያሉባት ሀገር ናት
👉 ሳኡድ መካና መድናን የምትኻድም ሀገር ናት
## ታዳ ስለሳኡድ ጥሩነት ሲወራ ውስጣቸው የሚንገበገቡ አይናቸው የሚቀላ ሰዎች ምንም አይጎዷትም።ፌንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች እንደሚባለው እሚጎዱት እራሳቸውን ነው።አርቀው ማሰብ የማይችሉ ፖለቲካውም ድኑም ያልገባቸው እራሳቸውን ወደ ኢስላም ያስጠጉ ሰዎች ሳኡድን ሲያብጠለጥሉ ኢስራኢልን ሲያወድሱ ይበልጥ የተውሂድ ጠላት ብሎም የሙስሊም ጠላቶች መሆናቸው ፍንትው ይላል።በተለይ ከኩፋሮች ጋ ሁኖ ሳኡድን የሚያጥላሉ ሰዎች እውነትም ጥሬ ናቸው።ካፊሮች እስራኢልን ሲነኩባቸው አይወዱም ።ድኑ ያልገባው አካል ግን ግን ሳኡድን ያብጠለጥላል አጅብ አጅብ ገርሞ ይገርማል።
## ለማንኛውም ሳኡድን የሚጠሉ ሰዎች ሳኡድን አይጎዷትም።ብዙ የሚወዳት የሚያከብራት አላት የጠላቶቿ ሙገሳም ይሁን ውዳሴ አያሞቃትም አያቀዘቅዛትም።።።።።።።
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻🔻 የወላጆቻችንን ነገር አደራህን አላህዬ🔻🔻
## እንደዚህ ሁነው ልጅ ለማሳደግ መከራቸውን አይተው ያ ልጅ ካደገ በኋላ ሲገላምጣቸው ስትሰማ ውስጥህን ያቆስለሀል ውይ ጥጋብ❗❗❗
## ወላጆቻችን ለፍተው ደክመው ተንገላተው አሳድገውን ሀቃቸውን አማንወጣ ከሆነ ትልቅ ኪሳራ ነው።እኛ እንዲያምርብን እነሱ ቁሽሽ ብለው ላባቸው አጥቁሯቸው ከስተው እኛ ሲያምርብን እነሱ ያማረባቸው ያክል የሚሰማቸው ባለውለታዎቻችን አዝለናቸውም ብንሄድ ያንሳቸዋል።
🔻👌 አንተ አባትህንና እናትህን የምትገለምጥ የማትታዘዝ ጥጋበኛ ሆይ በልጅህ ላይ እንዳታገኘው እህንጊዜ ለራስህ ድረስ ሀቃቸውን ተወጣ።አንቺም እንዳዘው ሀቃቸውን ተወጪ።
## ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንታዘዛቸው ከሞቱ ደግሞ ዱዓ እናድርግላቸው አንርሳቸው።
🍀🍀 አላህ ሆይ ለወላጆቻቸው ከሚታዘዙት ሀቃቸውን ከሚወጡት አድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
👌 አሁኑ በህይወት እያሉ ይሻላል ካመለጡንማ ፀፀት አይጠቅምም👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
👌-- السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🪴▪️---> በሳኡድ ሪያድና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የምስራች❗️
----------------------------------------------------------
🪴▪️- > الأَخْذُ بِأَسْبَابِ الدُّنْيَا مَعَ التَّوَكُّلِ عَلَى اللهِ»
የተሰኘው የመሻወር አገልግሎታችን ስራ
መጀመሩን በደስታ እናበስራችኋለን❗️
---------------------------------------------
-------------------------------------------
ጉዞዎ አስተማማኝ፣ ፈጣን እና ምቹ እንዲሆንልዎ ይፈልጋሉ?
🪴▪️- > الأَخْذُ بِأَسْبَابِ الدُّنْيَا مَعَ التَّوَكُّلِ عَلَى اللهِ»
የተሰኘዉን የመሻወር አገልግሎታችንን ይጎብኙ
🪴▪️ ለምን እኛን ይመርጣሉ?
-----------------------------------------------
⏱️---- የ24 ስዓት አግልግሎት : መስጠታችን
🔒 ----ታማኝነትና ጥራት: ደህንነቱ የተጠበቀና ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎት
መስጠታችን ሲሆን
👌-- ከኤርፖርት ወደፈለጉበት ቦታ
👌-- ለኡምራ መጥተዉ ወደ መካ መጓዝ ቢፈልጉ
አዚዝያ በማድረስ ያለ መደናገር ወደ ሀጃቸዉ ይስተናገዳሉ ።
ማሳሰቢያ
🪴▪️ ሸሪዓ የማይፈቅደዉና የሀገሪቱ ስርዓት የመማይፈቅደዉን አግልግሎት አይሰጥም
🪴▪️---- ለማዘዝ እና ለመጠቀም:
ከፈለጉ በመደወል
------------------
ከፈለጉ
በዋትሳፕ (WhatsApp) ብቻ መልዕክት ይላኩልን፡
👉 +966556856042
🌴 አንቺ ውድ ሀገር ከሙናፊቅ አላህ ይጠብቅሽ የጦርነት ሰአት የሚያስቸግረው ሙናፊቅ ነው።።።።
🍀🍀🍀🍀🍀
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
## ሁቲዎች ጥላቶቻችን ናቸው እርገሟቸው።እንዳይነሱ ጀርባቸውን ይቁረጣቸው ያረብ
اللهم عليك بالرافضة المجوس الفرس وأذنابهم ومناصروهم ومؤيدوهم، اللهم احصهم عدداً واقتلهم بددا ولا تغادر منهم أحدا.
🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
‼️‼️‼️‼️‼️
🔻👌 ሁቲዎች(ራፊዷዎች) ነጃሳዎች የአይሁድ ተላላኪ ናቸው።ተመልከቱ ባበልመንደብን ከተቆጣጠሩ በኋላ የአሜሪካ እና የእስራኢል መርከቦች በሰላም እንድያልፉ ፈቀዱ።አዎ አባትና ልጅ ናቸው እናውቃለን።ራፊዷዎች ኩፋሮች መሆናቸው ግልፅ ነው።በጣም የሚገርመው መሀመደልኢማም የሚባለው የጀምእዮች ሸይኽ ራፊዷዎች ወንድሞቻችን ናቸው ብሎ የተናገረው ንግግር ነው።አይ መዳኺላ ምን ይሆን የሚያከፍሩት❓❓❓እኔ እምለው እነዚያ ኡስታዝ ሳዳት ኡስታዝ ኢብኑሙነወር እያሉ የሚጮሁት ጭፍን ተከታዮች አሁንስ አልባነኑም❓❓ እስከመቼ ይሆን እንቅልፉ❓❓እረ ጆሯቹሁን ተጠቀሙበት ምን ነካችሁ ውሀ አትቀዱበት አዳምጡ ስሙ አስቡ አስተውሉ።አያጭበርብሯችሁ
👉 ሽርክ የሚሰሩትን ሙስሊሞች ናቸው ብለው በግልፅ እያወጁ
👉 ሶሀቦችን የሚያከፍሩ የሚሳደቡትን ሙስሊሞች ናቸው ብለው እየተናገሩ
👉 አኢሻን አላህ ካጠራት በኋላ እነሱ በዝሙት እያነወሩ ሙስሊሞች ናቸው እያሉ ከዚህ በኋላ ምን ትጠብቃላችሁ በድናችሁ ላይ ቅናቻ የላችሁምዴ❓❓
🔻👌 ራፊዷዎች ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ያለው መሀመደልኢማም የሚባለው የጀምእዮች ሸይኽ ነው ኩርርርርር ይሰማል እዛ ሰፈር❗❗❗❗
🍀🍀🍀🍀🍀🍀
🍀 اللهم احفظ المملكة العربية السعودية بلاد الحرمين الشرفين
يارب يارب يارب
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🔻🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
وقال عامرٌ الشَّعبيُّ: «النَّحْوُ فِي الْعِلْمِ كَالْمِلْحِ فِي الطَّعَامِ لَا يُسْتَغْنَى عَنْهُ»
✅✅ """" ነህው በኢልም ውስጥ በምግብ ውስጥ እንዳለ ጨው ነው.""'✅✅
## ጨው የሌለው ምግብ እንደማይጣፍጠው ሁሉ ቂርአት ስትቀራ ነህው ካልቀራህ ስታነበው አይጣፍጥም አልጫ ነው ።።።።።።።።።
### ነህው ላይ በተቻለን ያክል እንጠናከር አዴራ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻https://t.me/abujuhyfa
🔻https://t.me/abujuhyfa
