ASTU Network ®️
رفتن به کانال در Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
نمایش بیشتر4 804
مشترکین
+324 ساعت
+467 روز
+28130 روز
آرشیو پست ها
4 807
MIT በchatGPT ተጠቃሚዎች ላይ ያጠናውን ጥናት ይፋ አድርጓል።
ጥናቱ በ3 ቡድን ተከፍሎ essay እንዲፅፉ ተደርገዋል።
⚫በአምሯቸው ብቻ ተጠቅመው የሚሰሩ
⚫Search engine ብቻ የጠቀሙ (Could use Google but no AI)
⚫AI ብቻ የሚጠቀሙ (use GPT-4o)
የጥናቱ ተሳታፊዎች አንጎል scan ከተደረገ በኋላ
83.3% የሚሆኑት AI ተጠቃሚዎች ከደቂቃዎች በፊት በAI አማካኝነት የፃፉትን አንድም አረፍተ-ነገር ማስታወስ አልቻሉም።
የአንጎል ግንኙነታቸው ከ79 ወደ 42 ነጥብ ዝቅ ብሏል። ይህም 47% የነርቭ ግንኙነታቸው ወርዷል ተብሏል።
chatGPT መጠቀም ካቆሙ በኋላም ቀጣይነት ያለው የማስታወስ ድክመትና chatGPT ከማይጠቀሙት ያነሰ አፈፃጸም ተስተውሎባቸዋል። ይህም በAI ጥገኛ ከመሆንም ባለፈ የግንዛቤ ድክመት (cognitive weakening) ነው ተብሏል።
chatGPTን መጠቀም ስራዎችን 60% በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቢረዳም አእምሮ ግን የመማርና የማገናዘብ ጥረቱን በ32% ቀንሶ ተገኝቷል።
በአጠቃላይ ያለAI የሰሩት ከፍተኛ የማስታወስ ችሎታን፣ የአንጎል እንቅስቃሴን ያስመዘገቡ ሲሆን chatGPTን የሚጠቀሙ ደግሞ ስራቸውን በፍጥነትና በቅልጥፍና ቢጨርሱም በተቃራኒው ዝቅተኛ የማስታወስ ችሎታና የአንጎል እንቅስቃሴ አስመዝግበዋል ተብሏል።
ስለዚህ AIን ተጠቀሙ ግን እንዲያግዛችሁ እንጂ እንዲተካችሁ አታድርጉት፤ ጥገኛ አትሁኑ፤ በማንኛውም ጊዜ በአእምሯችሁ የመስራት ችሎታችሁን አትጡ።
ሙሉ የጥናቱን report በዚህ link ማንበብ ትችላላችሁ።
https://t.me/big_habesha/335
©️@bighabesha_softwares
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
4 807
"React2Shell" የተሰኘ አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገለጸ
"React2Shell" (CVE-2025-55182) የተሰኘው አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ጥቅም ላይ በሚውሉት React እና Next.js በተሰኙ የዌብ አፕሊኬሽን ወሳኝ መዋቅሮች ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የጥቃት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገልጿል፡፡
ይህ ተጋላጭነት የመረጃ ጠላፊዎች የተቋማትን ሰርቨር ከርቀት ሆነው ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል (Remote Code Execution - RCE) ክፍተትን የፈጠረ ነው። በዚህም የድርጅቶች ጥብቅ መረጃዎች ላልተገባው አካል ወይም የመረጃ መዝባሪዎች እጅ እንዲወድቅ ያደርገዋል፡፡
አሁን ላይ ይህ የጥቃት ተጋላጭነት ክፍተት እንደ አማዞን የዌብ አገልግሎት ደህንነት እና ሌሎችም የስጋት መከታተያ ተቋማት ይፋ እንዳደረጉት መረጃ፤ ተጋላጭነቱ ከተገኘበት እለት አንስቶ ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል፡፡
በዚህ ክፍተት የሚከተሉት የሶፍትዌር ስሪቶች (Versions) ለጥቃት ተጋላጭ መሆናቸው ተገልጿል፡-
● React: Versions 19.0.0 እስከ 19.0.1 (Experimental releases ጨምሮ)
● Next.js: Versions 13, 14, እና 15 (App Router የሚጠቀሙ ከሆነ)
● React Server Components (RSC) የሚጠቀም ማንኛውም ዌብ አፕሊኬሽን
ተጋላጭነቱን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው የመፍትሄ እርምጃዎች (Mitigation Strategies)
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else❓
We’ve got you covered! 🤗
Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs.
🔗: [Click Here]
🛃 Hurry and order now!
DM: Stickers
➕
JOIN US 👇
@Astu_marketplace4 807
#FYI
If you have lost any belongings such as a mouse, glasses, mobile phone, PC charger, socket, watch, flash drive, or anything else in the library, you may be able to find them by contacting the librarians at the library where you lost the item.
|| @ASTU_Network
4 807
+1
" ከ10 በላይ ተማሪዎች በጸጥታ አካላት ከዶርማቸው ተወስደዋል። ከትምህርት የተባረሩም አሉ " - የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
➡️ " የዲስፕሊን ቅጣት አንቀበልም ያሉ 5 አካባቢ ተማሪዎች በፖሊስ እንዲወጡ ተደርጓል " - ዩኒቨርሲቲው
" 5 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ሲሰናበቱ፣ 3 ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የተወገዱ ሲሆን፣ 19 ተማሪዎች ከፍተኛ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ተደርጓል! "
ከሳምንት በፊት "ርቦናል፣ ምግብ ይስተካከልንን" በሚል በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ጥያቄ ያቀረቡ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በወቅቱ " አመጽ ቀስቅሰዋል " የተባሉ ተማሪዎች ሰሞኑን " በጸጥታ አካላት በኃይል ከዶርማቸው መወሰዳቸውን " እና "የተባረሩ" ም እንዳሉ ተማሪዎቹ እየገለጹ ናቸው።
ትናንት (ህዳር 27/2018 ዓ/ም) " 12 ተማሪዎች ከዶርማቸው በጸጥታ ኃይሎች " እንደተወሰዱና ያሉበት እንደማይታወቅ ተማሪዎቹ ሲገልጹ የተስተዋሉ ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የተወሰዱ ተማሪዎችን ቁጥር "ወደ 17" አድርሰውታል። ሌሎቹ ደግሞ የ17 ተማሪዎች ስም ዝርዝር ሲጠየቅና ሲፃፍ እንዳስተዋሉ ገልጸዋል።
" ምግብ እንዲስተካከልልን በመጠየቃችን ጥይት ተተኮሰብን " ሲሉ በሰላማዊ ሰልፉ ወቅት የደረሰባቸውን በማስታወስ ያማረሩት ተማሪዎቹ፣ አሁን ደግሞ ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች እንዲወሰዱ እየተደረገ በመሆኑ ለጉዳዩ አስቸኳይ መፍትሄ እንድሰጥ ጠይቀዋል።
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን ምላሽ ሰጠ ?
ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ከዚህ ቀደም ጥያቄ ያነሱ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች " በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል" ስለመባሉ ምን ምላሽ እንዳለው የደባርቅ ዩኒቨርሲቲን የጠየቀ ሲሆን፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ስልክም ሆነ የጽሑፍ ምላሽ ባይሰጡም የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አምሳሉ ተበጀ ግን የጽሑፍ ምላሽ ሰጥተዋል።
በዚህም፣ " በዩኒቨርሲቲያችን ህገወጥ ሰልፍ በመሩና ባስተባበሩ፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ባደረሱ ተማሪዎች ላይ ተገቢው ማጣራት ተደርጎ የአካዳሚክ የዲስፕሊን ቅጣት ተላልፏል። ከዚህ ውጭ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም የተሳሳተ ነው። ዩኒቨርሲቲያችን ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራውን እንደቀጠለ ነው " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ ግን እኮ "ወደ 17 ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል" ተብሏል፤ ወዴት ነው የተሰዱት? በማለት ሲጠይቃቸውም፣ "ወደ '17 ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል' የሚለው ፍጹም የተሳሳተ መረጃ ነው። የዲስፕሊን ቅጣት አንቀበልም ያሉ 5 አካባቢ ተማሪዎች በፖሊስ እንዲወጡ ተደርጓል" ሲሉ መልሰዋል።
" ሕገወጥ ሰልፍ " ማለት ምን ማለት ነው? ተማሪዎቹ እንደገለጹልን፣ " ምግብ ይስተካከልልን " ብለው ነው ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉት፤ ታዲያ ይህ እንዴት ህገወጥ ሊባል ይችላል ? ሲልም ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለአቶ አምሳሉ ተጨማሪ ጥያቄ አቅርቧል።
እሳቸውም፣ " ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ ከመጠየቅ አልፈው በሀይልና በጉልበት ኮብል ስቶን ድንጋይ በመወርወር ግጭት እንዲጀመር ያነሳሱ፣ በሰላማዊ ተማሪዎች፣ የምግብ ቤት ሠራቸኞችና ካምፓስ ፖሊሶች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ማምራታቸው ሰልፉን ህገወጥ ያደርገዋል " ብለዋል።
ለመሆኑ " የአካል ጉዳት የደረሰባቸው " እነማንና ስንት ናቸው? ምን አይነት ንብረትስ ነው የወደመው? በምን መልኩ ወደመ ? ለሚለው ጥያቄ ደግሞ፣ " የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት ተማሪዎችና በርካታ የፀጥታ አካላት ናቸው። የወደመው ንብረት የዶርሚተሪ እና የመመገቢያ አዳራሽ መስታውት መሰበርና፣ ጄኔሬተር የማቃጠል ሙከራ ናቸው " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
" የዲስፕሊን ቅጣት በተመለከተ በአጠቃላይ ይህን ጥፋት የመሩና ያስተባበሩ የሚመለከተው የዩኒቨርስቲው የስራ ክፍል የተረጋገጠ ሲሆን 5 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ሲሰናበቱ ፣ 3 ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የተወገዱ ሲሆን፣ 19 ተማሪዎች ደግሞ ከፍተኛ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ተደርጓል " ነው ያሉት።
" የዲሲፕሊን ቅጣቱ በማህበራዊ ሚዲያ ከእውነት የራቁ የዩኒቨርስቲውን ገጽታ እና የአካባቢውን ማህበረሰብ የማይወክሉ መረጃዎችን የሚያሰራጩት ተማሪዎችን ያካተተ ነው " ሲሉም አክለዋል።
ተማሪዎቹ ከሳምንት በፊት ምግብ ይስተካከልልን ብለው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ ለመሆኑ ቅሬታቸው ምላሽ ተሰጠው? በተጨባጭ ምን አይነት ማስተካከያ ተደረገ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄም፣ " ዩኒቨርሲቲው በሚቻለው መጠን በምግብ በኩል የተነሱ ጥያቄዎች ከተማሪዎቹ ጋር በመወያየት ምላሽ እየሰጠ ይገኛል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
4 807
We have 25 days left until the end of classes and 28 days (exactly four weeks) until the final exam... 🌚🫠
|| @ASTU_Network
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
DELL wired mouse! 🖱
🖱️ Wired Connection — stable and instant response.
⚡ High Precision Sensor — smooth, accurate tracking.
💪 Durable Build — made for long-term use.
✅ Condition: New packed 🤗
💰 Price: 450ETB
DM: DELL🖱
@Astu_marketplace
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Rugga's High Quality Earphone!
🔉 Deep bass and quality sound! 👌
✅ Condition: New packed! 🤗
💰 Price: 350ETB
DM: RuggasHQ
@Astu_marketplace
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Rugga's High Quality Earphone!
🔉 Deep bass and quality sound! 👌
✅ Condition: New packed! 🤗
💰 Price: 350ETB
DM: RuggasHQ
@Astu_marketplace
4 807
+3
#ዜና_መዝናኛ 😸
ከመኪና ወንበር ጋር ተሰፍቶ ወደ አሜሪካ ሊሻገር የነበረው ግለሰብ አሳዛኝ ጉዞ
ሰሞኑን በሜክሲኮ እና በአሜሪካ ድንበር ላይ የተፈጸመው የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ጉዳይ፣ ሰዎች ተስፋ ሲቆርጡ ለመሞከር ፈቃደኛ የሆኑትን የከፋ አደጋ ደረጃ የሚያሳይ አስደንጋጭ ክስተት ሆኖ ተዘግቧል። ታሪኩ የብዙዎችን ልብ የነካ ሲሆን፣ በአንድ ጊዜ አስገራሚነትንና ልብን የሚሰብር ሀዘንን የያዘ ነው።
ኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ወደ አሜሪካ ለመሻገር የሞከረው በእጅጉ አደገኛ በሆነ መንገድ ነበር። ራሱን ከመኪና ወንበር ጋር በቀጥታ በመስፋት ውስጥ በመደበቅ ድንበሩን ለማቋረጥ ሞክሮ ነበር። የድንበር ጠባቂ ኤጀንቶች ሚስጥሩን ያገኙበት ሁኔታም እጅግ የሚያስገርም ነው።
በመጀመሪያ፣ በመኪናው ወንበር ላይ ያለው ስፌት ከወትሮው የተለየና ያልተስተካከለ መሆኑን አስተዋሉ። ከዚህም በተጨማሪ ወንበሩ ከሚገባው በላይ ክብደት እንዳለው ተሰማቸው። ይህን ጥርጣሬ ተከትሎ ወንበሩን ሲከፍቱት፣ ሰውየው ከመቀመጫው ፍሬም ውስጥ ተጣጥፎ ተገኝቷል።
ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ ወንበሩ ሙሉ በሙሉ በእሱ ላይ ተገንብቶ እንደገና ስለተሰፋ፣ ካንቾላ ለመንቀሳቀስ ወይም በአግባቡ ለመተንፈስ የሚችልበት ቦታ በጭራሽ አልነበረውም። ይህ ሁኔታ ኢንሪኬ በጉዞው ወቅት ለሕይወት አስጊ በሆነና እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደቆየ ያሳያል።
ይህ አሳዛኝ ክስተት ሰዎች ያለ አማራጭ ሲቀሩ እና ጥግ ሲደርሱ የሚደርሱበትን ከፍተኛ የአደጋ ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ድንበር ለማቋረጥ ተስፋ በመቁረጥና በጭንቀት ውስጥ ሆነው ራሳቸውን ለሞት አደጋ የሚያጋልጡ ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን? የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ታሪክ የብዙ ሰዎችን አይን የከፈተ እና ለረጅም ጊዜ በአዕምሮ ውስጥ የሚቆይ ልብ የሚነካ ታሪክ መሆኑ ተመላክቷል።
|| @ASTU_Network
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
DELL wired mouse! 🖱
🖱️ Wired Connection — stable and instant response.
⚡ High Precision Sensor — smooth, accurate tracking.
💪 Durable Build — made for long-term use.
✅ Condition: New packed 🤗
💰 Price: 450ETB
DM: DELL🖱
@Astu_marketplace
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Ruggas C-Type Earphone!
➦ Clear Sound Quality
➦ Noise Reduction
➦ Powerful Bass
➦ Mid Integrated
✅ Condition: New packed! 🤗
💰 Price: 400ETB
DM: RuggasCtype
@Astu_marketplace
4 807
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+3
Screen Magnifier for your phone! 📱🤗
✅ To enjoy watching football 🏟⚽
☑ For reading 📖
✅ Works without power need
☑️ Magnifies your screen
👉 Condition: New packed! 🤗
DM: ScreenMag
@Astu_marketplace
4 807
🎓 Is university life giving you more questions than answers?
Like, where did my motivation go?
Between lectures, deadlines, and trying to figure out your future, uni can feel overwhelming. But… what if it didn’t have to be?
We’re building a better university experience, and we need your ideas.
Imagine:
* 📱 A smart app for support, resources, and real student life hacks
* 🌐 A platform that helps you manage schedules and problems with ease
* 🫂 A space to connect, get help, or just vent about that 8 AM class
* 💡 Clear guidance for careers and time management
This isn’t just a survey — it’s your chance to help shape a platform made for students, by students.
📝 Quick, anonymous, and impactful
👉 Share your ideas here:
🔗 https://docs.google.com/forms/d/1vKfjhwjLrKEMzMII1qAHLJX2UKXMhjNE5PzWL1JX1cg/viewform
Let’s make university life better — together.
@CSEC_ASTU
#UniversityLife #StudentVoice #UniExperience #FutureOfLearning
4 807
+1
#Update
" የትራንስፖርት ክልከላዉ ተነስቷል" - የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን
በጂንካ በተከሰተዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ተጥሎ የነበረዉ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ክልከላ መነሳቱን የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደምበላሽ አቦነሀሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ለክልከላዉ መነሳት ምክንያት የሆነዉ አሁናዊዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት መቀነስና በትራንስፖርት መቋረጥ ምክንያት ማህበረሰቡ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መምጣቱን የዞኑ ግብረሃይል ከገመገመ በኋላ መሆኑን ገልፀዋል።
በመሆኑ ከነገ ቀን 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ክልከላው እንዲነሳ መወሰኑን የገለፁት ኃላፊዉ ጉዞዎች ግን ከወትሮዉ በተለየ በጥንቃቄ መሆን እንዳለባቸውና በየመናኻሪያ የሚደረጉ የግንዛቤ ማስጨበጫና የጥንቃቄ ሂደቶች ተጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
ሕብረተሰቡና የተሽከርካሪ ባለንብረቶችም ይህንኑ በመረዳት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አቶ ደምበላሽ አሳስበዋል።
|| @ASTU_Network
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
