fa
Feedback
4-3-3 Crypto³

4-3-3 Crypto³

رفتن به کانال در Telegram

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @bboyessey Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

نمایش بیشتر
1 636
مشترکین
-1024 ساعت
-237 روز
-11330 روز
آرشیو پست ها
የMichael Saylor ኩባንያ የሆነዉ MicroStrategy $43.4 Million የሚያወጣ 535 Bitcoin መግዛቱን አስታውቋል። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
የMichael Saylor ኩባንያ የሆነዉ MicroStrategy $43.4 Million የሚያወጣ 535 Bitcoin መግዛቱን አስታውቋል። @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

This guy from India stole $20 MILLION in crypto just by buying a website Chirag Tomar was a 31 year old in India who register
+1
This guy from India stole $20 MILLION in crypto just by buying a website Chirag Tomar was a 31 year old in India who registered CoinbasePro Com and built a clone of the real Coinbase Pro login page that matched the original pixel for pixel He pushed the fake site to the top of Google search results through SEO manipulation, so anyone searching "Coinbase Pro" landed on his page first Victims who clicked through typed their email and password, hit the two factor button and watched a fake loading screen While the fake screen was up, his crew logged into the real Coinbase site with the credentials and the live code and emptied the wallet in seconds Sometimes a victim would call "support" through a number on the spoofed page and one of his crew would walk them through entering even more security codes The scheme ran for two and a half years and hit 542 users worldwide Tomar kept a detailed spreadsheet of every victim and exactly how much he stole from each one He spent the money on Audemars Piguet watches, multiple Lamborghinis and Porsches plus trips to Dubai and Thailand The trips ended in December 2023 when he flew into Atlanta on vacation and the Secret Service was waiting at the gate They caught him because he used the same email for his crew and his US tourist visa application His Google search history at the time included "fake coinbase page" and "how to take money from coinbase without OTP" He pleaded guilty and got 60 months in federal prison plus two years of supervised release India's enforcement directorate later seized over $7 million across 27 properties in Delhi held in his name and his family's The same guy smart enough to manipulate Google's algorithm for two and a half years was dumb enough to Google "how to take money from coinbase without OTP" from the same browser he used to apply for his US visa

✅P2P ሁሉም Exchanges ( Binance , Bybit, Okx, Bitget…እየዘጉ ነዉ በETB መገበያ✔️P2P ሁሉም Exchanges ( Binance , Bybit, Okx, Bitget…እየዘጉ ነዉ
✅P2P ሁሉም Exchanges ( Binance , Bybit, Okx, Bitget…እየዘጉ ነዉ በETB መገበያ✔️P2P ሁሉም Exchanges ( Binance , Bybit, Okx, Bitget…እየዘጉ ነዉ በETB መገበያየት

📊 Crypto Fear and Greed Index 🧭 Index Value : 47 😱 Sentiment : Neutral 💰 BTC Price : $80693
📊 Crypto Fear and Greed Index 🧭 Index Value : 47 😱 Sentiment : Neutral 💰 BTC Price : $80693

JUST IN: Telegram Founder Pavel Durov says the French government is doing the same things it's accusing Elon Musk's X of doin
+2
JUST IN: Telegram Founder Pavel Durov says the French government is doing the same things it's accusing Elon Musk's X of doing. • Illegally collecting personal data • Processing personal data without proper security • Extracting data from automated systems • Violating the secrecy of electronic communications Ethio433cryptos Ethio433cryptos

Bitcoin$ 85,000 የመድረስ 79% chance አለው May 🔥 Another level የሰሞኑ ማርኬት ላይ ምን ሃሳብ አላችሁ? 👇
Bitcoin$ 85,000 የመድረስ 79% chance አለው May 🔥 Another level የሰሞኑ ማርኬት ላይ ምን ሃሳብ አላችሁ? 👇

📊 JUST IN : Bitcoin hits $81,000
📊 JUST IN : Bitcoin hits $81,000

Toncoin is on 🔥 Crypto_Home7 Crypto_Home7
Toncoin is on 🔥 Crypto_Home7 Crypto_Home7

photo content

የፎሬክስ ትሬዲንግ ኮርስ ለጀማሪዎች ከ beginner እስከ advanced የተለያዩ የ ትሬደር ኮርሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በታማኝነት እንሸጣለን፣ያሉን የኮርስ ዝርዝር _Xe sniper _AB marsha
የፎሬክስ ትሬዲንግ ኮርስ ለጀማሪዎች ከ beginner እስከ advanced የተለያዩ የ ትሬደር ኮርሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በታማኝነት እንሸጣለን፣ያሉን የኮርስ ዝርዝር _Xe sniper _AB marshall _ICT yohanness _SK corse in amharic(phoenex) _Birtat Fx _Gedi Fx _Hit fx እናም የተለያዩ fx book እንመርቃለን dm @qtdugg

< > Hack3rs_ What is dArkWeb? Coming soon . . . Only on Crypto store </>

" ተነስቷል በዚህ የለም " ❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ❤️ ❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ❤️ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ይሁንል
" ተነስቷል በዚህ የለም " ❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ❤️ ❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ❤️ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ይሁንልን! ❤️‍🔥 መልካም የትንሳኤ በዓል ❤️‍🔥

የቢትኮይን ማይነሮች በጫና ስር 1 BTC ለምረት አማካይ ወጪ ≈ $88ሺ ነው፣ ዋጋው ግን $70ሺ ነው— ከ1 ኮይን ላይ ወደ ~$18ሺ ኪሳራ። ይህ ማለት BTC ማይነሮች ከፍተኛ ጫና ውስጥ እንደገቡ ያሳያል በዚህም የተነሳ ማይን ያደረጉትን HOLD ከማድረግ ይልቅ SELL አድርገው ያለባቸውን ቢል ለመክፈል ይገደዳሉ። በዚህም አያበቃም የገበያው ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ አዲስ BTC ማይን ማድረግ ላልተወሰነ ግዜ እስከመቋረጥ ሊያደርስ ይችላል። https://t.me/Crypto_Home7

የIran ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከGold Market ላይ ብቻ ወደ $7.3 Trillion የሚሆን ገንዘብ Wiped Out የሆነ ሲሆን! ይሄ የገንዘብ መጠን የሩስያን የካናዳን እና የብራዚልን አጠቃላ
የIran ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከGold Market ላይ ብቻ ወደ $7.3 Trillion የሚሆን ገንዘብ Wiped Out የሆነ ሲሆን! ይሄ የገንዘብ መጠን የሩስያን የካናዳን እና የብራዚልን አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት GDP ተደምሮ ከሚሰጠው የገንዘብ መጠን ጋር እኩል እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።

Bitcoin is up 34% against gold since the US-Iran war started 23 days ago. Bitcoin is the new safe haven asset.
Bitcoin is up 34% against gold since the US-Iran war started 23 days ago. Bitcoin is the new safe haven asset.

እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፊጥር በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የደስታና የመተሳሰብ አና የሰላም ይሁንላቹ EID MUBARAK 🎉🎉 @Crypto store
እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፊጥር በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የደስታና የመተሳሰብ አና የሰላም ይሁንላቹ EID MUBARAK 🎉🎉 @Crypto store

👋 ሰላም ለሁላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች! ለ community-ያችን አባላት አንድ ጥሩ ዜና አለን። ከዚህ በኋላ የተረጋገጡ (trusted) online ስራዎችን በመፈለግ እና በመመርመር ለእናንተ ለማ
👋 ሰላም ለሁላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች! ለ community-ያችን አባላት አንድ ጥሩ ዜና አለን። ከዚህ በኋላ የተረጋገጡ (trusted) online ስራዎችን በመፈለግ እና በመመርመር ለእናንተ ለማጋራት እየሰራን ነው። 🎯 ዓላማችን • እውነተኛ online ስራዎችን ማቅረብ • እውነተኛ የገቢ እድሎችን ለ community-ያችን ማስተዋወቅ 📢 በቅርቡ አዲስ እና የተረጋገጡ online ስራዎችን ይዘን እንመጣለን! እስከዚያ ድረስ የእናንተን ሀሳብ በcomment እና በreact 👍 አሳዩን። ድጋፋችሁ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው! 🙏 እናመሰግናለን!

🚨 Telegram Scam / Hack ማስጠንቀቂያ በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ አደገኛ hack የሚያስደርጉን ሊንኮች እየተላኩ ነው። ⚠️ አስፈላጊ ነገር: ሊንኩ ከ ምታውቁት ሰው ቢመጣም እንኳን አይ
🚨 Telegram Scam / Hack ማስጠንቀቂያ በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ አደገኛ hack የሚያስደርጉን ሊንኮች እየተላኩ ነው። ⚠️ አስፈላጊ ነገር: ሊንኩ ከ ምታውቁት ሰው ቢመጣም እንኳን አይታመንም! ምክንያቱም የእርሱ አካውንት hack ተደርጎ ሊሆን ይችላል አና ከ contacts አንድ ሰው hack ከተደረገ በኋላ ሃከሮች ሌሎችን ለመታለል እየላኩት ነው ። 🛑 እባክዎት ይጠንቀቁ: • የሚጠራጠር ሊንክ አትጫኑ • OTP code ለማንም አትስጡ • ያልተለመደ domain (.cc .vip .xyz ወዘተ) ይጠንቀቁ 🔒 አካውንታችሁን ለመጠበቅ: ✔ Telegram Two-Step Verification አብሩ ✔ የማይታመን መልእክት Report / Delete ያድርጉ ✔ ያልታወቀ device ካለ ከ Telegram Settings → Devices ያስወግዱ 📢 እባክዎት ይህን መልእክት ለሌሎች አጋሩ እና ሰዎችን ከ Telegram Hack ይጠብቁ!

🚨 Crypto News Binance ከ Mastercard ጋር በአዲስ የ Crypto Partner Program መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል! 🤝🔥 ይህ ፕሮግራም ክሪፕቶን ከተለመዱ የክፍያ ሲስተሞች ጋር
🚨 Crypto News Binance ከ Mastercard ጋር በአዲስ የ Crypto Partner Program መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል! 🤝🔥 ይህ ፕሮግራም ክሪፕቶን ከተለመዱ የክፍያ ሲስተሞች ጋር ለማገናኘት የተፈጠረ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ክፍያዎች፣ cross-border payments እና blockchain payments ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። 🌍💳 📌 ዋና አላማው • Crypto በቀጥታ በዓለም የክፍያ ኔትወርክ ላይ እንዲጠቀም • ፈጣን እና ቀላል የአለም ክፍያ • Blockchain ከ traditional finance ጋር ማጣመር 💡 ይህ እርምጃ crypto በዕለታዊ ክፍያ እንዲጠቀም የሚያግዝ ትልቅ እድገት ተብሎ ታይቷል። #crypto store