cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☝️ ☝️አንድ አምልክ ብቻ ☝️

https://t.me/+VtIizbIgVZJlYjQ0 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+ThXRgmEcO_M5ODI0 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝🏾

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
335
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+1130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Akkami oltaanii
نمایش همه...
👍 3
የሞተው ነገሬን እንኳን አስተኝቼ ደህና ነው እላለሁ ያበቃውን ነገር የተደመደመው እያለ ሰላም ነው እላለሁ ስለመጣ መድሀኒቴ ስለገባ ወደቤቴ ቤቴም ገብቶ ስላደረ ሁሉ ደህና ሰላም ሆነ 1. በልቼው ምሞተው ብቻ የነበረኝ ሚረባ ሚጠቅም ነገር ያልነበረኝ እየሱስ ሲመጣ ግን ነገር ተቀየረ ተትረፈረፈልኝ ሁሉ ሰላም ሆነ 2. ባበቃለት ሁሉ በሞተብኝ ነገር ተስፋ ቆርጬበት በነበረው ነገር ተስፋንም ይዞልኝ ይገባል ከቤቴ ያኔ ይቀየራል ኑሮ ማንነቴ 3. በከሳሼ ድንጋይ መወገር እጣዬ ምህረት ማይገባኝ ነበረ ስራዬ ግን መጣ ትልቁ መሐሪው አምላክ ከቤቴ ገብቶኝ ሆነልኝ እረፍት
نمایش همه...
Apostolic_church_Of_Ethiopia_ስለ_መጣ_መዳኒቴ_ስለ_ገባ_ወዴ_ቤቴ!_Saris_sina.mp312.07 MB
👍 1
የሞተው ነገሬን እንኳን አስተኝቼ ደህና ነው እላለሁ ያበቃውን ነገር የተደመደመው እያለ ሰላም ነው እላለሁ ስለመጣ መድሀኒቴ ስለገባ ወደቤቴ ቤቴም ገብቶ ስላደረ ሁሉ ደህና ሰላም ሆነ 1. በልቼው ምሞተው ብቻ የነበረኝ ሚረባ ሚጠቅም ነገር ያልነበረኝ እየሱስ ሲገባ ግን ነገር ተቀየረ ተትረፈረፈልኝ  ሁሉ ሰላም ሆነ        2. ባበቃለት ሁሉ በሞተብኝ ነገር ተስፋ ቆርጬበት በነበረው ነገር ተስፋንም ይዞልኝ ይገባል ከቤቴ ያኔ ይቀየራል ኑሮ ማንነቴ 3. በከሳሼ ድንጋይ መወገር እጣዬ    ምህረት ማይገባኝ ነበረ ስራዬ    ግን መጣ ትልቁ መሐሪው አምላክ     ከቤቴ ገብቶኝ ሆነልኝ እረፍት
نمایش همه...
1.34 MB
🙏🏿🙏🏿
نمایش همه...
ነጋ ለሊቱ ነጋ |4x| ክረምት አለፈ የለቅሶ የዋይታ የመከራ ዘመን በኢየሱስ ታለፈ ማቅሽ ተቀደደ እንባሽም ታበሰ የዜማ ጊዜ ይኸው ደረሰ እልል እልል በዪ |3x| ማቅሽን ቀዳድደሽ ተነሺ ዘምሪ እልል እልል በዪ |3x| ትቢያሽን አራግፈሽ ተነሺ ዘምሪ 1. በዓለት ንቃቃት ተሸሽገሽ ያለሽው ውጪ ተገለጪ ዘመን መጣልሽ የናቁሽ በሙሉ ወደ አንቺ ይመጣል ከእግርሽ ስር ወድቀው ገና ይሰግዳሉ ወይንሽም አብቧል ስዕለትሽም ሠምሯል የመከራን ጊዜ በኢየሱስ አልፈሻል ተነሺ ዘምሪ ዘመን መጥቶልሻል የአማልክት አምላክ ድል አጎናጽፎሻል እልል እልል... 2. ኃያላን ነገሥታት ዝናሽን ሰምተው ከሩቅ ይመጣሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ያዕቆብ አምላክ እንሂድ ይላሉ ስፍራ ጠብቦናል የምናርፍበት ኑ እንነሳ ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ በአንድነት ድንኳንሽን አስፊ ካስማዎችሽን ዘርጊ ዓይኖችሽን አንስተሽ በዙሪያሽ ተመልከቺ ከምስራቅ ከምዕራብ ከሰሜን ከደቡብ ከአራቱም አቅጣጫ ከዳር እስከዳር ኢየሱስ በፉጨት ልጆቹን ይጠራል ጽዮን ደስ ይበልሽ ዘመን መጥቶልሻል ያለፈውን አታስቢ እንደ ክረምት አልፎ ሄዷል አዲስ ነገር አዲስ ታሪክ ኢየሱስ በአንቺ ይሰራል |2x| @birehalaleapostolic
نمایش همه...
%E1%8B%A8%E1%8B%9C%E1%88%9B_%E1%8C%8A%E1%8B%9C_Apostolic_Church.mp323.27 MB
Hossan Hebret .mp311.51 MB
3600ec57ab64f7bd6933383cedd6053e_320kbps.mp337.16 MB
4👍 2👏 1
🤲🏻🤲🏻♣️
نمایش همه...
Bayyee namattii tola
نمایش همه...
ዘይቴ አልቆ መብራቴ ጠፍቶ እንደያገኛኝ ኢየሱስ መቶ ዛሬ ቀን ሳለ በሩ ሳይዘጋ ቤተን ላሰነዳ በመክልቴ ሊትጋ በዚያን ቀን  ቅዱሳን በቅስበት ስነጠቁ ጌታን ለመቀበል ከምድር ስበት ስረቁ ከሚጠፉት ማሕበረ እንዳይሆን እጣዬ ቀኑ ሳይመሽብኝ አዘጋጀኝ ጌታዬ https://t.me/ApostolicMazmurNew/6799 https://t.me/ApostolicMazmurNew/6799 https://t.me/ApostolicMazmurNew/6799
نمایش همه...
Hossan Hebret .mp311.51 MB
ምስጋና የሚገባህ. Beli.m4a3.63 MB
ጸናሁ. Beli.m4a4.86 MB
ይለያል የኔ ኢየሱስ. Beli.m4a4.60 MB
Z Legesa Track wollo.mp37.00 MB
Z Legese Track Reg.mp36.04 MB
Z Tsegaye Track Reg.mp37.19 MB
Z Tsegaye Track Slow.mp35.72 MB
Z Tsegaye Track Gonder.mp35.39 MB
2👍 1
HD. መዳንን ለሰጠኝ ለጌታ ለኢየሱስ ነፍሴ ክብርን ስጭው Br.Eyabel Br.Amhare
نمایش همه...
ይገባዋል ምስጋና .aac1.00 MB
2
ስሙን_ጠራዋለው_የአዋሽ_መልካሳ_ዘማሪት_Beki_Awe_1.mp316.71 MB
2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.