fa
Feedback
Adil Bet Agent Channel

Adil Bet Agent Channel

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Adil Bet Agent Channel

کانال Adil Bet Agent Channel (@amharic_sport1) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 314 مشترک است و جایگاه 10 647 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 960 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 314 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 472 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -94 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 6.14% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 700 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 361 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

11 314
مشترکین
-9424 ساعت
-5527 روز
+1 47230 روز
آرشیو پست ها
ሳላህና ፋቢኒዮ በ ትራብዞንስፖርት ድጋሚ ይገናኛሉ❤️ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic
ሳላህና ፋቢኒዮ በ ትራብዞንስፖርት ድጋሚ ይገናኛሉ❤️ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic

ፋቢኒዮ ወደ ትራብዞንስፖርት HERE WE GO [FabrizioRomano] @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic
ፋቢኒዮ ወደ ትራብዞንስፖርት HERE WE GO [FabrizioRomano] @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic

photo content

photo content

ሌላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ አይኖርም ! ማንችስተር ዩናይትድ ከካርሎስ ባሌባ ዝውውር በኃላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ እንደማይኖር ዴቪድ ኦርንስቲን ገልጿል። "እኔ አሁን ላይ ዩናይትድ ትልቅ ስም ያለው
ሌላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ አይኖርም ! ማንችስተር ዩናይትድ ከካርሎስ ባሌባ ዝውውር በኃላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ እንደማይኖር ዴቪድ ኦርንስቲን ገልጿል። "እኔ አሁን ላይ ዩናይትድ ትልቅ ስም ያለው ተጫዋች ያስፈርማል ብዬ አልጠብቅም " ያለው ዴቪድ " አዋጪ ስምምነት ከተገኘ የግራ ፉልባክ ያመጣሉ " ብሏል። "የግራ ፉልባክ ቦታውን እየተመለከቱት ነው ፤ ለዚህም ነው በሊዊስ ስኬሊ ላይ ፍላጎት አሳይተው የነበረው " "ሆኖም አርሰናሎች ለተጫዋቹ ዝውውር የጠየቁት ዋጋ ከፍተኛ በመሆኑ ያንን ዝውውር ገታ አድርገው ፊታቸውን ወደ ባሌባ ዝውውር ያደረጉት" ብሏል

# OFFICIAL ቼልሲ ማማዱ ሳርን ለገበያ ለማቅረብ ወስኗል፣ እናም ለሽያጭ ቀርቧል። ከፈላጊ ክለቦች ጋር ውይይቶቹ በመካሄድ ላይ ናቸው። (sachatavolieri) #CFC SHERE @blue_spo
# OFFICIAL ቼልሲ ማማዱ ሳርን ለገበያ ለማቅረብ ወስኗል፣ እናም ለሽያጭ ቀርቧል። ከፈላጊ ክለቦች ጋር ውይይቶቹ በመካሄድ ላይ ናቸው። (sachatavolieri) #CFC SHERE @blue_sport

አትሌቲኮ ማድሪድ በላሊጋ የመክፈቻ ጨዋታቸው ማላጋን 2 ለ 0 አሸንፈዋል። ጎሎቹን አዲስ ፈራሚው ሊ ካንግ ኢን እና አሌክስ ባኤና አስቆጥረዋል።
አትሌቲኮ ማድሪድ በላሊጋ የመክፈቻ ጨዋታቸው ማላጋን 2 ለ 0 አሸንፈዋል። ጎሎቹን አዲስ ፈራሚው ሊ ካንግ ኢን እና አሌክስ ባኤና አስቆጥረዋል።

🚨 ክርስትያል ፓላስ አክስል ዲሳሲን በውሰት ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተስማምተዋል። አሁን ከተጫዋቹ ጋር እየተነጋገሩ ነው።
🚨 ክርስትያል ፓላስ አክስል ዲሳሲን በውሰት ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተስማምተዋል። አሁን ከተጫዋቹ ጋር እየተነጋገሩ ነው።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018
+6
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018

🔥 አስደሳች ዜና ከ 𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮 𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤 🎯 @𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤8_𝙗𝙤𝙩 ​🎁 በየቀኑ ከ 3:00-4:00 ሰአት ትልቁ የጃክፖት (Jackpot) ዕጣ ይወጣል የዚ
🔥 አስደሳች ዜና ከ 𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮 𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤 🎯                      @𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤8_𝙗𝙤𝙩 ​🎁 በየቀኑ ከ 3:00-4:00 ሰአት ትልቁ የጃክፖት (Jackpot) ዕጣ ይወጣል የዚ እድል ተካፋይ ይሁኑ! 💰 ዕድልዎን ይሞክሩ፣ ይዝናኑ፣ ትልቅ ሽልማት አሸንፈው ይውጡ! 🎉🎉 ​✨ ለምን Lucky Bingo? ✅ ፈጣን እና አስተማማኝ ክፍያ ✅ ለመጫወት በጣም ቀላል ✅ በቀጥታ በቴሌግራምዎ ✨ ፈጣን ዲፖዚት ዊዝድሮ Diposit/withdraw ✅ መጀመርያ ለሚመዘገቡ የ 15ብር Bonus ✅1 ሰዉ ሲጋብዙ የ 5 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ​ 📢 ትርፍ ጊዜዎን ወደ አሸናፊነት ለመቀየር 1 ደቂቃ ብቻ ይበቃዎታል! ⚡️ ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጫወቱ! ​👇 አሁኑኑ ለመጫወት ታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ! ለመጫወት ፦ @LUCKYBINGO8_BOT

#OFFICIAL ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ያኒስ ኮንስታንቴሊያስን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt
#OFFICIAL ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ያኒስ ኮንስታንቴሊያስን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt

#OFFICIAL ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጆይ ቬርማንን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt
#OFFICIAL ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጆይ ቬርማንን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt

#OFFICIAL ኒውካስትል ዩናይትድ አማር ዴዲችን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt
#OFFICIAL ኒውካስትል ዩናይትድ አማር ዴዲችን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt

🚨💣 ቶተንሃም ሳቪንሆን ከማንቸስተር ሲቲ በ100 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። ~ Time Sport SHARE | @blue_sportt
🚨💣 ቶተንሃም ሳቪንሆን ከማንቸስተር ሲቲ በ100 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። ~ Time Sport SHARE | @blue_sportt

🚨 ሉዊስ-ስኬሊ ሙሉ በሙሉ በአርሰናል መቆየት ላይ ያተኩራል። እሱ ወደ ሌላ ቦታ ለመዛወር እየሞከረ አይደለም። [ gunnerblog ] SHARE @blue_sportt
🚨 ሉዊስ-ስኬሊ ሙሉ በሙሉ በአርሰናል መቆየት ላይ ያተኩራል። እሱ ወደ ሌላ ቦታ ለመዛወር እየሞከረ አይደለም። [ gunnerblog ] SHARE @blue_sportt

ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናት ቀርተውታል 🔥😍 SHARE | @blue_sport
ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናት ቀርተውታል 🔥😍 SHARE | @blue_sport

41 አመቱ ነው 🤯🔥💪 SHARE @blue_sportt
41 አመቱ ነው 🤯🔥💪 SHARE @blue_sportt

🚨 ጋላታሳራይ ዛሬ ከጋብርኤል ማርቲኔሊ እና ከራፋኤል ሊያኦ ጋር አዲስ ንግግር አድርገዋል። [ yagosabuncuoglu ] SHARE @blue_sportt
🚨 ጋላታሳራይ ዛሬ ከጋብርኤል ማርቲኔሊ እና ከራፋኤል ሊያኦ ጋር አዲስ ንግግር አድርገዋል። [ yagosabuncuoglu ] SHARE @blue_sportt

#OFFICIAL ቼልሲ ፔፕ ቻቫሪያን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt
#OFFICIAL ቼልሲ ፔፕ ቻቫሪያን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @blue_sportt

🚨የቼልሲው አጥቂ ሺም ምሁካ እስከ 2033 ድረስ አዲስ ውል ሊፈርም ነው። የ18 አመቱ ተጫዋች በዚህ ክረምት ብዙ የውሰት አማራጮች አሉት። በዚህ ሳምንት መጨረሻ ውሳኔውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
🚨የቼልሲው አጥቂ ሺም ምሁካ እስከ 2033 ድረስ አዲስ ውል ሊፈርም ነው። የ18 አመቱ ተጫዋች በዚህ ክረምት ብዙ የውሰት አማራጮች አሉት። በዚህ ሳምንት መጨረሻ ውሳኔውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል። [ Nizzar Kinsella ] SHARE @blue_sportt