cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዜና ቼልሲ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ዜና ቼልሲ የመወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/Zena_Chelsea_Fans_Chat ለአስተያየት : @N_A_O_L_I_S_M በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 208
مشترکین
-324 ساعت
+1127 روز
+27930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ምርጥ PICTURE ይፈልገሉ? ከፈለጉ "JOIN" በሉ ⚡️👇 add you Channel ⚡️ @waver_king⚡️⚡️
نمایش همه...
🤍ᴊᴏɪɴ🤍
መሳቅ እና መሳቅ ለሚፈልጉ ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው ። ሽንቶን እስኪለቁ ድረስ ይስቃሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
نمایش همه...
😂😂ለመሳቅ😂😂
🤣ቀልድ ብቻ😂
😆😂ለመቀላቀል 🤣😆
Photo unavailableShow in Telegram
ማርክ ኩኩሬላ🗣 "ሳካን መቆጣጠር ለኔ ቀላል ነው"🙂 @Zena_Chelsea_Fans
نمایش همه...
7🤣 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔵 ማርክ ኩኩሬላ: "ደጋፊዎች እኔን እና አንዳንድ የቡድን አጋሮቻችንን ቼልሲ ለኛ በከፈለልን ዋጋ ከኔ ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው ዋጋ ሲተቹን ሰምቻለሁ" "ያ ገንዘብ በቀጥታ ወደ ኪሴ ቢገባ ኖሮ ያ ትክክል ይሆን ነበር" "ሰዎች በተወሰኑ የዋጋ መለያዎች እኔ ማሽን መሆን እንደሚያስፈልገኝ ይጠብቃሉ..." ሲል ለአትሌቲክ FC ተናግሯል። @Zena_Chelsea_Fans
نمایش همه...
👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
نمایش همه...
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በhigh school ተማሪ ድንገተኛ ጥቃት ደረሰበት 😱😱😱😱
نمایش همه...
ሙሉ መረጃ
ዝርዝር መረጃ
የማን ደጋፍ  ናችሁ
نمایش همه...
አርሴናል
ማን ዩናይትድ
ማን ስት
ቼልሲ
ራይል ማድርድ
ባርሴሎና
WAVE መግበት ምትፈልጉ 1k+ 3k+ 5k+ 7k+ 10k+ ከ 1k በታች በስምምነት እንሰራለን 🫡አነግሩን 👇 @waver_king9
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
👱‍♂ብሮ ደብሮሀል? 👩አንቺስ እህቴ🤔 እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄🙄🤦‍♂😎🤣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇         @waver_king9
نمایش همه...
😅ᴊᴏɪɴ🤣
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ለኬፓ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትሀድ ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ ለማስፈረም ያቀረበውን ይፋዊ ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ ግብ ጠባቂውን በቋሚ ዝውውር ለመሸጥ ከአል ኢትሀድ እና ሌሎች ክለቦች ጋር ንግግራቸውን መቀጠላቸው ተነግሯል። የ 29ዓመቱ ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ ያለፈውን የውድድር አመት በሪያል ማድሪድ ቤት በውሰት ማሳለፉ ይታወሳል። @Zena_Chelsea_Fans
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.