fa
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Cryptoz

کانال Cryptoz (@cryptoz4tf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 470 مشترک است و جایگاه 4 653 را در دسته ورزش و رتبه 2 340 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 470 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -338 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

14 470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-647 روز
-33830 روز
آرشیو پست ها
Cryptoz
14 470
Repost from N/a
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

Cryptoz
14 470
የቻምፒዮንስ ሊግ ቋት ይፋ ሲደረግ ቼልሲ ቋት 1 ላይ ተመድቧል! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የቻምፒዮንስ ሊግ ቋት ይፋ ሲደረግ ቼልሲ ቋት 1 ላይ ተመድቧል! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥 ለመመልከት👇 https://t.me/+r3hQCWloqahkN
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥 ለመመልከት👇 https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0

Cryptoz
14 470
💥 የ2024/25 ሲዝን በዚው ተጠናቀቀቀ!!!! 4ኛ ሆነን መጨረስ ችለናል! ምርጥ ጨዋታ ነው ያየነው😍 ወደ ሚመጥነን ስፍራ ተመልሰናልልልልልልልልል 💙💙💙💙💙 ቋጣሪያንስ ተቃጠሉ 😁🔥🔥�
💥 የ2024/25 ሲዝን በዚው ተጠናቀቀቀ!!!! 4ኛ ሆነን መጨረስ ችለናል! ምርጥ ጨዋታ ነው ያየነው😍 ወደ ሚመጥነን ስፍራ ተመልሰናልልልልልልልልል 💙💙💙💙💙 ቋጣሪያንስ ተቃጠሉ 😁🔥🔥🔥🔥 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🔍እድሜዎ ስንት ነው?
🔍እድሜዎ ስንት ነው?

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
❤️‍🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተወዳጁ የተራቡ አይኖች ድራማ አዲስ ክፍል ተለቋል ገብታችሁ ተከታተሉ👇
❤️‍🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተወዳጁ የተራቡ አይኖች ድራማ አዲስ ክፍል ተለቋል ገብታችሁ ተከታተሉ👇

Cryptoz
14 470
ተወዳጁን ድራማ ፍላጎት አዲስ ክፍል ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።
ተወዳጁን ድራማ ፍላጎት አዲስ ክፍል ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።

Cryptoz
14 470
የ38ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ! ⏰ ተጠናቀቀ ኖቲንግሀም ፎረስት 0-1 ቼልሲ #ኮልዊል @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET
የ38ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ!                 ⏰ ተጠናቀቀ    ኖቲንግሀም ፎረስት 0-1 ቼልሲ                                      #ኮልዊል @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET

Cryptoz
14 470
የ38ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ! ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ቼልሲ 🏟 ሲቲ ግራውንድ ስታዲየም #CHAMPIONS_LEAGUE⭐️ ለመግባት የሚደረግ
የ38ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ!                 ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ    ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ቼልሲ 🏟 ሲቲ ግራውንድ ስታዲየም #CHAMPIONS_LEAGUE⭐️ ለመግባት የሚደረግ ወሳኝ ትንቅንቅ @official_ecf @official_ecf

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️

Cryptoz
14 470
የመጀመሪያው አጋማሽ የተጫዋቾች ሬትንግ ‼️ #NFOCHE @ETHIO_CHELSEA_1905 @ETHIO_CHELSEA_1905
+1
የመጀመሪያው አጋማሽ የተጫዋቾች ሬትንግ ‼️ #NFOCHE @ETHIO_CHELSEA_1905 @ETHIO_CHELSEA_1905

Cryptoz
14 470
የ38ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ!                 ⏰ የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቀቀ    ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ቼልሲ #NFOCHE @ETHIO_CHELSEA_1905 @ETHIO_CHELSEA_1905

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥 ለመመልከት👇 https://t.me/+r3hQCWloqahkN
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥 ለመመልከት👇 https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

Cryptoz
14 470
ማን ያሸንፋል ?
Anonymous voting

Cryptoz
14 470
የጨዋታ አሰላለፍ 12:00 |🇬🇧ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ 🇬🇧 SHARE '' @BISRAT_SPORT_433_ET
+1
የጨዋታ አሰላለፍ 12:00 |🇬🇧ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ 🇬🇧 SHARE '' @BISRAT_SPORT_433_ET

Cryptoz
14 470
ለ ቶፕ 4 የሚፎካከሩት እነዚ 5 ክለቦች ➡️ማን ሲቲ ዛሬ ጨዋታውን ከፉልሀም ጋር ሚያደርግ ሲሆን ሲቲ ጨዋታውን በቀላሉ ያሸንፋል ተብሎ ይጠበቃል።ማን ሲቲ ቻምፒዮንስ ሊጉ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ 1 ነጥብ
ለ ቶፕ 4 የሚፎካከሩት እነዚ 5 ክለቦች ➡️ማን ሲቲ ዛሬ ጨዋታውን ከፉልሀም ጋር ሚያደርግ   ሲሆን ሲቲ ጨዋታውን በቀላሉ ያሸንፋል ተብሎ ይጠበቃል።ማን ሲቲ ቻምፒዮንስ ሊጉ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ 1 ነጥብ በቂው ነው። ➡️ኒውካስትል ዛሬ ጨዋታውን ከኤቨርተን ጋር የሚያደርግ ሲሆን ኒውካስትል ማሸነፍ ይጠበቅበታል።ነጥብ ከጣለ የአስቶን ቪላ እና ኖቲንግሀምን ነጥብ መጣል መጠበቅ ይኖርበታል። ➡️ቼልሲ እና ኖቲንግሀም ዛሬ እርስ በእርስ የሚገናኙ ሲሆን ጨዋታውን ያሸነፈ ቻምፒዮንስ ሊግ መግባቱን ያረጋግጣል።በጨዋታው አቻ የሚወጡ ከሆነ ግን ኖቲንግሀም ቻምፒዮንስ ሊግ ውስጥ ማይሳተፍ ሲሆን ቼልሲ ደግሞ የአስቶን ቪላን ነጥብ መጣል ይጠብቃል። ➡️አስቶን ቪላ ዛሬ ጨዋታውን ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርግ ሲሆን ጨዋታውን ካሸነፈ ከሲቲ መሸነፍን ወይም ከኒውካስትል ወይም ከቼልሲ ነጥብ መጣልን ይጠብቃል። ማን በ2025/26 የውድድር አመት በቻምፒዮንስ ሊጉ ሚሳተፍ ይመስላቹሀል?⬇️ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
የቅድመ-ጨዋታ ዳሰሳ📍 ክፍል-2 📈 የእርስ በርስ ግንኙነቶች ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙባቸው የመጨረሻዎቹ 5 ጨዋታዎች ፡ ቼልሲ 1 ሲያሸንፍ ፎረስቶችም በተመሳሳይ 1 ጨዋታ በድል አጠናቀዋል ቀሪዎቹን
የቅድመ-ጨዋታ ዳሰሳ📍 ክፍል-2 📈 የእርስ በርስ ግንኙነቶች ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙባቸው የመጨረሻዎቹ 5 ጨዋታዎች ፡ ቼልሲ 1 ሲያሸንፍ ፎረስቶችም በተመሳሳይ 1 ጨዋታ በድል አጠናቀዋል ቀሪዎቹን 3 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ጨርሰዋል። በአምስት ጨዋታዎች 14 ግቦች በሁለቱም ቡድኖች በኩል የተቆጠሩ ሲሆን ሁለቱም እኩል 7 ግቦችን እርስ በርሳቸው አስቆጥረዋል። ከዚህ ጨዋታ ሙሉ 3 ነጥብ በማግኘት ታላቁን ክለባችንን ወደ ታላቁ መድረክ የመመለስ ሀላፊነት ይዜው ይገባሉ ተጫዋቾቻችን‼️ የቅድመ ጨዋታ ዳሰሳውን ያቀረብኩላችሁ ✍️ P.E.T.E.R ነበርኩ @ETHIO_CHELSEA_1905 @ETHIO_CHELSEA_1905

Cryptoz
14 470
የቅድመ-ጨዋታ ዳሰሳ📍 ክፍል-1 🏟️ የጨዋታ አጠቃላይ እይታ ቼልሲ ዛሬ አመሻሽ 12፡00 ሰዓት በሲቲ ግራውንድ ከኖቲንግሃም ፎረስት ይገጥማል። ቼልሲዎች የቻምፒየንስ ሊጉን ቦታ ለማግኘት ይህ ጨዋታ
የቅድመ-ጨዋታ ዳሰሳ📍 ክፍል-1 🏟️ የጨዋታ አጠቃላይ እይታ ቼልሲ ዛሬ አመሻሽ 12፡00 ሰዓት በሲቲ ግራውንድ ከኖቲንግሃም ፎረስት ይገጥማል። ቼልሲዎች የቻምፒየንስ ሊጉን ቦታ ለማግኘት ይህ ጨዋታ የግድ በድል ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል። ⚽ የሁለቱ ቡድኖች አሁናዊ ደረጃቸው ምን ይመስላል? ቼልሲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ለማረጋገጥ አሁን 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። 7ኛ ላይ የሚገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ጨዋታውን ማሸነፍ እና የሌሎች ቡድኖችን ውጤት ይጠብቃል። 📊 የሁለቱ ቡድኖች ያለፉት ጨዋታዎቻቸው ቼልሲዎች ካለፉት 8 የሊግ ጨዋታዎች በ7ቱ አልተሸነፉም ነገርግን በዚህ አመት ማሸነፍ የቻሉት ከሜዳ ውጪ አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ኖቲንግሃም ፎረስት ከሶስት ጨዋታዎች ወደ ድል በመመለስ የመጨረሻ ጨዋታቸውን 2-1 አሸንፈዋልል። በሜዳቸው ጠንካራ ቡድን ናቸው ። 🔑 ቁልፍ ተጫዋቾች ለቼልሲ፡ የኮል ፓልመር ፈጠራ እና የኤንዞ ፈርናንዴዝ የመሀል ሜዳ ቁጥጥር ወሳኝ ናቸው። ለፎረስት፡ በዘንድሮ የውድድር አመት ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ያለው ክሪስ ውድ ለቼልሲ ተከላካዮች ስጋት ነዉ። ይቀጥላል!👇👇🔜 #NFOCHE @ETHIO_CHELSEA_1905 @ETHIO_CHELSEA_1905