fa
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Cryptoz

کانال Cryptoz (@cryptoz4tf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 470 مشترک است و جایگاه 4 653 را در دسته ورزش و رتبه 2 340 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 470 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -338 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

14 470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-647 روز
-33830 روز
آرشیو پست ها
Cryptoz
14 470
ተማሪ ነህ 🤗

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🇩🇪 የካይ ሀቨርዝ አድናቂ ከሆናችሁ ስለ ንጉሱ ምርጥ ምርጥ ዜናዎች ከፈለክ Join የሚለውን ተጫን 👇 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0 https://t.me/+y535hh_USKs1
🇩🇪 የካይ ሀቨርዝ አድናቂ ከሆናችሁ ስለ ንጉሱ ምርጥ ምርጥ ዜናዎች ከፈለክ Join የሚለውን ተጫን 👇 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
📢BAAGHI 4 ተለቀቀ ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇
📢BAAGHI 4 ተለቀቀ ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
☄️❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
☄️❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Cryptoz
14 470
ተማሪ ነህ 🤗

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Cryptoz
14 470
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7G2bE5v9S6k0Mzk0

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8

Cryptoz
14 470
ዛሬ ክለባችን ቼልሲ ያደረገውን ጨዋታ ሁለት ለዜሮ ተሸንፏል። ነገር ግን በቼልሲ በኩል የተሰለፉት ሁሉም ተጫዋቾች ከ19 አመት በታች ቡድን ናቸው። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @
ዛሬ ክለባችን ቼልሲ ያደረገውን ጨዋታ ሁለት ለዜሮ ተሸንፏል። ነገር ግን በቼልሲ በኩል የተሰለፉት ሁሉም ተጫዋቾች ከ19 አመት በታች ቡድን ናቸው። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ETH_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
#የጨዋታ_ቀን የክለባችን ሽያጭ ተጫዋቾች ስብስብ እና የአካዳሚ ተጫዋቾቻችን ዛሬ 11 ላይ ሾሊንግ ከተባለ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አላቸው ! በዛሬው ጨዋታ ክለባችን ሊጠቀመው የሚችለው አሰላለፍ.
#የጨዋታ_ቀን የክለባችን ሽያጭ ተጫዋቾች ስብስብ እና የአካዳሚ ተጫዋቾቻችን ዛሬ 11 ላይ ሾሊንግ ከተባለ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አላቸው ! በዛሬው ጨዋታ ክለባችን ሊጠቀመው የሚችለው አሰላለፍ....3-2-4-1 !
🚶‍♂ ሉካስ በርግስትሮም 🚶‍♂ አልፊ ጊልክሪስት 🚶‍♂ ቤን ቺልዌል 🚶‍♂ አክሰል ዲሳሲ 🚶‍♂ ሌስሊ ኡጉቹክ 🚶‍♂ ሬናቶ ቬጋ 🚶‍♂ ራሂም ስተርሊንግ 🚶‍♂ ጆአዎ ፊሊክስ 🚶‍♂ ኪያኖ ዳየር 🚶‍♂ ሹማይራ ምሄውካ 🚶‍♂ አርማንዶ ብሮጃ
ቤተሰብ ሁለተኛው ቻናላችንን እየተቀላቀላችሁ 🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+KxvMX46mA-EzZWY8 https://t.me/+KxvMX46mA-EzZWY8 ☝️👆☝️👆☝️👆☝️👆☝️👆

Cryptoz
14 470
ቼልሲዎች ለጆሬል ሃቶ እና ለዣቪ ሲሞንስ ዝውውር ከበስተጀርባ ንቁ ንግግሮችን ማድረጋቸውን ይቀጥላሉ። ሁለቱም ተጨዋቾች ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር በጣም ይፈልጋሉ ፤ ከሃቶ ጋር በግል ከስምምነት ላይ መድረ
ቼልሲዎች ለጆሬል ሃቶ እና ለዣቪ ሲሞንስ ዝውውር ከበስተጀርባ ንቁ ንግግሮችን ማድረጋቸውን ይቀጥላሉ። ሁለቱም ተጨዋቾች ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር በጣም ይፈልጋሉ ፤ ከሃቶ ጋር በግል ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ሲታወቅ ፤ ከዣቪ ጋር የላቀ ንግግር ላይ ናቸው። የዝውውር ክፍያን አስመልክቶ ከሊፕዚግ እና ከአያክስ ጋር ቼልሲዎች ለጆሬል ሃቶ እና ለዣቪ ሲሞንስ ከበስተጀርባ ንቁ ንግግሮችን ያደርጋሉ። Fabrizio Romano 🎖 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ETH_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
የቼልሲ የሰሞኑን የዝውውር ዜናዎች 👇 🔵 ዬሪል ሀቶ ከአያክስ ወደ ቼልሲ በ40 ሚሊዬን ዩሮ ሊዘዋወር ተቃርቧል። sportmediaset 🔵 የዩቬንቱስ ምላሽ አጭር እና ግልፅ ነበር ፣ ኬናን ይልዲ
የቼልሲ የሰሞኑን የዝውውር ዜናዎች 👇 🔵 ዬሪል ሀቶ ከአያክስ ወደ ቼልሲ በ40 ሚሊዬን ዩሮ ሊዘዋወር ተቃርቧል። sportmediaset 🔵 የዩቬንቱስ ምላሽ አጭር እና ግልፅ ነበር ፣ ኬናን ይልዲዝ ለሽያጭ አይቀርብም። ቼልሲ ይልዲዝን ለማስፈረም ፍላጎት ስለነበረው ከ65-68m £ የሚደርስ የዝውውር ገንዘብ አቅርቦ ነበር።[La Gazzetta Dello Sport] 🔵 ቪላ እና ዩናይትድ የጃክሰን ዋጋ ውድ በመሆኑ ጃክሰንን ለማስፈረም ላይንቀሳቀሱ ይችላሉ...ቼልሲዎች በጃክሰን እና በሌሎችም ሁለት 9 ቁጥር አጥቂዎች ደስተኛ ናቸው ! ማሬስካም ጃክሰንን ይወደዋል ። ዘገባው የ Ben Jacobs ነው ። 🔵 በክለቦች አለም ዋንጫ ቡድኑ ባሳየው ብልሀት ማሬስካ በቼልሲ ትልቅ ክብር አግኝቷል ሲል The Athletics አስነብቧል ። 🔵 የዣቪ ሲሞንስ የቡድን አጋሮች የሆላዳዊውን ወደ ቼልሲ የመዘዋወር ወሬ ተከትሎ ወደ ሌፕዚንግ የልምምድ ቦታ ተጉዘዋል ሲል Ryan Taylor Sport ገለፀ ። 🔵 እስቴቫኦ ዊሊያን በእረፍት ላይ ከሚገኙት የአለም ሻምፒዮኖቹ የክለባችን ተጫዋቾች ጋር በፈረንጆቹ ነሀሴ 4 ወደ ኮብሀም የሚሄድ ይሆናል ። 🔵 ቼልሲዎች የ18 አመቱን የመስመር አጥቂ ጄሲ ዴሪን ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ተጫዋቹን ለማስፈረም 8 የአውሮፓ ክለቦች ፍላጎት ቢኖራቸውም ክለባችን ቼልሲ ተጫዋቹን የግሉ ለማድረግ ተስማምቷል።ዴሪ የህክምና ምርመራውን አርብ ያደርጋል። Fabrizio Romano
ቤተሰብ ሁለተኛው ቻናላችንን እየተቀላቀላችሁ 🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+KxvMX46mA-EzZWY8 https://t.me/+KxvMX46mA-EzZWY8 ☝️👆☝️👆☝️👆☝️👆☝️👆

Cryptoz
14 470
🚨ፉልሀም ሁለቱን ተጫዋቾች ራሂም ስተርሊንግን እና ዲስብሪ ሃልን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 🗞BBC SPORT NEWS
🚨ፉልሀም ሁለቱን ተጫዋቾች ራሂም ስተርሊንግን እና ዲስብሪ ሃልን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 🗞BBC SPORT NEWS

Cryptoz
14 470
photo content

Cryptoz
14 470
🚨ቼልሲዎች የ18 አመቱ የክንፍ መስመር ተጫዋች ጄሴ ዴሪን ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም ከስምምነት የደረሱ ስሆን 8 የአውሮፓ ክለቦችን በማሸነፍ የእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ የፓለሱን የክንፍ መስመር ተጫ
🚨ቼልሲዎች የ18 አመቱ የክንፍ መስመር ተጫዋች ጄሴ ዴሪን ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም ከስምምነት የደረሱ ስሆን 8 የአውሮፓ ክለቦችን በማሸነፍ የእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ የፓለሱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ተደርሷል። ቼልሲ ዝውውሩን ከመጥለፉ በፊት የታዳጊው ወደ ጀርመን ክለቦች ለመዘዋወር የተቃረበ ሲመስል ቼልሲን ዝውውሩን ጠልፏል ሜዲካል አርብ ቀን ላይ ይካሄዳል። 🔗Fabrizio Romano Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏         ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ Share➠ @official_ecf Share➠ @official_ecf