fa
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

رفتن به کانال در Telegram

A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials

نمایش بیشتر
6 223
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-8730 روز
آرشیو پست ها
ታላቅ የምስራች Mella Tutorials በአካል ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው! ጥር 2018 ዓ ም ለሚሰጠው Exit Exam ስልጠና መስከረም 5 ምዝገባ እንጀምራለን:: ስልጠና የምንሰጥባቸው Depar
ታላቅ የምስራች Mella Tutorials በአካል ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው! ጥር 2018 ዓ ም ለሚሰጠው Exit Exam ስልጠና መስከረም 5 ምዝገባ እንጀምራለን:: ስልጠና የምንሰጥባቸው Departments ለ Management, ለ Business Management, ለ Business Administration and Entrepreneurship, ለ Accounting and Finance ስልክ፡ +251933025888 ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ልማት ለእድገት ህንፃ 6ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605 Mella Tutorials A hub of Wisdom

Repost from Ermi E-learning
photo content

photo content

Hello dear Mella Tutorials families, Starting this Wednesday, we will begin our Strategic Management tutorials. Stay tuned we’ll be uploading the videos consecutively to help you with your preparation. https://www.youtube.com/playlist?list=PL5SvRn1ByFvvbAVDMJtPwWU8y6jwWNIb8 Please make sure to read the attached Strategic Management slides in advance.

ተወዳጁን ፋንታሲ Football Game ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ ይጫወቱ፣ በየሳምንቱ አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ! www.oddmeda.com
ተወዳጁን ፋንታሲ Football Game ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ ይጫወቱ፣ በየሳምንቱ አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ! www.oddmeda.com

Hey everyone! 👋 Hope you’re all doing good and enjoying your summer ☀️😎 I’ve got a small favor to ask 🙏 If anyone has the June 2017 exit exam, please forward it to me 📄📤 I’m planning to make a video on it to help future exam takers 🎥✨ Send it to me here on Telegram 👉 @melakubeshaw Thanks a lot in advance! ❤️🔥

በመላው ዓለም ከ11 ሚሊዮን በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች የሚጫወቱትን፣ ተወዳጁን የፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ በነጻ ይጫወቱ። አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ። @oddmeda www.
በመላው ዓለም ከ11 ሚሊዮን በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች የሚጫወቱትን፣ ተወዳጁን የፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ በነጻ ይጫወቱ። አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ። @oddmeda www.oddmeda.com | Home for Fantasy.

photo content

I highly recommend you guys to see the below operation research course and subscribe the channel

🎉 New Course Alert – Strategic Management 🎉 Selam Mella Tutorials Families 👋🏾 Hope your summer is going great and product
🎉 New Course Alert – Strategic Management 🎉 Selam Mella Tutorials Families 👋🏾 Hope your summer is going great and productive! ☀️ We’re excited to let you know that our new Strategic Management course is coming soon! 🎯 ✅ PowerPoint preparation is done 🎬 Video recording & editing will be done next 📚 6 chapters, delivered in 8 consecutive sessions 👉 Until then, help us grow by inviting your friends to subscribe https://youtube.com/@mella_tutorials?si=gbV1Uxi9z_t2_kza and join the Mella Tutorials community @mella_tutorials. 📩 Questions or feedback? Reach out anytime at @melakubeshaw Thanks for your continued support! ❤️ #MellaTutorials #StrategicManagement #NewCourseComingSoon

🌟 Selam Mella Tutorials Families! How’s your summer going? Hope it’s been refreshing, and productive 🌞✨ 🎯 We’re getting re
🌟 Selam Mella Tutorials Families! How’s your summer going? Hope it’s been refreshing, and productive 🌞✨ 🎯 We’re getting ready to start a new course on Strategic Management very soon! https://youtube.com/@mella_tutorials?si=OIP_9RH36Kh5yniU 🗂️ PPTs ✅ Done 🎤 Video recording & editing 🔜 Coming up next! 📘 The course covers 6 chapters and will be shared in 8 back-to-back video sessions; packed with value and insight! 💬 While we wrap things up, don’t forget to invite your friends to subscribe and become part of the Mella Tutorials community 🙌 Got questions or thoughts? 📩 Reach me anytime at @melakubeshaw 🙏 Thanks for being with us; your support means a lot! Keep in touch

ይድረስ ለመምህር መላኩ። (የቀድሞ ተማሪህ) የሆነ ቦታ ላይ መምህራን በሁለት እንደሚከፈሉ አንብቤ ነበር።የመጀመሪያወቹ ኑሮ አስገድዷቸው እንጀራ ቆርሰው ለማደር የሚያስተምሩ።ሁለተኞቹ ደግሞ ለማስተማር የተፈጠሩ።በኔ እይታ አንተ ከሁለተኞቹ ጎራ ትመደባለህ።መላኩ በሻው መምህር ነው። አንድ አንድ ጊዜ ክላስ ውስጥ ተቀምጬ ሳይህ ሳዳምጥህ ግርም ትለኝ ነበር....በዚች ትሁት ለመሆን በማትጋብዝ አለም እንዴት ነው እንዲህ ትሁት መሆን የሚቻለው....በዛ ላይ በዛ አጭበርባሪወች በበዛንበት ግቢ አንድም ቀን ወደ ክፋት ሸርተት ሳይሉ ደግነት ላይ ረግቶ መቆየት..... ሰው እንዴት ምላሱ ወይ ሌላው ሌላው አያዳልጠውም እያልኩ አመሰለስል ነበር.... ብዙ ጊዜ "ታድሎ" ብዬህ አውቃለሁ። ልኮርጅህ እጣጣር ነበር። እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ጓደኞቼም ጭምር አንተ ጋ ስንመጣ የሆነ ቆንጆ መፍትሄ እንደምናገኝ እርግጠኞች ሆነን ነው የምንመጣው።ደግሞ ትብብር ትችልበታለህ። ችግራችንን አሰማምህ እረፍት ይሰጣል። የሆነ ግዜ በinternship ጉዳይ መምህራኖቻችን ጋ ተጣላን ከዛ ሁላችንም ምን እንደተባባልን ታውቃለህ? "እስኪ መላኩ ጋ እንሂድ"።በማያገባህ እኮ ነው፤ልናስቸግርህ። ያን ያህል ባንተ ላይ እርግጠኞች ነበርን። ምንም ተስፋ በሌለበት ሁሉ አንድ ብቻ ተስፋ ነበር።መላኩ ቢሮ ገብቶ ትብብር መጠየቅ።"የሰው ሀገሩ ምግባሩ" እንዲሉ አባቶቼ እና አባቶችህ ያንተም ሀገርህ ደግነት ይመስለኛል። መላኩን እጠላዋለሁ የሚል ተማሪ አጋጥሞኝ አያውቅም። የውዴታው መጠን ይለያይ እንጂ ሁሉም ይወድህ ነበር።እዚህ ጋ አንድ ድሮ የሰማኋት መንፈሳዊ ትምህርት ታወሰቺኝ....አላህ የሆነን ሰው ሲወደው መላእክታኑን ይሰበስብና "እኔ እከሌ የሚባለውን ሰው  ወድጄዋለሁና እናንተም ውደዱት" ይላቸዋል ከዛ እነሱም ይወዱትና ሰዎችም እንዲወዱት ዱአ ያደርጉለታል። መላኩ አላህ የሚወድህ ይመስለኛል። በነገራችን ላይ ፀባህ ገዝፎ ጉብዝናህን እንዳይሸፍንብህ ስጋት አለኝ። ጎበዝ መምህር ነህ።የምትናገረውን የምታውቅ፣ለምትናገረው የምትጠነቀቅ፣ዝግጅት የማያንስህ.....እንደኔ እንደኔ ልከኛ ሙያህን ያገኝህ ይመስለኛል። አንድ በጣም የምወደው ልጅ ሆኜ ታሪክ ያስተማረኝ መምህር ነበረ፤ በጣም ሀይለኛ ነው፤እየፎከረ፥እየሸለለ ነበር የሚያስተምረን፤ ዛሬ መንገድ ላይ አገኝሁት። እሱን ሳይ በትምህርት አለም ያጋጠሙኝ ተወዳጅ መምህራን ታወሱኝ እትዬ ማርታ፣ጋሽ መኮንን፣ቲቸር ማረች ....እና አንተ። ሌሎቹን የማግኘት እድሉ የለኝም ፣ያንተ ግን አለኝ ለዚያ ነው ይቺን የምስጋና ደብዳቤ መላኬ....እንደ አቅሚቲ። መምህር መላኩ አመሰግናለሁ። አንተ ባለፍኩበት በኩል ከገጠሙኝ ደጋግ መምህራን አንዱ ነህ። ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ ሰውን ማክበር....ምንም ሳይጠብቁ ማረግ....ቁልቁል ወርዶ ማዘን...ሙያን መውደድ እና አክብሮ ማስከበር..... አይን ብቻ አይቶ ጭንቀትን መረዳት አስተምረኸኛል። በህይወት በኩል የሆነ መስመር ላይ ሰው ሰው ከሚሸቱ ጋ ተገናኝቶ መኖር ጥቅሙ የትዬሌሌ ነው ያንተ ተማሪ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።መላኩ ጎበዝ መምህር ነው ወይ? ቢሉ አዎ ብዬ ለመመስከር ከፊት እገኛለሁ። ሰማይ ሙሉ ቅጠል ምድር ሙሉ ውሀ ብሎ እንዳሞካሻት ባለቅኔው ፣አርባምንጭ የነፍሴ ከተማ ነበረች። እወዳታለሁ ። እንድወዳት ካደረጉኝ አንዱ ደግሞ የንዳንተ አይነቶች የሙሉ ጊዜ ጥሩ ሰዎች ሚና ከፍ ይል ነበር። በድጋሚ ....አመሰግናለሁ። ዘመንህን ሁሉ ቸር ይግጠምህ🙏     አክባሪህ :-     ሰኢድ ይመር                         ወሎ                      💚💛❤️

ዛሬ ከአንድ የድሮ ተማሪዬ የደረሰኝ ልብ የሚያሞቅም ምስጋና

Share your sport prediction at www.oddmeda.com and earn without staking. @oddmeda
Share your sport prediction at www.oddmeda.com and earn without staking. @oddmeda

Dear Mella Families, Do you have a talent for sports predictions? Oddmeda is your opportunity to turn your skills into real i
Dear Mella Families, Do you have a talent for sports predictions? Oddmeda is your opportunity to turn your skills into real income—without risking your own money! Simply predict the outcomes, upload your odds on Oddmeda, and start earning unlimited income. Monetize your expertise and get rewarded for your predictions. Why join Oddmeda? ⚽️No staking required: You don’t need to bet your own money—just share your predictions! 🏈Unlimited earning potential: The more accurate your predictions, the more you can earn. 🏀Affiliate program: Join and earn a massive 40% commission from every VIP subscription you refer. Support Mella Tutorials by getting started and register now using the link below: https://www.oddmeda.com/register.php?ref=GETMELLAD903 Don’t stake—just predict. Monetize your sports knowledge with Oddmeda!

photo content
+5

photo content
+9

Below are some of the kind messages of appreciation you’ve shared with us.

በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተማሪዋች እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የስራ ዘመን ይግጠማችሁ። በዚህ ዓመት ውጤት ያልመጣላችሁ ተማሪዎች ደግሞ አይዞን ቀጣይ ከፈጣሪ እና ከልፋታችሁ ጋር መልካም ይሆናል ተስፋን በፍጹም እንዳትቆርጡ። በተለያየ መንገድ ሁላችሁም ስለሰጣችሁን ምስጋና ከልብ አመሰግናለሁ። መላ ቱቶሪያልስ ከዚህም በላይ ጠንካራ ተቋም ሆኖ ብዙዎችን መጥቀም እንዲችል ማገዝ የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ልታወሩኝ ትችላላችሁ @melakubeshaw መላ ቱቶሪያልስ የጥበብ ቋት Congratulations to all the students who passed this year’s exit exam! Wishing you a successful and fulfilling career ahead. To those who didn’t get the results they hoped for; don’t lose hope. With God’s help and your continued effort, next year can be your turning point. Keep pushing forward. I am sincerely grateful for all the kind messages and support you’ve shown in so many ways. If you’d like to help Mella Tutorials grow into a stronger institution that can support even more students, feel free to reach out and support us in any way you can. Contact us through this link: @melakubeshaw

Mella Tutorials - آمار و تحلیل کانال تلگرام @mella_tutorials