cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጥርኝ ጥበብ

ጥርኝ ጥበብ ማለት አንድም እንደ ሽቶ መልካም የጥበብ መዓዛን እናገኝ ዘንድ በሽቶ ከምንገለገልባት ጥርኝ ስም ሰየምናት አንድም ከሞላ የህይወት ስብጥርጥር እና ካልገቡን የህይወት መራራነት በጥርኝ ወይም ደግሞ በትንሽ ጥበብ እፎይታን እናገኝ ዘንድ በዩቱዩብ https://www.youtube.com/@2112-trgn-tbeb በቴክቶክ tiktok.com/@trgntbebhiluabiy

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
429
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 2 2
ልጅነቴ_ናፈቀኝ!!!! ° #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! የጎሳ የጎጥ ነፍጥ አንጋች ~ በኬላው ከልካይ ሲማገድ፥ ባባሮሽ ካሻኝ ለመዝለቅ ~ እያልኩኝ የማርያም መንገድ። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! ጨለማ ዘመን አንስቶ ~ ጠቋራ ቀን ላይ ሲለኝ ስቅ፥ በነግቷል በሚል ፈላጊ ~ በእምጷ ቀሊጥ እንድስቅ። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! አንበሬ ጭቃን አላቁጦ ~ ልቅለቃ ይሉት መቃደም፥ እንደ ላብ ባጠባ አይጠራ ~ ሳለምድ መቀባባት ደም። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! መመንተፍ ጀላቲ አልሀሊ ~ መቀማት ሮቃ አንጎራ፥ ህይወትን ነፍስን ከመንጠቅ ~ አብጅቶ ለይቶ ጎራ። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! ለለቅሶ ለእምባ ሲድረኝ ~ አጀብ ነው ወይኔና አወይ፥ ሞዝቄ እጠይቅ ዘንዳ ~ መሀረቤን አይታችኋል ወይ። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! አግንኜ አልቄው ድምፄን ~ እንዳ`ዜም በዛ በበጋን፥ መሽቶባት ስታ የጠፋች ~ አንድ አገር ይዤ ፍለጋን። #ልጅ_መሆን_አሰኝቶኛል!! ° #ዕድገት_ጌታነህ
نمایش همه...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ቻናሉ በመሄድ ከተመቻችሁ like ያድርጉ
نمایش همه...
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር ይህችን አመት ተወኝ አልጉደል ከቁጥር ባይጥምም ስራዬ ይህችን አመት ብቻ አኑረኝ ጌታዬ ሁሉን እያሟላህ አንዳች ሳይጎድልብኝ ቅጠል ነው ዙሪያዬ ፍሬ ስትሻብኝ ምን ጎደለ ከእጅህ ለወይንህ ዘለላ ነጠፈች ከፍሬ ቢመቻትም እንኳን ብትኖርም በተድላ ልክ እንደመሻትህ በሀሳብህ ባልገኝ በመላዕኩ ምልጃ በእመብርሀን ምልጃ ይህችን አመት ማረኝ ደግሞ ለቀጣዩ ቆሜ እንድለማመን የምህርትህን ካባ አልብሰኝ ነጭ ልብስ ደጅህ እንድገባ እንጅማ እንጅማ ገሸሽ ካለብኝ የለበስኩት ኩታ ነጩ ነጠላዬ ለሰው የሸሸኩት ወጥቶ የሚያሳጣኝ ጉድ አለ ጀርባዬ የእግሬን ኮቴ ብቻ እየተከሉ የሚያሞጋግሱኝ ከልቤ ጥቂቷን ብትገልጥላቸው ... እንዴት ባለ ቃል ነው ስሜን የሚያነሱኝ ታዘበኝ እንግድህ ሁሉን እያሟላህ ከአትሮኖስህ ከመንበር ብታቋቁመኝም ፍሬ አልባ ነኝ አንድ አልጠቀመኝም ታዘበኝ እንግድህ ዘውትር ሲፈተት ስጋህ ቤተመቅደስ አለሁ ስጎሳቆል በርሀብ ጠኔ ሳለቅስ ታዘበኝ እንግድህ ቅዱስ የሆነ ደምህ ሰርክ እየነጠፈ ተጠማሁ ነው ቃሌ ምንጭ ይለማመናል ዥረት እያለፈ ታዘበኝ እንገድህ መሰቃያ ያልኳት ገመዷ ብትመክረኝ ለንስሀ የሚሆን ጥቂት ጊዜ አጠረኝ ታዘበኝ እንግድህ ቅዱስ ቤተመቅደስ ብታደርገው መልኬን ከሚዛን አይቀርብም ክቡድ ነው ሸክሙ የመከፋት ልኬን የዘወትር ልመና ሰርክ ጥያቄዬ የምመፃፀነህ ይሄ ነው ጌታዬ ምን ይዤ ነው የምጠብቅህ በምን ልኬ ልሰናዳ ታውቀው የለ የእኔን ጉድለት ግልፅ አይደለ የኔ ጓዳ ሳልዘጋጅ በንስሀ ስጋ ደምህ ሳይገነባኝ የመምጫህ ቀን የሚገለጥ ምን ገፅ አለኝ እያወከው ጉልድፍ እግሬን አካሄዴ የተምታታ እስከመቼ አንገድ ልድፋ እንደወጣሁ ከሰው ተርታ ጥዑም ጠረን እያማረኝ የሚስማማ ለመቅደስህ ጎልዳፋ ነው የእኔ ምላስ በምን ከንፈር ላወድስህ እድሜ ገፋሁ ሸበት ሞላው መላ አካሌ ከእድሜ እኩል 'ማስመስለው በምላሴ መሸንገሌ ተጎተትኩኝ ወደሀጥያት ተዘነጋኝ የዋልክልኝ አፍካው ልቤን በመንፈስህ ታሪክ መልኬን ቀይርልኝ ተጨነቀች ድኩም ነፍሴ በርትቶባት ሀጥያት ሸክሟ አቅርቅራ ጉዞ ሆነች እያስማጣት ክፉ ህመሟ ይብቃሽ በላት ይህችን ነፍሴ አለምልመኝ በመንፈሰህ ተቀይሮ የሀጥያት ልቤ ምሉዕ ሆኜ ላወድስህ እስከመቼ በሀጥያት ጎጆ በደል ኩራዝ እንዳበራሁ የሀጥያት ጣሪያ እያቆምኩኝ የሀጥያት ቤት እየሰራሁ ይሄን መልኬን ታውቀዋለህ ሸፍኖት ነው ነጭ ነጠላ ጥቁርነት ያጠለሽው ውበት የለው ከአንተ ሌላ የግድ የግድ ደጅህ ቆሜ ስላነባሁ የግድ የግድ ከማህሌት ስለገባሁ የግድ የግድ የግድ የግድ ብሸፋፈን በነጠላ በምን ያህል እንዳደፈ ታውቀዋለህ የእኔን ገላ ምን ይዤ ነው 'ምጠብቅህ... በምን መልኩ ልስተካከል ከየት በኩል ነው 'ምቃና እየሸሸሁ ስትከል ስትፈልገኝ የእግሬን ዳና የማስመሰልን ነጠላ ገፈፍ ሲል ከትከሻ እግር እንኳን አላጣሁም ልብን እንጅ መመለሻ እንደት ሆኜ ልጠብቅህ... እፈራለሁ መጣ ሲሉኝ ሸርተት አለ አፈር ገላ እንደት ብዬ ጠበቅ ልበል ፅድቅ አልሰራሁ ከሀጥያት ሌላ ሙሽራ ነህ ከእጄ አይጠፋ የሚለኮስ የፅድቅ መብራት ከደጅ አልቅር እንድታደል አብሮ መግባት ከረፈደ ከምሯሯጥ መብራት ጠፍቶ ከምምታታ እንደት ብዬ ነው የምዘጋጅ ምን ልተካ በምን ቦታ ቅጠልነት እንዳይከበኝ... ፍሬ አልባነት እንዳይከበኝ የዛሬ አመት ስትመጣ ልቦናዬን መልስልኝ ከሀጥያት ህይወት እንድወጣ ዓቢይ አለሙ(ሚተራሊዮን) ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት 🏆🏆🏆 ለመቀላቀል 👇👇👇 t.me/zemaritnsae 🏆🏆🏆🏆🏆 ግጥም ለመላክ . 👇👇👇 . @Tins7
نمایش همه...
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ 🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ 2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ

👍 1
እግዚአብሔር ገንዘብ ሳይሆን የሚያገናዝብ ጓደኛ ይስጣችሁ።
نمایش همه...
7
አንዳንድ እውነቶች ሲታወቁ የሚያቆስሉ ግን ደግሞ በመታወቃቸው ምናልባት ነገን የተሻለ ማድረግ እንድንችል መንገድ የሚሆኑን።የትኛው ያመዝናል ብሎ ማሰብ ነው የተሻለውን እውነት መምረጥ ነው ደጉ።ይህ የምርጫ ህይወት በእውነት ውስጥ የሚገኝን መንገድ ማየት ወይም በእውነት መሰበረን ፍራቻ ከእውነት መሸሽ
نمایش همه...
4👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
2
ሁሉም ሳቅ የእውነት አይደለም ፈገግታን የሚያክል ሽፋን ምን አለ።ቆዳችን ከዋለልን ልብሳችን ከገበረልን በላይ ሳቃችን የሸፋፈነው ፈገግታችን የሰራው ይልቃል። መሳቅ ባለውለታ ነው የተደፋን አንገት ያዘነበለን ልብ ያቀናል።ቢያንስ ከሰው ፊት አይጥልም ቢያንስ አይሳለቅም ቢያንስ አያጓጥጥም ለሰው ከመናገሩ በላይ እንዲሁ ፈገግ ብሎ ማለፍ ይሻላል። ውድቀትን ለሰው ከማውራት በጥርስ መከለል ይበልጣል።😁😁😁
نمایش همه...
👍 2🥰 2😁 1
نمایش همه...
Dire mainpulationa

ይህ ጉሩፕ የምንገበያይበት ነው እንጂ የምናወራበት አይደለም ፎቶ መልቀቅ የተከለከለ ነው ።

Photo unavailableShow in Telegram
👍 8 1🥰 1