fa
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

رفتن به کانال در Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Nowi Fx

کانال Nowi Fx (@ebs_crypto) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 640 مشترک است و جایگاه 9 138 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 864 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 640 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -541 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -12 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.65% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 309 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

11 640
مشترکین
-1224 ساعت
-1277 روز
-54130 روز
آرشیو پست ها
Nowi Fx
11 632
ጥያቄ 5 ❓ ዝግጁ ናችሁ አሁንም የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄ ነው የታለ reaction

Nowi Fx
11 632
photo content

Nowi Fx
11 632
- በአለማችን ላይ ምንም አይነት ወንዝ የሌላት ሀገር ማን ነች ❓

Nowi Fx
11 632
ጥያቄ 4 ❓ ዝግጁ ናችሁ የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄ ነው

Nowi Fx
11 632
Reeeeeay ቤተሰብ አራተኛው ጥያቄ  የ 200 ብር ካርድ  ሽልማት ……. Edit የተደረገ መልስ አይሰራም ቤተሰብ🤌

Nowi Fx
11 632
@Mamushet2016 winner⭐️
@Mamushet2016 winner⭐️

Nowi Fx
11 632
🐹Hamster kombat ላይ PR & team ዉስጥ የመጀመርያው card ስሙ ምንደንው?

Nowi Fx
11 632
ተዘጋጁ ቤተሰብ ሶስተኛ ጥያቄ  የ 200 ብር ካርድ  ሽልማት ……. Edit የተደረገ መልስ አይሰራም ቤተሰብ🤌

Nowi Fx
11 632
@dem_987 WINNER⭐️
@dem_987 WINNER⭐️

Nowi Fx
11 632
#2 👉Pavel durov በ france police መች በቁጥጥር ስር ዋለ? ቀኑን አና ወር ብቻ ፃፉ @Ethio_crypto_365

Nowi Fx
11 632
ተዘጋጁ ቤተሰብ 🔥   የ 200 ብር ካርድ  ሽልማት ……. Edit የተደረገ መልስ አይሰራም ቤተሰብ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

Nowi Fx
11 632
@Nomorale WINNER🤌
@Nomorale WINNER🤌

Nowi Fx
11 632
#1 አሁናዊ የ notcoin ዋጋ ስንት ነው?

Nowi Fx
11 632
ተዘጋጁ ቤተሰብ 🔥  የሁለተኛው  የ 200 ብር ካርድ  ሽልማት ……. Edit የተደረገ መልስ አይሰራም ቤተሰብ

Nowi Fx
11 632
ዝግጅ 🔥🔥🔥🔥🔥

Nowi Fx
11 632
x empire ሊጠናቀቅ 7 ደቂቃ ብቻ ይቀራል የኤርድሮፑ criteria ውስጥ 0.5 ton transaction ግዴታ ነው ያልከፈላችሁ ✅ https://t.me/+pVlHwXtoh0U3OTE0

Nowi Fx
11 632
ዛሬ ማታ 3:00 ላይ 1200 Giveaway አለ እኮ ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ 👍 የታለ reaction ⭐️ giveaway ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች ባለው ቻናል አሁኑኑ join አድርጉ https://t.me/+pVlHwXtoh0U3OTE0 https://t.me/+pVlHwXtoh0U3OTE0 https://t.me/+pVlHwXtoh0U3OTE0

Nowi Fx
11 632
🎁🎁🎁🎁🎁 📅 Guys ዛሬ 3:00 ቻናላችን 1200ETB giveaway አለኮ😎 እስኪ ሞቅ ሞቅ አርጉት በ እስከዚያ ድረስ በReaction 👍❤️🥰 ✉️ FOR MORE JOIN US💰 @eb
🎁🎁🎁🎁🎁 📅 Guys ዛሬ 3:00 ቻናላችን 1200ETB giveaway አለኮ😎 እስኪ ሞቅ ሞቅ አርጉት በ እስከዚያ ድረስ በReaction 👍❤️🥰 ✉️ FOR MORE JOIN US💰 @ebs_crypto@ebs_crypto✅ ✈️🅰🅰🅰 🅰🅰🅰🅰🅰🅰

Nowi Fx
11 632
ባለፈው ◻️ OKX Campaign ላይ Trade በማረጋችን ብቻ 9,400 🪙DOGS ~ 7.5$ 🤑 ተቀብለን ነበር አሁን ደሞ X Empire 1.65 Billion ( ⚡️ ) Token ለካምፔይኑ አቅር
ባለፈው ◻️ OKX Campaign ላይ Trade በማረጋችን ብቻ 9,400 🪙DOGS ~ 7.5$ 🤑 ተቀብለን ነበር አሁን ደሞ X Empire 1.65 Billion ( ⚡️ ) Token ለካምፔይኑ አቅርቡዋል። 🤑 ካምፔይኑ ሊያልቅ 21 ቀናት ይቀሩታል። 🪙 OKX CAMPAIGN ላይ ለመሳተፍ በመጀመሪያ ደረጃ Corner ላይ 6 ነጠብጣቧን በመንካት "Campaign center" ሚለው ውስጥ በመግባት እነዚ ሂደቶች መክተል 1️⃣➡️ Join the campaign Just Join የሚለውን ነክታቹ join ማድረግ። 2️⃣➡️ Complete KYC verification በPassport, National ID or Driver license verify ማድረግ። 3️⃣➡️ Deposit at least 100 USDT በማንኛውም አይነት currency 100 USDT የሚሞላ amount deposit ማረግ ወደራሳችሁ account ማለት ነው። 4️⃣➡️Trade at least 300 USDT pair with X Empire ❗️ እዚጋ ጥንቃቄ ያስፈልጋል Trade ስለሆነ risk አለው። ገዝታቹ ስሸጡ ዋጋው አስተውላቹ መሆን አለበት። ዋናው ለካምፔኑ 300 USDT Trade ማረግ። በአስገባችሁት 100 USDT X Empire List ከሆነ ሰዓት ቦአላ ሁለት ጊዜ ገዝታቹ ስሸጡ already ለካምፔኑ eligible ሆናቹ ማለት ነው ። 🤑 Bonus ( New users only ) ከ October 15 2024 12pm (UTC) ቦአላ የተከፈተ account ከሆነ ደሞ የOKX አካውንታችሁን ከX Empire ጋር Bind በማረግ 2️⃣0️⃣🔠⚡️ Token ማግኘት ትችላላችሁ 😎 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🔉ምናልባት ቀደም ብላችሁ እንደምታውቁት cryptocurrency በባንክ ወይም በመንግስት ቁጥጥር የማይደረግበት ዲጂታል ገንዘብ ነው። ነገሮችን በOnline ላይ ለመግዛት ወይም ለሌሎች ሰዎች ለመላክ
🔉ምናልባት ቀደም ብላችሁ እንደምታውቁት cryptocurrency በባንክ ወይም በመንግስት ቁጥጥር የማይደረግበት ዲጂታል ገንዘብ ነው። ነገሮችን በOnline ላይ ለመግዛት ወይም ለሌሎች ሰዎች ለመላክ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ ። 🔍በ2023 በተደረገው ጥናት በገበያ ላይ በጠቅላላው 1.1 ትሪሊዮን ዶላር ካፒታላይዜሽን ያላቸው ወደ 22,932 cryptocurrencies አሉ። ☑️cryptocurrencies ብዙ የተለያዩ ዓይነቶች አሉ  ለዛሬ በ 5 ዋና ዋናዎቹ ላይ እናተኩራለን። 🪙(Coins) ሳንቲሞች - እንደ 🟠Bitcoin (BTC) ወይም ⚪️Ethereum (ETH) ያሉ በራሳቸው blockchain ላይ የሚሰሩ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች። 🧩(Tokens) ቶከኖች- ግን የተፈጠሩት በብሎክ ቼይንስ ላይ አስቀድሞ ነው። ለምሳሌ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ቶከኖች እንደ Chainlink (LINK) ወይም Aave (AAVE) ባሉ በ Ethereum network ላይ ይሰራሉ። 😀 Altcoin (Alternative coin)  ወይም “bitcoin alternative ” ለሚለው አጭር ቃል ነው። 🔹እንደ Ethereum (ETH)፣ 💰Solana (SOL) እና 💰Cardano (ADA) ያሉ ከ 🟠Bitcoin (BTC) ሌላ ማንኛውም Coin ወይም Token altcoin ተብሎ ሊጠራ ይችላል። 💻Altcoins ዲጂታል ምንዛሬ ከመሆን ያለፈ ዓላማ አላቸው። ለምሳሌ፣ አንዳንድ altcoins ከቢትኮይን ለመጠቀም ፈጣን ወይም ርካሽ እንዲሆኑ የተነደፉ ሲሆኑ ሌሎች ደግሞ pruvact ወይም ማንነትን መደበቅ ላይ ያተኩራሉ። 🛡Stablecoins-ከሌላ currency ዋጋ ለምሳሌ ከUS ዶላር ጋር የተገናኘ እሴት ያላቸው Crypto ምንዛሬዎች ናቸው። ዋናዎቹ  🪙Tether (USDT)፣ 💰USD Coin (USDC)፣ 💰Binance USD (BUSD) እና  💰DAI ያካትታሉ። 💰Meme Coins- በትዝታ እና በማህበራዊ ሚዲያ ታዋቂነትን ያገኛሉ፣ 💰Dogecoin የመጀመሪያው Meme coin ነው። የMeme coinዎች ብዙ ጊዜ የሚፈጠሩት እንደ አዝናኝ ወይም ቀለል  ያሉ ፕሮጀክቶች ነው። በጣም Volatile እና Speculative ሊሆኑ ይችላሉ ይህም ማለት ዋጋቸው በከፍተኛ ሁኔታ ⬇️⬆️ሊለዋወጥ ይችላል። እናንተስ Cryptosystem ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ የምትመርጡት ምን ዓይነት Crypto ነው 👌_Coins 🤑_Tokens 🥰-Altcoins 🦋-Stablecoins 🤣-Memecoins 🤌I hope you get something from it see you in the next lesson. 🫶 @ebs_crypto@ebs_crypto