9 999
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-717 روز
-36330 روز
آرشیو پست ها
9 999
#ኑረዲን_ዘንኪ
የዘንኪ መንግስት መሪ፣ ጀግና ጦረኛ፣ መስቀለኛ ወታደሮችን ያንበረከከ፣ ምርጥ ፖለቲከኛና መሪ ነበር።
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
#ሱረያ_ሀቱን (የሰላሁዲን ሚስት)
እንደ ሰማይ ጥርት ያለ ውበት የተላበሰት፣ የሴት ጀግና፣ ጠላት ምታርበደብድ ልበ ሙሉ ሴት፣ ለባሏ ታዛዥ፣ ኢማኗ የሞላ፣ በጦር ስትራቴጂዋ የምትታወቅ እንስት ነበረች።
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
#ሰላሁዲን_አል_አዩቢ
ታላቁ የቁድስ ከፋች ወታደር መሪ፣ ቁድስን የከፈተ ጀግና፣ ስሙ በጠላት ዘንድ እሚፈራ፣ አላህን ፈሪ ታላቅ መሪ ነበር።
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ተዋናይ አሎው ትራአሬ በ ኢብራሂም ሚና ከጥቁር አፍሪካችን ሰላሐዲን አል አዩቢ ተከታታይ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ድሪልሽ ኤርቱግሩል ውስጥ ቤይቦላት ቤይ (አልባስቲ) ሆኖ የተወነው ተዋናይ አሊ ኤርሳን የሰላሐዲን ታላቅ ወንድም ቱራንሻህ በመሆን ይተውናል 🥰🔥🔥
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
🛡⚔SELAHADDIN AYYUBI⚔🛡
😍ሰላሀዲን አል አዩቢ ከመጀመሪያው ክፍል የተወሰደ 3ኛ ሚገርም ትራይለር 🔥❤️🔥
😍ሼር ማድረግ እንዳትረሱ😊
9 999
🛡⚔SELAHADDIN AYYUBI⚔🛡
😍የ ሰላሀዲን አል አዩቢ ተዋናዩች ልዩ ፖስተሮች🔥❤️🔥
ከነዘህ መካከል በሌላ ፊልም እምታውቋቸውን ኮሜት ላይ አስቀምጡ👇
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
