Mule D
رفتن به کانال در Telegram
You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.
نمایش بیشتر9 078
مشترکین
-1624 ساعت
+657 روز
+41730 روز
آرشیو پست ها
9 078
🔍Goggle Gemini አልወርድ ላላቹ ሰዎች ከላይ ያያዝኩላቹን ቪድዮ እዩና በቀላሉ አዉርዱት 100% ይሰራል::
ማወቅ ያለባቹ Gemini እኛ ሀገር ላዉ Available ስላልሆነ መጀመሪያ VPN አወርዳቹ Connect አድርጋቹ ነዉ Play Store ገብታቹ Search ማድረግ ያለባቹ። VPN እንዴት Connect እንደምታረጉ ከላይ ቪድዮ ላይ አለ የVPN ሊንክ ደሞ ከስር አለ አዉርዱት መጀመሪያ።
🔗VPN ቪድዮ ላይ ያያቹት VPN አፕ ሊንኩ ይሄዉ ➡️VPN APP
የቪድዮዉን Step ተከተሉ::
9 078
+1
ጥሩ ዜና🤑🤑
ስለተመዘገባቹ ብቻ 1000 ዶላር የሚያወጣ ቶከን የሚሰጥ Airdrop ብዬ ስነግራቹ ስለነበረዉ ስራ አስታወሳቹ Family ?
ይህ ማለት ነዉ👉 https://t.me/MuleD1/944
ሶሻል ሚድያ ገፃቸዉ ላይ እንዳሳወቁትና ከላይ ሁለተኛ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ቲሙ እንዳሳወቀኝ ከሆነ ከ2 ቀን በዋላ ማለትም June 21 List እንደሚደረግና በሚያወጡት መስፈርት መሰረት ወደ ገንዘብ እንደምንቀይር አሳዉቀዋል🤑🤑
ገና ስትመዘገቡ በነፃ 10,000 የነሱን ቶከን (NEX) ይሰጣቿል ያም 1000$ ዋጋ አለዉ ተብሎ ተገምቷል።
በናንተ Referral Link 1 ሰዉ ስትጋብዙ ሌላ 10,000 ይሰጣል🤑
አሁንም ጊዜ አላቹ ምንም የምታወጡት ገንዘብ የለም ሞክሩ። 2 ቀን አላቹ ቢያንስ ተመዝግባቹ ቦነሱን ዉሰዱ List ሲደረግ እንዴት እንደምናወጣ ተከታትዬ አሳዉቃቹሀለዉ።
🔗መመዝገቢያ Link👉 https://m.novaexai.com/register?inviteCode=3azPuw
🌟ይህን Video እያያቹ ተመዝገቡ 👉 https://t.me/MuleD1/945
9 078
🏆 በጣም ቀላል ነዉ ወደ Google Gemini ግቡና በመጀመርያ ከላይ ከለቀኩላቹ ፎቶ አንዱን ምረጡና Save አድርጉ።
ከዛ Gemini ጋ ገብታቹ የፕላስ ምልክቷን ትነኩና አንደኛ ላይ ኦሪጅናሉን ፎቶ ምረጡ ሁለተኛ የናንተን ትመርጡና ከስር የማስቀምጥላቹን ፅሁፍ ኮፒ አድርጉና እዛ ከፎቶዉ ጋር ለGemini ላኩ። በቃ ፅድት አድርጎ ይልክላቹሀል።
ይሄዉ👇
using the face reference above create a high contrast black and white fashion noir portrait of a young man wearing a clean white shirt, sitting thoughtfully with one hand close to his chin
he's framed by an out of focus foreground figure, creating a cinematic 'frame within frame' composition
Dramatic lighting with deep shadow and bright highlights enhance facial facial structure and emotion.
the aesthetic is editorial and timeless, with a minimalist background, subtle 4k film grain, ultra realistic skin texture, sharp focus on the eyes, shallow depth of field , cinematic photography, moody atmosphere, luxury magazine style, Leica m11 look, 85 mm lens, soft rim light, monochrome tones, photorealistic, high detail..original
9 078
+1
ልክ ከላይ እንዳለዉ አይነት ፎቶ ካሜራ ማን ጋ ሳትሄዱ እዝህዉ በስልካቹ መስራት ትፈልጋላቹ?
ለ Social Media ፖስት ይሆናል።
ከፈለጋቹ 👍 አድርጉ 30 ላይክ ካለዉ አሳያቹሀለዉ።
9 078
ጠቃሚ Tip
🟢ስልካችሁን ቆልፋችሁ notification ሲገባላችሁ የnotification detail ወይም ምንነት እንዳይታይ ከፈለጋችሁ በዚህ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ።
⚫Settings -- notifications -- Lock screen -- Show notifications የሚለውን off አድርጉት።
✔️ይህም ስልካችሁን አስቀምጣችሁ message ወይም ሌሎች ሚስጢራዊ notifications ቢገባላችሁ ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም።
ለተጨማሪ መረጃ 👍 ያዶርጉ
9 078
ጥያቄ አላቹ❓💭
ዛሬ እስኪ እኔ የምሰራላቹ Content ጋር የተገናኘ መጠየቅ የምትፈልጉት የተኛዉም ካለ ኮሜንት ላይ ደቅ አድርጉልኝ።
ሁሉንም ላላቅ እችላላለዉ ግን የማቀዉን ተራ በተራ እያየዉ ቪድዮ እሰራላቹሀለዉ ወይም እዝዉ ቴሌግራም ላይ አቀርብላቹሀለዉ።
👇 ኮሜንቱ የናንተ ነዉ።
9 078
የደበዘዘ ፎቶ ስልካቹ ላይ ካለ ብዙም አትጨነቁ !
➡️የስልካቹ ካሜራ ፎቶ ደብዛዛ አድርጎ ከሆነ የሚያነሳዉ እናም ደሞ የቆየ የደበዘዘ ፎቶ ስልካቹ ላይ ካለ አድስ በሆነ ሁኔታ ፅድት የሚያደርግ አፕ ልጦቅማቹ።
🔗አፑ ይሄዉ👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.photo.enhancer.photoclear
➡️አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነዉ ከፍታቹ ቋንቋ English ላይ አድርጉና Get started ብላቹ Continue ከዛ ከላይ Try now የሚለዉን በመንካት ወደ ጋላሪ ይወስዳቹሀል ምትፈልጉትን ፎቶ መርጣቹ Enhance የሚለዉን መንካት ነዉ::
ከወደዳቹት ኮሜንት ላይ 1 ቁጥር ፃፉ መልካም ምሽት❤️
9 078
ዳታ አበርተን ኢንተርኔት ስንጠቀም ገንዘባችንን ቶሎ ቶሎ እንዳይበላ ማድረግ ያለብን 4 ወሳኝ ነገሮች!
✅1, Auto Update አጥፉ Play Store ወይም App Store ላይ Apps ራሳቸውን Update እንዳያደርጉ አድርጉ። ይህን ለማረግ Playstore ➜ Profile ንኩ ➜Setting ➜Network Preference ➜ Auto Update Apps➜ Don't auto update apps ላይ አድርጉ።
✅2,Background Data Limit አድርጉ Facebook TikTok Instagram እና ሌሎች Apps ከኋላ ሆነው ዳታ ይጠቀማሉ። Settings ➜ Apps ➜ Mobile Data ➜ Background Data በመግባት ማጥፋት ትችላላቹ ።
✅3, Data Saver Mode አብሩ Data Saver ሲበራ ስልኩ አላስፈላጊ የዳታ አጠቃቀምን ይቀንሳል። Settings ➜ Network & Internet ➜ Data Saver
✅4, የቪዲዮ Auto Play ያጥፉ Facebook Telegram Instagram እና TikTok ላይ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይጫወቱ አድርጉ።
ከተጠቀማቹበት 👍 ማድረግ አይረሳ።
9 078
Hacker ወንጀለኛ አደለም !
✅ብዙ ሰዎች hacker ሲባል ወንጀለኛ ብቻ አድርገዉ ነዉ የሚያስቡት ነገር ግን ሁሉም ሀከሮች ወንጀለኞች አይደሉም።
✅ Hacker ማለት በቀላሉ ኮምፒውተር፣ ኔትወርክ ወይም ሶፍትዌር ስርዓትን በጥልቅ የሚገነዘብ እና ያንን እውቀት ችግር ለመፍታት ወይም ስርዓትን ለመሻሻል የሚጠቀም ሰው ነው።
➡️የHacker ዓይነቶች:-
✅White Hat Hacker
– በሕጋዊ መንገድ የደህንነት ችግሮችን ይፈትሻሉ
– ኩባንያዎችን ከጥቃት ይጠብቃሉ
– “Ethical Hacker” ይባላሉ
✅Black Hat Hacker
– ያለፈቃድ ሲስተም ይገባሉ
– መረጃ ይሰርቃሉ ገንዘብ ያጠፋሉ
– እነዚህ ናቸው ሰዎችን የሚያጭበረብሩት
✅Gray Hat Hacker
– መካከለኛ ናቸው
– አንዳንድ ጊዜ ያለፈቃድ ይገባሉ ግን ለጉዳት አይደለም
– ችግሮችን አግኝተው ሊያሳውቁ ይችላሉ
ተጨማሪ ከፈለጉ 👍 ያድርጉ መልካም ምሽት።
9 078
+1
❗️Please Please ሰዎች ተጠንቀቁ❗️
የኔ ፎሎወሮች የሆናቹ ቢያንስ አትሸወዱ በዝህ ጉዳይ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ነግርያቹሀለዉ።
ከላይ የምታዩት አይነት ሊንኮች ግሩፕ ላይም ሆነ የምታቁት ሰዉ የቅርብ ቤተሰባቹ እንኳ ቢልኩ አትንኩ በቃ ከቻላቹ ከኮንታክት Delate አድርጉ (በስህተት እንኳ ላለመንካት)::
ሰሞኑን ብዙ ሰዎች ጉድ ሁነዋል ሊንኩን ስትነኩ አካዉንታቹ ይጠለፍና የማይሆን የ*ልግና ቪድዮ ሁላ ለምታዉቁትና ለሚያዉቃቹ Contact ይልካል(ለአባት እናትህም ሊሆን ይችላል) በቃ ተጠንቀቁ ለላ ምንይባላል።
9 078
Scalp Signals for Crypto Traders
Crypto scalp signals for traders who want clear setups.
Inside the VIP: entry, targets, stop loss and market updates.
Use the bot to verify the VIP channels first with a free 10-minute trial.
Plans start at 29.99 USDT. Automatic access after payment validation.
Open Bot
9 078
Qr Code እንዴት የተለያዩ ዳታዎችን እንደሚይዝ አስባቹ ታዉቃላቹ?
✅QR code (Quick Response Code) በነጭና ጥቁር ትናንሽ ቦክሶች የተሞላ Pattern ሲሆን እነዚህ እያንዳንዳቸዉ ቦክሶች Binary dataን የሚወክሉ ናቸዉ።
✅ በስልካችን ወይም ማንኛዉም Qr code Scanner ስካን በምናደርግበት ወቅትም QR code ስካነሩ እነዚህን የጥቁር እና ነጭ ቦክሶች ፖተርን ወደ Binary ዳታዎች በመቀየር በዉስጡ የያዘዉን መረጃ ያወጡልናል።
እንደሚታወቀዉ በአንድ QR Code ውስጥ የሚከተሉትን ዳታዎች ማስቀመጥ እንችላለን፦
🌐 የድረ-ገጽ ሊንክ (URL)
📞 የስልክ ቁጥር
📧 የኢሜይል አድራሻ
📝 ጽሑፍ (Text)
📍 አካባቢ መረጃ (Location)
🛜 Wi-Fi የይለፍ ቃል እና መረጃ
💳 የክፍያ መረጃ
ተጨማሪ ከለጉ 👍 ያድርጉ መልካም ምሽት።
9 078
🎉9ሺ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ
አንዳንዴ ይደክመኛል ምንም መረጃ ላደርሳቹ ማልችልበት ሙድ ላይ እሆናለዉ ግን እዝህ ቻናል ዉስጥ ያሉ አንዳንድ ኮሜንቶች እጅግ ጠንካራ ያደርጉኛል።
አንድ ሰዉ Join ባደረገኝ ቁጥር የሆነ ሀላፊነት የተጨመረ ያህል ይሰማኛል።
9ሺ ሰዉ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ የሚገርመዉ የተለየ እዉቀት ኑሮኝ አደለም ሶሻል ሚድያ ላይ ዞር ዞር ስል ማገኛትንና ትንሽ ማቃትን ነበር ሼር ማደርጋቹ በዛ ዉስጥ ግን ይህን ያህል ሰዉ አምኖ ሲከተል ከዝህ በላይ እንድማር እያደረጋቹኝ ስለሆነ ላመሰግናቹ እፈልጋለዉ።
በጣም አመሰግናለዉ እግዜር ያክብርልኝ❤🙏
9 078
🤖ጉድ ሳትሆኑ ChatGPT ላይ ማስተካከል ያለባቹ ነገር !
🤝ብዙ ጊዜ ChatGPT ላይ አሳይመንት ሊሆን ይችላል ብቻ የተኛዉንም ፕሮጀክት ጠይቀን የሰጠንን Copy paste ካደረግን Risk አለዉ። ምክንያቱም ያን ፁፍ የሚቀበሉ ሰዎች ወደተለያዩ ዌብ በመግባት ከChatGPT እንደሰራን በቀላሉ ይባንኑብናል።
ለዝህ ይህን ወሳኝ ነገር አስተካክሉ:-
🤝ChatGPT ግቡ 👉 ከላይ 2 ሰረዟን ንኩ 👉 ከዛ እላይ ጫፍ ላይ ፕሮፋይላቹን ንኩ👉 ከዛ "Personalization ' ከዛ መጨረሻ ላይ "Custom instructions' ከሚለዉ በታች ያለዉ Space ላይ ከታች ያለዉን ፁፍ ⬇️⬇️
Write like a real human, be professional, but natural, like you're explaining something to a smart friend over coffee.
Avoid buzzwords, corporate jargon, and Em dashes never sound like a press release. Be clear, Direct, conversational, real and more real
አስገብታቹ Save ብላቹ ዉጡ።
🤝ከዝህ በዋላ ጠይቃቹ የሚሰጣቹ መልስ More Humanized የሆነ ነዉ።
🔗በቪድዮ ከፈለጋቹ 👉 VIDEO GUIDE
ከሰራላቹ ሰርቶልኛል በሉ 👍
9 078
የአለም ዋንጫ ሙሉ መርሀ ግብር🔥
ከላይ የለቀኩላቹን አፕ አዉርዱትና ከፍታቹ Calander App ትመርጡና Add በሉት ።
ከዛ ወደ Calander አፕ መታቹ Check አድርጉ🌍የአለም ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ ቀናቸውን ያሳያል
⏰የጫወታውን ሰዓት ያሳያል ሙሉዉን እየገባቹ Check ማድረግ ትችላላቹ✌️
እንደሚታወቀዉ ከቀናት በዋላ የአለም ዋንጫ ይጀምራል።
ሞክሩና ከሰራ ኮሜንት ላይ 1 ቁጥር ፃፉ
9 078
የአለም ዋንጫ ሙሉ መርሀ ግብር🔥
ከላይ የለቀኩላቹን አፕ አዉርዱትና ከፍታቹ Calander App ትመርጡና Add በሉት ።
ከዛ ወደ Calander አፕ መታቹ Check አድርጉ🌍የአለም ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ ቀናቸውን ያሳያል
⏰የጫወታውን ሰዓት ያሳያል ሙሉዉን እየገባቹ Check ማድረግ ትችላላቹ✌️
እንደሚታወቀዉ ከቀናት በዋላ የአለም ዋንጫ ይጀምራል።
ሞክሩና ከሰራ ኮሜንት ላይ 1 ቁጥር ፃፉ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
