fa
Feedback
የጥበብ አውድማ

የጥበብ አውድማ

رفتن به کانال در Telegram

ጥበብ የሚዘራበት፣ ፈጠራ የሚታይበት!" እንኳን ወደ የጥበብ አውድማ በሰላም መጡ! በዚህ channel ለቤተሰቦ እና ለወዳጆ ስጦታ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ስዕሎችን በትዕዛዝ ማሳል ይችላሉ። 🖌️ ከመሰረታዊ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የስዕል ጥበብን ይማራሉ። ✨ የፈጠራ ስራዎችን እና አዳዲስ ጥበባዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ስራዎችን ለማዘዝ፦ @Kaliina327 @amilakyou

نمایش بیشتر
387
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLL
📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLLAR መግዛት ለምትፈልጉ ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ JOIN NOW 🔘

A4 size commission art work https://t.me/yetibebawedema
+1
A4 size commission art work https://t.me/yetibebawedema

✏️A4 size
✏️A4 size

ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል አጭር ጽሑፍ.pdf7.14 KB

photo content

photo content
+1

🎨 የጥበብ ስራዎች የትዕዛዝ ዋጋ ዝርዝር (Price List) የምትወዷቸውን ሰዎች ወይም የራሳችሁን ፎቶ በድንቅ የጥበብ ስራ ማስቀመጥ ለምትፈልጉ፣ በጥራትና በፍጥነት ሰርተን እናስረክባለን። ስራዎቻችን በከፍተኛ ጥንቃቄ በእርሳስ (Graphite Pencil) የሚሰሩ ናቸው። 📌 የፖርትሬት ዋጋዎች (በሰው ብዛት) የወረቀት መጠን A4  Size የአንድ ሰው (Single)1,200  ብር )  የሁለት  ሰው (Couple)1,800 ብር A3 Size  የአንድ ሰው (Single)2,500 ብር የሁለት  ሰው (Couple) 3,500 ብር A2 Size  የአንድ ሰው (Single)4,500ብር   የሁለት  ሰው (Couple)6,000 ብር 🖼️ ተጨማሪ አገልግሎቶች፦ ከነ ፍሬሙ (With Frame): እንደ ፍሬሙ አይነትና ጥራት ከ 800 ብር ጀምሮ ይጨመራል።

A3 ሳይዝ
A3 ሳይዝ

photo content
+1

በA2 ሳይዝ የተሠራ የትዛዝ ስራ ነው እንዴት አያቹት
በA2 ሳይዝ የተሠራ የትዛዝ ስራ ነው እንዴት አያቹት

የዚ ዕዕል ርዕስ ሲጳራ ይሰኛል የተወሰደውም ከዴርቶጋዳ መፅሀፍ ነው የዚህን መፅሀፍ የመጀመሪያወቹን ገፆች አንብቦ ለተወ ሲጳራን ግለፅ ቢባል በጨዋታ ልቧ የጠፋ ህፃን ገዳማዊ ናት ይላል ትንሽ ገፋ ያረገ ደግሞ ቢጠየቅ በፍቅር ምትቃጠል የመናኝ አፍቃሪ ብላቴና ይላታል ግን ሚገርመው ከመሀል የጀመረ አንባቢ ግን ሚያወሩት አይገባውም ምክኛቱም እሱ ሚያቃት የሞሳዶን ሰላይ ቋራጧን ትንታጓን ሲጳራ ነው የሷ ገድል እና ወጥ አለመሆን በዚ ቢያባቃ ጥሩ ነበር ግን ማምሻውን ላነበበው በገዳም ያለ ሽማግሌ መነኩሴን ያያል እና በስዕሉ ውስጥ ይቺን ድንቅ ሴት እንደገልፅ የረዳኝ አንድ ክፍል ነበር እርሱም ፊቷን ወደ አባቷ አስቀይራ በመስታወት እራሷን ምታይበት ክፍል ነበር   ከፊቷ ቆሞ ምታየው ውጯሚው ገፅታ ሽማግሌ መነኩሴ ነው ከውስጥ እኔ የሚለው ማንነቷ ደግሞ ወጣቷ ሞሳዳዊ ነው በጃር ውስጥ የሚታየው የቀደመ መልኳ እሷንና የሷ የሆነውን መልኳን ታሪኳን ልጅነቷን ይወክላል ይህን ሁሉ ጉድ ምታየው  እሷ ደሞ ለታሪኳ ጀርባዋን ሰጥታ በዳዊት ኮከብ ቤተ እስሬለዊነቷን እየመሠከረች ጣና ሰለመክተም ወደ ኢትዮጵያ በምዕናብ ትነጉዳለች

ስለዚ ስዕል ትሩጉም ልነገራቹ እስከዛ ግን ሪአክት እያረጋቹ

እስቲ ይህንን ስዕል እዩና የተሠማቹን እና የተረዳቹትን በኮሜንት አስቀምጡ
እስቲ ይህንን ስዕል እዩና የተሠማቹን እና የተረዳቹትን በኮሜንት አስቀምጡ

(A3 Commissioned Work) ሰላም የጥበብ አውድማ ቤተሰቦች! ዛሬ በትዕዛዝ በA3 ወረቀት ላይ የሰራሁትን ይህን ድንቅ ፖርትሬት ላካፍላችሁ ወደድኩ። ይህንን ስራ እውነተኛ (Realistic)
(A3 Commissioned Work) ሰላም የጥበብ አውድማ ቤተሰቦች! ዛሬ በትዕዛዝ በA3 ወረቀት ላይ የሰራሁትን ይህን ድንቅ ፖርትሬት ላካፍላችሁ ወደድኩ። ይህንን ስራ እውነተኛ (Realistic) ለማድረግ እና በፊቱ ላይ ያሉትን የእድሜ መስመሮች (Wrinkles) እንዲሁም የልብሱን ገጽታ በትክክል ለማውጣት የተለያዩ የእርሳስ አይነቶችን ተጠቅሜያለሁ፦ H Pencil: ለቀጫጭን መስመሮች እና ለላላ መነሻ ጥላዎች። HB Pencil: ለመካከለኛ የፊት ጥላዎች። 2B Pencil: ይበልጥ ጥልቀት ላላቸው ጥላዎች እና ለዓይኖቹ ብርሃን። በእድሜ የጠገቡ ሰዎችን መሳል ትልቅ ትዕግስት እና ጥንቃቄ ይጠይቃል፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ መስመር የራሱ የሆነ ታሪክ ስላለው። እናንተም ለምትወዷቸው ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አባላት የማይረሳ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ እኛጋ በፈለጉት መጠን (A4,A3,A2) ጥራት ያለው ስራ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ማዘዝ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር (Inbox) ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። ስዕል የማይረሳ የዘላለም ስጦታ ነው! 🎁 ስለ ስራው ያላችሁን አስተያየት ከታች በኮሜንት አሳውቁኝ። 👇 https://t.me/yetibebawedema

በአማርኛ የተዘጋጀ ለጀማሪያን ሠአሊያን የሚሆን ፒዲኤፍ ነው ይህ ሲባል ለሚዲዬም ሌቭል አይሆንም አይደለም ከመሰራታዊ የፋይን አርት መርህሆች ጀምሮ እስከ ሪያሊዝም አሳሳል ስልት ድረስ በውስጡ ስላል ተጠቀሙበት

ለ ጀማሪ ሰዓሊወች.pdf49.66 MB

✅ የዛሬው ትምህርት ማጠቃለያ የዛሬውን የመጀመሪያውን ትምህርት እዚህ ላይ እናበቃለን። ዛሬ የተማርናቸውን መሰረታዊ የመስመር አሳሳል፣ የእርሳስ አያያዝ እና የጥላ ደረጃዎች (Shading scales) በሚገባ መለማመዳችሁን አታቋርጡ። ማንኛውም ትልቅ የጥበብ ስራ መሰረቱ እነዚህ ቀላል የሚመስሉ ልምምዶች ናቸው። 📌 የቤት ስራ (Assignment): ያሳየኋችሁን የመስመር እና የክብ ልምምዶች ቢያንስ በአንድ ሙሉ ገጽ ላይ በመስራት እጃችሁን አፍታቱ። ከብርሃን ወደ ጨለማ የሚሄድ የጥላ ሳጥን (Shading scale) ስሩ። የሰራችሁትን ልምምድ ፎቶ በማንሳት ከታች በኮሜንት መስጫው (Leave a comment) በኩል አጋሩኝ። ማንኛውም ያልገባችሁ ነገር ካለ እዚህ መድረክ ላይ ጥያቄያችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ። በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ አስደሳች ትምህርት እስከምንገናኝ መልካም ሳምንት! "ጥበብ በትዕግስት ታብባለች!" 🎨✨