YOLINE STORE
رفتن به کانال در Telegram
💎 YOUR TRUSTED DIGITAL SUPPLIER SINCE 2024. ✅Iptv ✅Netflix ✅Tg Premium ✅App Subscriptions ✅Ai Subscription ✅Gift Card ✅Gaming Coin ✅affordable ✅instant delivery ✅100% replacement warranty ✅legit trusted secured DM:- @yofibek
نمایش بیشتر369
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
+330 روز
در حال بارگیری داده...
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+26
در 1 کانالها
مه '26
+7
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+5
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+5
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+32
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+31
در 1 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+2
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+565
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+116
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 26 ژوئن | 0 | |||
| 25 ژوئن | 0 | |||
| 24 ژوئن | 0 | |||
| 23 ژوئن | 0 | |||
| 22 ژوئن | 0 | |||
| 21 ژوئن | 0 | |||
| 20 ژوئن | 0 | |||
| 19 ژوئن | 0 | |||
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | +2 | |||
| 11 ژوئن | +1 | |||
| 10 ژوئن | +2 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | +4 | |||
| 07 ژوئن | +5 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | +12 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
پستهای کانال
📱 OLD TINDER ACCOUNTS Needed
✔️ 2010 - 2016
✔️ 2017 - 2020
✔️ 2020 - 2023
✔️ 2024
✔️ 2025 1 - 12
☄️HIGH Price in Market 😎✉️ Sellers DM @Yofibek
All Country ❤️
| 2 | የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ በኦስሎ በተካሄደው "ፍሪደም ፎረም" ዲጂታል የግል ነጻነት ላይ ያተኮሩ ፈጠራ የታከለባቸው ቪዲዮዎችን በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሚያጋሩ የ200,000$
ተወዳዳሪዎች የፓቬል ዱሮቭን የቅርብ ጊዜ ንግግር መሠረት በማድረግ፣ ስለ ዲጂታል ነፃነት አስፈላጊነት የሚያጠነጥኑ ቪዲዮዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል ሲባል ከፍተኛ ተመልካች የሚያገኙት ለውድድር ብቁ ይሆናሉ ተብሏል።
የውድድሩ ዋና ዋና መስፈርቶች፦
-
ቪዲዮዎቹ ቢያንስ የተወሰኑ ሐሳቦችን ወይም ምስሎችን ከፓቬል ዱሮቭ የቅርብ ጊዜ የንግግር ይዘት መውሰድ አለባቸው፤
- ተወዳዳሪዎች ሥራዎቻቸውን በቲክቶክ፣ ኢንስታግራም፣ ዩቲዩብ፣ ስናፕቻት ወይም ኤክስ (X) ላይ post ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፤
-
ለውድድር ብቁ ለመሆን ቢያንስ 10,000 እውነተኛ/Authentic ተመልካች ማግኘት ግዴታ ነው።
የውድድሩ የመጨረሻ ቀን እ.ኤ.አ ሐምሌ 15 ቀን 2026 ሲሆን የቪዲዮዎችን ሊንክ መላኪያ መመሪያዎች ሐምሌ 6 (እ.ኤ.አ) ቀን ይፋ ይደረጋል።
የውድድሩ ውጤት ነሐሴ ላይ የሚገለጽ ሲሆን ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው ወይም ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ የታዩ (Artificial views) ቪዲዮዎች ከውድድሩ ውጪ እንደሚሆኑ ተገልጿል።
ፓቬል ዱሮቭ ንግግር :
https://youtu.be/1Yq_5aDdJ24?si=cqX6UWQJShaFStQT | 28 |
| 3 | A Chinese engineer has developed an AI-powered waste collector that moves flexibly and collects waste before it falls to the ground.። | 40 |
| 4 | بدون متن... | 38 |
| 5 | Who's ready for Paval durov's reward 😎 | 45 |
| 6 | 🏆 Telegram is launching a $200,000 contest for content creators.
🎬 Create a video about digital freedom using ideas and footage from this speech — plus any content or ideas of your own.
📈 Pass 10,000+ organic views for a chance to win a share of the prize fund.
📣 Full details in the @contest channel. | 37 |
| 7 | Who's ready for Paval durov's reward 😎 | 1 |
| 8 | ON THIS ONLINE DIGITAL HUB STORE AVAILABLE SERVICES:-
#USDT/USD
•BUY
•SELL
#TELEGRAM PREMIUM
•3 MONTH
•6 MONTH
•12 MONTH
#TELEGRAM STAR
#TELEGRAM VOTE
#POLL VOTE
#ANONYMOUS VOTE
#TELEGRAM ACCOUNT $SELL
•ETHIOPIA
•OTHER COUNTRIES
#TINDER ACCOUT $BUY
•2025-2010
DM:-
@yofibek | 50 |
| 9 | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 44.9M ደንበኞች አሉት
ከService charge ውጭ ያለ ደንበኞች ትዕዛዝ 6 ብር ይቆርጣል።
44.9×6=269.4M birr በየወሩ😳...
today i have seen on my account 6 birr charge..
ከዛ በአመቱ ይመጣና 1B ብር አተረፍን ይልሃል 😂 | 58 |
| 10 | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 44.9M ደንበኞች አሉት
ከService charge ውጭ ያለ ደንበኞች ትዕዛዝ 6 ብር ይቆርጣል።
44.9×6=269.4M birr በየወሩ😳...
today i have seen on my account 6 birr charge..
ከዛ በአመቱ ይመጣና 1B ብር አተረፍን ይልሃል 😂 | 1 |
| 11 | ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።
ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው አይነት ሊንክ አትንኩ! አትክፈቱ! እነሱም ተጠልፎባባቸው ነው የሚሆነው | 51 |
| 12 | Only on the bingx esunm we don't know when it close 👀😭 | 39 |
| 13 | Only on the bingx esunm we don't know meche when it close 👀😭 | 1 |
| 14 | Mexc has unofficially closed its P2P for ETB😔 | 48 |
| 15 | “ኢትዮጽያ ደሀ ሀገር ነች” ኤለን መስክ!
ኤለን መስክ ስለ ኢትዮጵያ ያጋራው ነገር በዚህ ሰአት ላይ በጣም መነጋገሪያ ሆኗል። 1 ፖስት ላይ ሼር ያደረገው ኤለን መስክ ኢትዮጵያም ድሃ ሀገር ነች። ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃ የሚያደርግ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀብታም መሆን ነበረባት፤ ነገር ግን በጣም ድሃ ሀገር ነች። እንደዚሁም ደግሞ ቬትናም በፈረንሳይ ተገዝታለች፤ ነገር ግን አሁን ላይ ሀብታም ሀገር ነች። ስለዚህ ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃም ሀብታምም አያደርግም። እንደዚህ አይነት ነንሴንስ ነገር መቆም አለበት የሚለውን ፖስት ያጋራው ኤለን መስክ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል። | 49 |
| 16 | $TON ስሙን ወደ $GRAM መቀየሩን በማስመልከት GiveAway አዘጋጅተዋል
Gram Event
ወደዚህ ሂዱ
፦https://t.me/gramevents_bot?startapp=ref_70978
ከናንተ ሚጠበቀው 5 Valid peoples invite ማድረግ ነው
Go Go now Act | 16 |
| 17 | Now Europe also wants to close VPN – the European Parliament called the technology a “loophole” that needs to be eliminated.
According to the report, VPNs are increasingly being used to circumvent laws, including bypassing age verification on adult websites. | 45 |
| 18 | Elon musk June 12 ላይ ምናልባት የመጀመሪያ trillionaire ባለሀብት ልሆን ይችላል💲 | 55 |
| 19 | #Telegram wallet
#Binance
#Bybit
#Okx
#Bitget P2P Officially closed
FOR TRUSTED USDT
BUYER AND SELELR
DM:@yofibek | 12 659 |
| 20 | 🎁 #ከBinance የMobile card እና Package መግዛት እንደምችሉ ታቃላቹ?
👉ከካርዱ ይልቅ ግን packageኡ በጣም የተሻለ ነው Monthly internet unlimited telebirr ላይ 2000 ብር ነው binance ላይ ግን ወደ 1400 ብር ($8.28 usdt) ነው እና Voice+Internet+SMS በአንድ ላይ ልግዛ ካላቹ binance ላይ በ$10.84 Usdt ታገኙታላቹ ቴሌብር ላይ ግን Voice+Internet ብቻ 2650 ብር ነው የሚሆነው በጣም ትልቅ ልዩነት አለው ።
👉#online በሰራችሁት USDT እዛው በርካሽ package መግዛት ትችላላቹ ይሄን በጣም አሪፍ ብልሀት ነው👍
#Tele ሆነ #safari ይሰራል | 115 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
