fa
Feedback
ANRS Housing Development Enterprise (አብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት)

ANRS Housing Development Enterprise (አብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት)

رفتن به کانال در Telegram
705
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1230 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+24
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+373
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 سپتامبر0
28 سپتامبر0
27 سپتامبر0
26 سپتامبر0
25 سپتامبر+2
24 سپتامبر0
23 سپتامبر0
22 سپتامبر+2
21 سپتامبر+2
20 سپتامبر+1
19 سپتامبر+1
18 سپتامبر+3
17 سپتامبر+1
16 سپتامبر+1
15 سپتامبر0
14 سپتامبر0
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+4
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
2
ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለ2019 ዓ/ም የመስቀል በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሠላም፣የጤና፣የፍቅር፣የአንድነት እና የአብሮነት ይሁንላችሁ። የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት መስከረም 1
ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች በመሉ  እንኳን ለ2019 ዓ/ም የመስቀል በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሠላም፣የጤና፣የፍቅር፣የአንድነት እና  የአብሮነት ይሁንላችሁ። የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት መስከረም 16/2019 ዓ/ም
195
3
የጨረታ ውጤት ማስታወቂያ+1
የጨረታ ውጤት ማስታወቂያ
323
4
#የሎት 1 እና 2 ጨረታዎች እንደቀጠሉ ናቸው #ሎት 3 እና 4 ጨረታዎች ናቸው የተሰረዙት
#የሎት 1 እና 2 ጨረታዎች እንደቀጠሉ ናቸው #ሎት 3 እና 4 ጨረታዎች ናቸው የተሰረዙት
332
5
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
313
6
#ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ+1
#ግልጽ  የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
457
7
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቁያ!
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቁያ!
556
8
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አበረ ሙጨ ለ2019 ዓ/ም አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ለሁሉም የድርጅቱ ሰራተኞች እና ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አበረ ሙጨ ለ2019 ዓ/ም አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ለሁሉም የድርጅቱ ሰራተኞች እና ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ አመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፤አደረሰን ብለዋል። አዲሱ ዓመት አዲስ ራዕይና ተስፋ ሰንቀን በአዲስ አስተሳሰብ የምንጀምርበት አዲስ አመት ነው ሲሉም ተናግረዋል። አዲሱ አመት የፍቅር፣የሠላም፣የልማት፣ የእርቅ፣የመተሳሰብ፣የአብሮነትና የስኬት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ ብለዋል አቶ አበረ።
550
9
ደሴ ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
ደሴ ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
522
10
የድርጅቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሞላ መልካሙ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር።
የድርጅቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሞላ መልካሙ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር።
457
11
+9
بدون متن...
726
12
ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በዛሬው ዕለት ያለፈው ዐመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ዓመት የዕቅድ መድረክን በሎጎ ሃይቅ ሪዞርት በይፋ አስጀምሯል። ፕሮግራሙን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የሆልዲንጉ የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ዶ/ር አብዱ ሁሴን በይፋ ከፍተዋል:: በንግግራቸው የሆልዲንጉ 46 ኩባንያዎች በአንድ መዋቅር ሥር መሰባሰብ የክልሉን ሃብቶች በተገቢው መንገድ ለማስተዳደርና ለማሳደግ ያበረከተውን ከፍተኛ እስተዋጽኦ ያብራሩ ሲሆን ይህ ስራ ከጅምሩ ስኬት ማምጣት መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ከእነዚህ ድርጅቶች 32ቱ ሙሉ በሙሉ በሆልዲንጉ ባለቤትነት የተያዙ ተቋማት ሲሆኑ፣ 8ቱ በሽርክና የሚሠሩ ኩባንያዎችና 6ቱ በግንባታ እና በትግበራ ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ናቸው፡፡ ኩባንያዎቹ ባለፈው አመት 38.1 ቢሊዮን ብር ጠቅላላ ገቢ እና 9.6 ቢሊዮን ብር ትርፍ በማግኘት ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ዕድገት ያሳየ ውጤት አስመዝግበዋል:: በዚህ ስብሰባ የቀጣይ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች የተለዩ ሲሆን የሀብት ፈጠራ አቅምን ማሳደግ እና ትርፋማነትን ማረጋገጥ ዋና የትኩረት መሥኰች ሆነው ተቀምጠዋል ፡፡ በተጨማሪም: •⁠ ⁠አነስተኛ አፈጻጸም ያላቸው ኩባንያዎችን ውጤታማ ማድረግ: •⁠ ⁠የኮርፖሬት አስተዳደር እና የፋይናንስ ዲሲፕሊንን ማጠናከር: •⁠ ⁠የተቋማዊ ሪፎርም እና የአቅም አጠቃቀምን ማሻሻልና •⁠ ⁠የዘገዩ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ማጠናቀቅ በቀጣይ ዓመት ትኩረት የሚደረግባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ናቸው፡፡ በቀጣዮቹ ቀናት የኩባንያ የሥራ አመራሮች የዓመቱን አፈጻጸማቸውን በተናጠል የሚያቀርቡበት እና በቀጣይ አመት ግቦች ላይ የሚመክሩበት የፊት-ለፊት (one-to-one) የግምገማ መድረክ ይቀጥላል። Abay Investment Holding (AIH) Opened Its 2025/26 Performance Review and Next Year’s Annual Planning Forum Abay Investment Holding has commenced its 2025/26 performance review and annual planning forum at the beautiful Logo Hayk Resort - while celebrating its first year since establishment. The program brings together its leadership and CEOs of portfolio companies to assess performance and set priorities for the coming year. The forum was officially opened by H.E. Dr. Abdu Hussein, Deputy President of the Amhara Region and Board Chairman of AIH, underlining the importance of the steps taken in bringing the Holding's 46 companies under a unified structure. The 46 portfolio companies include 32 fully owned subsidiaries, 8 joint ventures, and 6 projects under implementation. The companies registered 38.1-billion-birr revenue, and 9.6 billion birr profit - a significant increase from the previous year. When commencing the second year, AIH will focus on interventions that help in expanding the asset creation capacity and profitability of the companies. Furthermore, special emphasis will be placed on: •⁠ ⁠Turning around underperforming companies; •⁠ ⁠Strengthening corporate governance and financial discipline; •⁠ ⁠Driving organizational reform and capacity utilization, and •⁠ ⁠Expediting the completion of delayed projects. In the days ahead, the AIH will continue with one-to-one review of each company’s performance - where company management defend their year-round achievements and next year plan. መረጃው የAbay Investment Holding Facebook ገጽ ነው!
297
13
+5
بدون متن...
310
14
"ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል" አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የማጽደቅ መረሐ ግብር በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሠብሣቢ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢንቨስትመንት ሆልዲንጉን በመደገፍ፣ በማጠናከር እና ውጤታማ በማድረግ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ዘላቂ ሃብት እና ጥሪት ያለው ጠንካራ ኩባንያ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን አመላክተዋል። የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የክልሉን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማረጋገጥ ዋና ዓላማው መኾኑን የጠቆሙት ዶክተር አብዱ ሁሴን በተቋማት አደረጃጃት እና አሠራር፣ በሪፎርም አተገባበር እና በፋይናንስ አሠራር፣ በላቀ የፕሮጀክት አፈጻጸም እና በሌሎችም ሥራዎች የተገኙ ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባም ገልጸዋል። በቀጣይ የሥራ ዘመን በኩባንያዎች ሪፎርም መሥራት የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ቀዳሚ ተግባር እንደሚኾንም አመላክተዋል። ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሃብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታልም ብለዋል:: ሃብትን መያዝ ብቻውን የስኬት መገለጫ አይደለም ያሉት ዶክተር አብዱ ሁሴን በፍጥነት እና በከፍተኛ ምጣኔ የሚያተርፍ ኩባንያ መገንባት እንደሚያስፈልግም ገልጸዋል። ይህን ግብ ለማሳካት ደግሞ የለውጥ ጉዞን መመርመር እንደሚያስፈልግ ያመላከቱ ሲኾን የተደበላለቀ የኩባንያዎችን አሠራር እና ውጤታማነት ለማሻሻል አዳዲስ የኮርፓሬት ባሕልን መላመድ እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል። በዓባይ የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የሚገነባው የኩባንያ ሥርዓት ለትውልድ የሚሸጋገር ሃብት መኾኑንም ተናግረዋል። የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ታደሠ ካሳ (ዶ.ር) በሰባት የኢንቨስትመንት ዘርፎች 46 የተለያዩ ኩባንያዎች እንዳሉ አመላክተዋል። የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በቀጣይ ድርጅታዊ ሪፎርም በማከናወን፣ የሰው ኀይሉን በማጠናከር፣ ዲጂታላይዜሽንን በመተግበር እና የአዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሠራም ተናግረዋል። የአፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረኩ ዝቅተኛ አፈጻጻም ያስመዘገቡ ውስን ኩባንያዎች የተሻለ አሠራር እና አፈፃፀም ካላቸው ልምድ በመውሰድ ወደ ተቀራራቢ ደረጃ የሚሸጋገሩበት እንደሚኾንም አንስተዋል። በቀጣይ ቀናት ኩባንያዎች በተናጠል ከዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጋር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 ዕቅድ እንደ ሚያፀድቁ የወጣው መርሐግብር ያስረዳል። በግምገማ መድረኩ የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ መሪዎች፣ የኩባንያዎች ሥራ አሥፈፃሚዎች እና የቦርድ አባላት እየተሳተፉ ነው ሲል የዘገበው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነው።
264
15
#የጨረታ ውጤት ማስታወቂያ+5
#የጨረታ ውጤት ማስታወቂያ
333
16
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ባህር ዳር ከተማ የንግድ ቤት ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
365
17
+9
بدون متن...
533
18
ሁለት የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ተካሄደ። ባህር ዳር፡ ነሐሴ 23/2018 ዓ/ም (አብክመ ቤቶች ልማት ድድጅት) የሰራተኞች ተሳትፎ (employee engagement)እና የደንበኞች እርካታ (customer satisfaction)የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቶች ቀርበው ነው ውይይት የተደረገው። የሰራተኞች ተሳትፎ (employee engagement) የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቱ በድርጅቱ የሰው ሀብት ልማትና ለውጥ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ እና የዳሰሳ ጥናት ቡድኑ ሰብሳቢ በአቶ አደም አለልኝ እና የደንበኞች እርካታ (customer satisfaction) የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቱ በድርጅቱ የቤቶችና ይዞታዎች ማስከበር፣ ማስተላለፍና ማስተዳደር ዋና የስራ ሂደት መሪ እና የዳሰሳ ጥናት ቡድኑ ሰብሳቢ በአቶ ጌቴ አለሙ ለታዳሚዎች ቀርበዋል። የሰራተኛ ተሳትፎ የዳሰሳ ጥናት ሰነዱን ሪፖርት ያቀረቡት አቶ አደም አለልኝ እንዳሉት የዳሰሳ ጥናቱ የድርጅቱ ሰራተኞች በድርጅቱ ውስጥ ያላቸውን የተሳትፎ ደረጃ ለማወቅ ከመጥቀሙ ባሻገር በጥናቱ ተመስርቶ የድርጅቱን የአስተዳደር ስርዓት በማሻሻልና የሰራተኞችን ተሳትፎ ከፍ በማድረግ የድርጅቱን ተልዕኮ፣ ራዕይና አላማ የተረዱ ሰራተኞች እንዲሆኑ ያስችላል ብለዋል። እንደ አቶ አደም ገለጻ በዳሰሳ ጥናቱ የሰራተኞች ተሳትፎ 66.1% ላይ ነው ብለዋል። የደንበኞች እርካታ የዳሰሳ ጥናት ሰነዱን ያቀረቡት አቶ ጌቴ አለሙ እንዳሉት ደግሞ የዳሰሳ ጥናቱ ደንበኞች በድርጅቱ ላይ ያላቸውን የእርካታ መጠን በማወቅ የማሻሻያ እርምጃዎችን ለመውሰድ ይጠቅማል በማለት ተናግረዋል።በዳሰሳ ጥናቱ ውጤት መሰረት የደንበኞች የእርካታ መጠን 70% መሆኑንም ገልጸዋል። የቀረቡትን የዳሰሳ ጥናት ሰነዶች መሠረት አድርገው ሀሳባቸውን የሰጡት የመድረኩ ተሳታፊዎች እንዳሉት የዳሰሳ ጥናቶች ለደንበኞች፣ለሰራተኞች እና ለድርጅቱ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አላቸው ብለዋል። ተሳታፊዎቹ ቢስተካከሉ ያሏቸውን ሀሳብ እና አስተያየቶች ካነሱ በኋላ የዳሰሳ ጥናቶችን ማካሄዱ በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ነው ያሉት። በመድረኩ በአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት የዋናው መስሪያ ቤት አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም በድርጅቱ የጎንደር፣ደሴ እና ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ስራ አስኪያጆችና የማኔጅመንት አባሎቻቸው ታድማዋል። በተስፋሁን አራጋው
380
19
+3
بدون متن...
316
20
+4
بدون متن...
249