cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☦️Orthodoxy Preaches ☦

በዚኽ ቻናል ሐዋርያት ምን አሉ ምንስ አስተማሩ ስንል ከመጽሐፍት ልብ ውስጥ ሰረስረን ያገኘናቸውን አስተምኽሮዎች እንጋራለን። ወደ ግሩፑ ለመግባት 👇 https://t.me/Orthodoxy_teachings

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 726
مشترکین
+5924 ساعت
+1077 روز
+1 04930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌 በመጀመሪያ የሙስሊሞቹን ነቢይ የመሐመድን የግል ሕይወታቸውን ቀጥሎ ደግሞ ያስተማሯቸውን ትምህርታቶቻቸውን ለሁለት ከፍሎ ማየቱ የተሻለ ነው፡፡ 📌 ለአሁኑ ነጥብ ነጥቦቹን ብቻ በአጭሩ ላስቀምጥ፡፡ 📌 የመሐመድ የግል ሕይወታቸው ብዙ ሙስሊሞች በማያውቁት መልኩ እጅግ አስደንጋጨ በሆኑ ድርጊቶች የተሞላ ነው፡፡ 🖌 ከእነዚህም ውስጥ፡- 1ኛ. በመጀመሪያ ደረጃ ነቢያቸው መሐመድ ኃጢአተኛ እንደነበረ ራሱ ቁርአኑ የሚመሰክርባቸው መሆኑን ማየቱ በጣም ተገቢ ነው፡፡ 🖌 ቁርአኑ ብዙ ቦታ ላይ “መሐመድ ሆይ! ስለ ኃጢአትህ ምሕረትን ለምን” “ask forgiveness for your sin” በማለት በግልጽ ይናገራል፡፡ ሱረቱ መሐመድ 47፡19፣ ሱረቱ አል-ፈትሕ 48፡2፣ ሱረቱ አል-ሙእሚን 40፡55፡ 📍ቁርአኑ በዚህ መልኩ ኃጢአተኛ መሆናቸውን ከመሰከረባቸው ነቢያቸው መሐመድ የሠሯቸው ኃጢአቶች ምን ምን ናቸው? ከተባለ ወደፊት በጣም በሰፊው እናየዋለን ለአሁኑ ግን ለማሳየት ያህል ብቻ በአጭሩ የተወሰኑ ምሳሌዎችን ከቁርአኑና ከሐዲሱ ላይ መጥቀስ እንችላለን፡፡ 🗞 ነቢያቸው መሐመድ በ53 ዓመታቸው ከ9 ዓመት ህጻን ልጅ ጋር ወሲብ ፈጽመዋል፡፡ አይሻን ያገቧት በ6 ዓመቷ ሲሆን በሚስትነት ከእናቷ ለይተው ወደቤታቸው የወሰዷት ግን በ9 ዓመቷ ነው፤ በዚህ ጊዜ የእሳቸው ዕድሜ 53 ነበር፡፡ 🔑 ይህንንም በመመስከር ራሷ አይሻ የተናገረችው በሐዲሱ ላይ ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ 📜 A'isha reported: Allah's Messenger married me when I was six years old, and I was admitted to his house at the age of nine. Sahih Muslim 8:3309, & Sahih Muslim 8:3310. 📜 “the Prophet married her when she was six years old and he consummated his marriage when she was nine years old, and then she remained with him for nine years (i.e., till his death”) Sahih Bukhari 7:62:64, ይቀጥላል...
نمایش همه...
#የቀጠለ 🧖‍♂🥷የሙስሊሞቹ ነቢይ መሐመድ የአሳደገውን ልጅ የዛይድን ሚስት እሱን አስፈትቶ እራሱ አግብቷል፡፡ ይህም ቁርአኑ ሱረቱ አል-አሕዛብ 33፡37 ላይ እንዲሁም በሐዲሱ Sahih Bukhari 9:93:516 ላይ በሰፊው ተጠቅሷል፡፡ 🥷🥷 መሐመድ በወቅቱ ‹‹ነቢይ ነኝ›› ብሎ ሲነሳ ትምኽርቶቹን ‹‹ትክክለኛ ነገር አታስተምርም፣ ትምህርትኽን አንቀበልም›› በማለት ይቃወሙት የነበሩትን ግለሰቦች በጨለማ ሰው እየላከ ያስገድል ነበር፡፡ 🪖🪖በእርሱ ቀጭን ትእዛዝ የተገደሉ ብዛታቸው ከ64 በላይ የሆኑ ሰዎች ዝርዝር ታሪካቸውና የአገዳደላቸው ሁኔታ በግልጽ በሐዲሱ ላይ ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ 🗝🪓🔪💣⚒🛠⛏🔫🗡⚔🩸🩸የሙስሊሞቹ ነቢይ መሐመድ ጅምላ ጭፍጨፋ ያካሂድ ነበር፡፡ በ627 ዓ.ም ቁጥራቸው ከ800 በላይ የሚሆኑ ወንዶች የባኑ ቁራይዛ ጎሳ አባል የሆኑ በመዲና ከተማ ይኖሩ የነበሩ አይሁዶች በነቢያቸው መሐመድ ትእዛዝ በአንድ ቀን በሰይፍ ተጨፍጭፈዋል፡፡ ⛺️ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ደግሞ ለመሐመድ ተከታዮች በጦር ምርኮነት እንዲከፋፈሉ ሲደረጉ የተረፉትም ለባርነት ተሸጠዋል፡፡ ይህም በቁርአኑና በሐዲሱ ላይ በግልጽ ተጽፎ ይገኛል፡፡ ሱረቱ አል-አሕዛብ 33፡26 ላይ እንዲህ ተብሎ ነው የተጻፈው፡- 📜 وَأَنزَلَ الَّذِينَ ظَاهَرُوهُم مِّنْ أَهْلِ الْكِتَابِ مِن صَيَاصِيهِمْ وَقَذَفَ فِي قُلُوبِهِمُ الرُّعْبَ فَرِيقًا تَقْتُلُونَ وَتَأْسِرُونَ فَرِيقًا እነዚያንም ከመጽሐፉ ባለቤቶች (አሕዛቦችን) የረዷቸውን (ቁረይዟን) ከምሽጎቻቸው አወረዳቸው፡፡ በልቦቻቸውም ውስጥ መባባትን ጣለባቸው፡፡ ከፊሉን ትገድላላችሁ፡፡ ከፊሉንም ትማርካላችሁ፡፡ 🔑 በሐዲሱና በታሪክ ድርሳናቱ ደግሞ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፡ 📜 “The Jews were made to come down, and Allah’s Messenger im-prisoned them. Then the Prophet went out into the marketplace of Medina (it is still its marketplace today), and he had trenches dug in it. He sent for the Jewish men and had them beheaded in those trenches. They were brought out to him in batches. They numbered 800 to 900 boys and men. Al-Tabari, Vol. 8, p. 35, See Also Ishaq:464. “The Prophet then killed their men and distributed their women, children and property among the Muslims.” (Sahih Bukhari 5:59:362), “Then the Apostle divided the property, wives, and chil-dren of the Qurayza among the Muslims. Allah’s Messenger took his fifth of the booty.” Ibn Ishaq:465. 🔑 ከዚሁ ጋር በተያያዘ አንድ ነገር አብረን ማየት እንችላለን፡፡ ነቢያቸው መሐመድና ተከታዮቹ በጦርነት በሚዘርፉት ንብረት በጣም ሀብታም ሆነው ነበር፡፡ 🔑 በቁርአኑ ሱረቱ አል-አንፋል 8፡41 ላይ ‹‹ከማንኛውም ነገር በጦር ከከሓዲዎች የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልእክተኛው… የተገባ ነው መሆኑን ዕወቁ፤ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው›› ተብሎ ነው የተጻፈው፡፡ 🔑 እየቆየ ሲሄድ ነው የነቢያቸው ድርሻ ወደ አንድ አምስተኛ ተቀይሮ ለተከታዮቻቸውም ማካፈል የጀመሩት እንጂ መጀመሪያ ላይ ለተከታዮቻቸው ሳይሰጡ ሙሉውን ለራሳቸው ብቻ ነበር የሚወስዱት፡፡ ቁርአኑ 8፡1 እንዲህ ይላል፡- ‹‹ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል፤ የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልእክተኛው ናቸው፤ ስለዚህ አላህን ፍሩ›› በማለት ቁርአኑ በግልጽ አስቀምጦታል፡፡ 🔑ቀጥሎ ያለውን የሐዲሱንም ማስረጃ ይመልከቱ፡- 📜 “When Allah made the Prophet wealthy through conquests, he said, ‘I am more rightful than other believers to be the guardian of the believers.” Sahih Bukhari 3:37:495. ‹‹አላህ መሐመድን በጦር በተያዘ ንብረት ሀብታም ባደረገው ሰዓት… “When Allah made the Prophet wealthy through conquests” የምትለዋ አገላለጽ ነቢያቸው መሐመድ በጦርነት በሚዘርፈው ንብረት አላህ ሀብታም እንዳደረገው ነው የምታመለክተው፡፡ 🧾🎁 ታዲያ እንዲህ ዓይነት ለአእምሮ የሚከብዱ ነገሮችን የፈጸመውን ነቢያቸው መሐመድን እንዴት ነቢይ ነው ብለን እንመን? ✍ ኒኮስጣጣን
نمایش همه...
😢 1
🔔  ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች  🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔ የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር 🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር 🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር 🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር 🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር 🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው 🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ 🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
نمایش همه...
🎚 Open 🎚
💁‍♀ ጥያቄ 💦 ሰብአ ሰገል ( የጥበብ ሰዎች) ለጌታችን ካመጧቸው ስጦታዎች መካከል በፍቅር የሚመሰል የትኛው ነው?
نمایش همه...
ሀ. ወርቅ
ለ. ዕጣን
ሐ. ከርቤ
መ. መልስ የለም
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.