🇨🇦Canada Visa Agents
ቱር እና ትራቭል የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ። ✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት 🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ) 🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች 🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ 🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት ጥራት ያለው አገልግሎት፣
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 🇨🇦Canada Visa Agents
کانال 🇨🇦Canada Visa Agents در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 21 367 مشترک است و جایگاه 13 515 را در دسته فیلمها و رتبه 1 684 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 21 367 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 24 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -707 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -20 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.08% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ቱር እና ትራቭል
የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ።
✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት
🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ)
🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች
🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ
🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት
ጥራት ያለው አገልግሎት፣”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فیلمها تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 25 اکتبر | 0 | |||
| 24 اکتبر | 0 | |||
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | 0 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | ለመመዝገብ በዚህ ያውሩን
📩@John_canada_registration1
📩@John_canada_registration1
📩@John_canada_registration1
📩@John_canada_registration1 | 365 |
| 3 | 🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real)
****
ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷል" ብሎ ወረቀት ላከላችሁ?
ገንዘብ ከመክፈላችሁ በፊት ይህ ወረቀት በፖላንድ መንግስት እውቅና ያለው መሆኑን በእነዚህ 3 መንገዶች ያረጋግጡ፡
1. የወረቀቱ አይነት እና ማህተም (Visual Check) 📄
ትክክለኛው የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Type A Work Permit) የሚሰጠው በክልሉ አስተዳዳሪ ወይም "Voivode" (Wojewoda) ነው።
ማህተም: ወረቀቱ ላይ ክብ የሆነ ቀይ የመንግስት ማህተም (Red Stamp) መኖር አለበት።
ፊርማ: የባለስልጣኑ ፊርማ አለበት።
ባርኮድ: ብዙ ጊዜ ከላይ ወይም ከታች በኩል ባርኮድ (Barcode) ይኖረዋል።
2. ቀጣሪውን ኩባንያ ማረጋገጥ (Company Check) 🏢
ይህ በጣም ወሳኙ ደረጃ ነው! የስራ ፈቃዱ ላይ "የሚቀጥራችሁ ድርጅት ስም" (Employer Name) እና NIP ወይም KRS ቁጥር ይጻፋል። ይህ ድርጅት በእርግጥም ፖላንድ ውስጥ አለ ወይስ የለም? የሚለውን ለማወቅ እነዚህን የመንግስት ሊንኮች ተጠቀሙ፡
ሊንክ 1 (KRS Search): https://aleo.com/pl ወይም https://wyszukiwarka-krs.ms.gov.pl/
እዚህ ላይ የኩባንያውን ስም ወይም KRS ቁጥር ያስገቡ።
ድርጅቱ "Active" ነው ወይስ "Closed" የሚለውን እዩ። ድርጅቱ ከሌለ ወረቀቱ የውሸት ነው።
ሊንክ 2 (REGON/NIP Check): https://wyszukiwarkaregon.stat.gov.pl/appBIR/index.aspx
ይህ የፖላንድ ስታትስቲክስ ቢሮ ነው። የድርጅቱን NIP ቁጥር (Tax ID) በማስገባት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጡ።
3. የኤምባሲ ቀጠሮ ሲያዙ (e-Konsulat Check) 📅
ለፖላንድ ቪዛ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ e-Konsulat ሲስተም ሲገቡ፣ የስራ ፈቃዱን ቁጥር (Work Permit Number) ይጠይቃል።
ቁጥሩን ስታስገቡ ሲስተሙ ከተቀበለው፣ ፈቃዱ በዳታቤዝ ውስጥ አለ ማለት ነው።
"Invalid Number" ካለ ግን ወረቀቱ ችግር አለበት።
⚠️ ማሳሰቢያ: የፖላንድ ስራ ፈቃድ ሂደቱ ከ3 ወር እስከ 5 ወር ሊፈጅ ይችላል። በ "2 ሳምንት መጣ" ከተባላችሁ መጠራጠር ተገቢ ነው። እንዲሁም ፖላንድ ለመሄድ የግድ "Type A" የሚል የስራ ፈቃድ መሆኑን ያረጋግጡ።
***
ቀጣይ የሩማኒያ የስራ ቪዛን እናያለን | 364 |
| 4 | tmxjn17p77pe5f40ke2i.mp3 | 491 |
| 5 | بدون متن... | 485 |
| 6 | ለመመዝገብ
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1 | 17 |
| 7 | پیام صوتی | 403 |
| 8 | پیام صوتی | 1 |
| 9 | پیام صوتی | 1 |
| 10 | ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
🏨 የሥራ መደቦች፦
🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች
🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች
🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች
🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች
🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች
🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች
🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ
🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች
✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው።
✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል።
✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው።
📅 የሥራ ቆይታ
አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው።
✅ ለመመዝገብ
@John_canada_registration1 | 686 |
| 11 | ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ያለን ቦታ ውስን ነው | 599 |
| 12 | ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ያለን ቦታ ውስን ነው | 749 |
| 13 | South Africa 🇿🇦 ላላቺሁ ኢቶጲያውያን በሙሉ ያለዉን ወቅታዊ ቺግር በመረዳት ቅድሚያ እየሰጠን በመሆኑ ወደ Canada 🇨🇦 & Europe ሀገሮች መምጣት እምትፈልጉ ከታች ባለዉ username 👇👇አናግሩን
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1 | 1 002 |
| 14 | بدون متن... | 1 043 |
| 15 | 🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real)
****
ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷል" ብሎ ወረቀት ላከላችሁ?
ገንዘብ ከመክፈላችሁ በፊት ይህ ወረቀት በፖላንድ መንግስት እውቅና ያለው መሆኑን በእነዚህ 3 መንገዶች ያረጋግጡ፡
1. የወረቀቱ አይነት እና ማህተም (Visual Check) 📄
ትክክለኛው የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Type A Work Permit) የሚሰጠው በክልሉ አስተዳዳሪ ወይም "Voivode" (Wojewoda) ነው።
ማህተም: ወረቀቱ ላይ ክብ የሆነ ቀይ የመንግስት ማህተም (Red Stamp) መኖር አለበት።
ፊርማ: የባለስልጣኑ ፊርማ አለበት።
ባርኮድ: ብዙ ጊዜ ከላይ ወይም ከታች በኩል ባርኮድ (Barcode) ይኖረዋል።
2. ቀጣሪውን ኩባንያ ማረጋገጥ (Company Check) 🏢
ይህ በጣም ወሳኙ ደረጃ ነው! የስራ ፈቃዱ ላይ "የሚቀጥራችሁ ድርጅት ስም" (Employer Name) እና NIP ወይም KRS ቁጥር ይጻፋል። ይህ ድርጅት በእርግጥም ፖላንድ ውስጥ አለ ወይስ የለም? የሚለውን ለማወቅ እነዚህን የመንግስት ሊንኮች ተጠቀሙ፡
ሊንክ 1 (KRS Search): https://aleo.com/pl ወይም https://wyszukiwarka-krs.ms.gov.pl/
እዚህ ላይ የኩባንያውን ስም ወይም KRS ቁጥር ያስገቡ።
ድርጅቱ "Active" ነው ወይስ "Closed" የሚለውን እዩ። ድርጅቱ ከሌለ ወረቀቱ የውሸት ነው።
ሊንክ 2 (REGON/NIP Check): https://wyszukiwarkaregon.stat.gov.pl/appBIR/index.aspx
ይህ የፖላንድ ስታትስቲክስ ቢሮ ነው። የድርጅቱን NIP ቁጥር (Tax ID) በማስገባት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጡ።
3. የኤምባሲ ቀጠሮ ሲያዙ (e-Konsulat Check) 📅
ለፖላንድ ቪዛ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ e-Konsulat ሲስተም ሲገቡ፣ የስራ ፈቃዱን ቁጥር (Work Permit Number) ይጠይቃል።
ቁጥሩን ስታስገቡ ሲስተሙ ከተቀበለው፣ ፈቃዱ በዳታቤዝ ውስጥ አለ ማለት ነው።
"Invalid Number" ካለ ግን ወረቀቱ ችግር አለበት።
⚠️ ማሳሰቢያ: የፖላንድ ስራ ፈቃድ ሂደቱ ከ3 ወር እስከ 5 ወር ሊፈጅ ይችላል። በ "2 ሳምንት መጣ" ከተባላችሁ መጠራጠር ተገቢ ነው። እንዲሁም ፖላንድ ለመሄድ የግድ "Type A" የሚል የስራ ፈቃድ መሆኑን ያረጋግጡ።
***
ቀጣይ የሩማኒያ የስራ ቪዛን እናያለን
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1
@John_canada_registration1 | 1 523 |
| 16 | 🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real)

@John_canada_registration1 | 5 |
| 17 | Congratulations | 1 505 |
| 18 | ድረጅታችን UAE ከሚገኘው Shams free zone company ጋር ባደረግነው ስምነት መሰረት በኢትዮጵያ ያሉ እድሜያቸው ከ20 አመት እስከ 45 አመት እድሜ ያላቸውን ዜጎች ከድርጅታችን ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት በሂጋዊ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት ልኮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል:: ስራና ሰራተኛ አገናኝ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ለሚፈልጉ
👉ለሴቶች ያሉን ክፍት ቦታዎች በቤት ሰራተኝነት,በፅዳት,በሞግዚትነት ወዘተ
መስፈርቶች
1 የታደሰ ፓስፓርት
2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3 የት/ት ማስረጃ
4 ጉርድ ፍቶ
👉ለወንዶች :-በሹፍርና ,በአትክልተኛት,በፀጉር ሙያ,በጥበቃ ወዘተ
1 የታደሰ ፓስፓርት
2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3 የት/ት ማስረጃ
4 ጉርድ ፍቶ
5 በሹፍና ለሚሄዱ መንጃ ፍቃድ
እነዚህን ቅድሚያ መሟላትና የመመዝገቢያ ክፍያ 3000 ብር ከቴሌ ብር ጋራ ባደረግነው መሰረት ይፈፅማሉ :: በመቀጠል ማስረጃችሁን ለድርጅቱ በ onlibe ከላክንለት በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በአካል መጥተው
👉 አሻራ ይሰጣሉ
👉በድጋሚ photo ይነሳሉ
👉ሜዲካል ይመረመራሉ ::
በሚቀጥሉት 1 ወር ከ 15 ውስጥ ድርጅቱ ፕሮሰሱን ጨርሶ visa ተመቶ የበረራ የስራ ቀጥር ወጪዎች ከደሞዞ ተቆራጭ አርገው እንደሚከፍሉ ውል አርገን ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ይልካል:: ይህም ከሆነ በኋላ እዛ እንደደረሱ shams free zone ተቀብሎ ወደ ስራዎች ትሰማራላቹ ::
ስራም ከጀመራቹ ጀምሮ ድርጅቱ ከደሞዛቹ ላይ በየወሩ 20% ተቆራጭ እያረገ ገቢ የሚያረግላቹ ይሆናል::
የሚሄዱባቸው ሀገራት 👉Kuwait. ...
United Arab Emirates. ...
Saudi Arabia. ...
Oman. ...
Bahrain. ...
Lebanon. ... | 1 426 |
| 19 | ✅የውጭ ሀገር የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተለያዩ የአውሮፓ እና የአረብ ሀገራት በአጭር ጊዜ ሄደው በመስራት የእርስዎን እንዲሁም የቤተሰቦን ህይወት ይቀይሩ በተጨማሪ አዲስ ፓስፖርት እድሳት እንዲሁም የጠፋ ፓስፖርት በአጭር ቀናት ውስጥ ችግርዎን ይፍቱ ::
በውስጥ መስመራችን 👇👇በዚህ እየገቡ ፕሮሰስ ዛሬውኑ ይጀምሩ በዚህ ያገኙናል | 1 258 |
| 20 | የኢራን ከፍተኛ መሪ አሊ ላሪጃኒ ዛሬ በተፈፀመው ጥቃት መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች።
@Ethiozena_433 @Ethiozena_433 | 3 968 |