cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ ቻናል

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ:- 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🌐https://t.me/ustaz_abu_sufyan_muktar

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
328
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🤝 እስቲ አንድ ቻናል እንጋብዛችሁ ↴↴↴ ተቀላቀሉ ↴↴↴ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media
نمایش همه...
🍂አል-ተቅዋ ኢስላማዊ 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 ✍

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ሙሀደራዎች አጫጭር ፅሁፎች...እና ኹጥባዎች ሚለቀቅበት ኢስላማዊ ሚድያ ነው!!

Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️       [ለአረፋ ወጪ ገላጋይ መፍትሔ] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️     [🎉🎉 ተክቢራ በቀጥታ ስርጭት🎉🎉] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ተክቢራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
🕋  ኡዱሂያ እና ድንጋጌዎቹ  🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a7a53249335c271207
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️     {የመጨረሻ ጀነት የሚገባው አካል} 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
💐 ጣፋጭ ቲላዋ  ከማራኪ ዕይታ 💐 🎙  ቃሪዕ አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው። ✓በ TEᒪEGᖇᗩᗰ  ቻናላችን ለመከታተል↴↴↴ 🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa/137
نمایش همه...
9.91 KB
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇹 قناة القرآن الكريم للأخ القارئ محمد بن شفا الحبشي حفظه الله تعالى. 🇪🇹 ይህ የሀበሻዊው ቃሪዕ ሙሀመድ ቢን ሽፋ ቁርዓን የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa 🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐 https://www.youtube.com/@user-rc4bi4dz2o
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️     [ 🕋 ሀጅ ላይ ስለሞተው ሰሀቢይ... ] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️       [🌙 አስሩ የዙልሂጃ ቀናት🌙] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
🕰 ቀናቶቹ ተቃርበዋልና...ለቻናላችን ቤተሰቦች “የምስራች” ይዘን ብቅ ለማለት ወደናል። 🤌 የተከበሩት አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ሊገቡ 3 ወይም 2 ቀናቶች ብቻ ቀርተዉታል... 🤲 አላህ አድርሶን ከሚጠቀሙ ተጠቃሚዎች ያድርገን... 🚨 ስለነዚህ ቀናቶች ትሩፋት እና እዚህ ቀን ላይ ስለተደነገጉ ድንጋጌዎች ከነገ ጀምሮ: ...አጫጭር ፅሁፎች ወሳኝ ሙሀደራዎች እና ኹጥባዎችን ↪️ ወደናንተ በተለያየ አይነት መንገድ 📲 በአጫጭር ቪዲዮዎች... 🎧 ጥራት ያላቸው ድምፆች... 📖 ለማንበብ ሚስቡ ፅሁፎች... 📚 በPDF መልኩ የተዘጋጁ ድርስቶችን... ✍ ለማቅረብ ዝግጁነታችንን ስናሳውቅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው... 🫵 ከእርሶ ሚጠበቀው ሚለቀቁት "ትምህርቶችን" በመከታተል መጠቀም ሲሆን በተጨማሪም "ወደ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ማዳራስ" ብቻ እና ብቻ ነው። ✍ የሱና መስጂድ ቻናል አድሚኖች ያሰፈሩት ፅሁፍ። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📲 እኛን በሶሻል ሚድያዎች ላይ ለማግኘት⤵️ 🖥 በ Telegram ቻናል ለማግኘት ⤵️ 🔗 http://t.me/mesjidalsunnah 🖥 በ umma lite~ገፅ ⤵️ 🔗https://ummalife.com/umma1697908323mesjidsunnah
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.