cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ተማሪዎች ማህበር EMSU🌙

🇪🇹Ethiopian Muslim Students Union 🇪🇹 "አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ♥ ይህ ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው። ተማሪዎች እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል። https://t.me/EthiopianMuslimStudentsUnion 👇ይሄን 1ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 080
مشترکین
-324 ساعت
-27 روز
-3630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በየቀኑ የትም ያልተለቀቁ ልብ የሚነኩ እጅግ ውብ በሆነ መንገድ በአማረኛ እና እንግሊዝኛ ፅሁፍ ከ #Mame_Profile ያገኛሉ #OPEN የሚለውን በመጫን ያገኙታል👇👇👇
نمایش همه...
👍 1👏 1
🔸🔸OPEN🔸🔸
👋👋በቅን እስከ #1000_ብር ይስሩ🎊🎊 እንዴት ካሉ ደግሞ እጅግ በጣም ቀላል ነው ከዚህ በታች ያለውን #Bot ላይ ያስጀምሩ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480
نمایش همه...
ኡስታዙ ከመድረሳ የተቀጠረ አዲስ ኡስታዝ ነው:: ለመጀመሪያ እንዲያስተምር ሶስት ልጆች ተሰጥቶታል:: በትምህርቱ መሐል እውቀታቸውን ለመፈተሽ "አቡ ጀህልን ማን ነው የገደለው?" ይላቸዋል:: መጀመሪያ የተጠየቀው "እኔ መችም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ በመገረም ሁለተኛውን ልጅ ሲጠይቀው "ኡስታዝ! እኔ ማታ ከቤቴ አልወጣሁም! እኔም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ የገባበት ጉድ እየደነቀው እሺ አንተስ ሲል ሶስተኛውን ሲጠይቀው "እኔ ሲጀመር እንዴት እንደሚገደል አላውቅም!" ይላል:: ግራ የተጋባው ኡስታዝ የመድረሳውን አስተዳደር በመጥራት የተፈጠረውን ነገር ያስረዳዋል:: አስተዳደሩም ወደ ተማሪዎቹ በመሄድ የተጠየቁትን ጥያቄ ጠየቃቸው:: ተማሪዎቹም መጀመሪያ ላይ የመለሱትን መልስ ደግመው መለሱለት:: በስተመጨረሻም አስተዳደሩ ኡስታዙን ከቢሮ እንግባና ለብቻችን እንወያይ ይላቸዋል:: ከቢሮ እንደገቡ አስተዳደሩ "ግን ኡስታዝ! አቡ ጀህልን የገደለው ሰው ከሶስቱ ተማሪዎች መካከል ነው?" ብሎ ይጠይቃቸዋል:: የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡
نمایش همه...
🤣 15
Hamster kombat በCrypto አለም ውስጥ ትልቅ በሆነው በTON የሚመራ Verified የሆነ በቀላሉ በቴሌግራም የመጣ Tap በማድረግ ብቻ የሚገኝ Easy Money ነው የ1 TON ዋጋ 6.6 የአሜሪካ ዶላር ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ሊዘጋ ጥቂት ቀን ብቻ ይቀረዋል ከዚህ በፊት Not Coin ላይ የተሸወዳችሁ ይሄኛው ደግሞ ሌላ ነው #ከNot Coin እና #Tapswap ተፎካካሪ ነው  👇👇👇👇👇 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732
نمایش همه...
#ለኢንትራንስ ፈተና ወደ ግቢ ለምትገቡ እህቶች የተላለፈ የጥንቃቄ መልእክት። 1⃣ዶርም ስትይዢ በመልካም ስነ ምግባር ከሚታወቁ እህቶች ጋር ያዢ። 2⃣ጋጠወጥ ከሆኑና እይታን ከሚሹ መጥፎ ጓደኞች ራስሽን አርቂ። 3⃣በማንኛውም ሰኣት ግቢ ላይ ለብቻሽ አትንቀሳቀሺ። 4⃣ዶርም ውስጥ ለብቻሽ አትሁኚ/አትተኚ/አታንብቢ። 5⃣ሂጃብሽን ጠብቂ፤ስርአት ያለውን አለባበስ ብቻ ልበሺ። 6⃣የሴቶች ተብሎ በሚከለለው የዶርም አከባቢም ቢሆን ብቻሽን አትሁኚ። 7⃣ከመሸ በኋላ በተቻለ አቅም ከዶርምሽ አትውጪ። 8⃣ሰላትሽንም ቢሆን ዶርምሽ ውስጥ ስገጂ። 9⃣"አዑዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ" የሚውን አዝካር አዘውትሪ። 🔟አላህ ከክፉዎች ተንኮል እንዲጠብቅሽ ዱዐ አድርጊ። 💥እነዚህን ቅድመ ጥንቃቄዎች በመተግበር ራስሽን ከፆታዊ ጥቃት ከአላህ ጋር ጠብቂ!! #Share #ሼር
نمایش همه...
👍 10👏 2
እንደ ሌሎች Airdrop Listing date ምናምን አትጠብቁም 🎊🎊🎊 እራሱ Telegram ነው ያመጣው.... Bot Verify የተደረገ ነው Telegram wallet Connect አድርጉ  በTelegram star የተለያዩ ነገሮችን Telegram ላይ መግዛት ትችላላችሁ ምሳሌ ( Telegram premium) ... https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732
نمایش همه...
👍 1
የአለማችን አስሩ ሀብታሞች 10ኛ. ሙከሽ አንባኒ-የሀብት መጠኑ 27 ቢሊዮን ዶላር 9ኛ. ኢኬ ባቲስታ-የሀብት መጠኑ 30 ቢሊዮን ዶላር 8ኛ. አማንሲዮ ኦርቴጋ-የሀብት መጠኑ 31 ቢሊዮን ዶላር 7ኛ. ላክሽሚ ሚታል-የሀብት መጠኑ 31.1 ቢሊዮን ዶላር 6ኛ. ሎውረንስ ኢሊሰን-የሀብት መጠኑ 39.5 ቢሊዮን ዶላር 5ኛ. በርናርድ አርነልት-የሀብት መጠኑ 41 ቢሊዮን ዶላር 4ኛ.ዋሬን ቡፌት-የሀብት መጠኑ 50 ቢሊዮን ዶላር 3ኛ.ቢል ጌትስ-የሀብት መጠኑ 56 ቢሊዮን ዶላር 2ኛ.ካርሎስ ሲልም ሂሉ-የሀብት መጠኑ 74 ቢሊዮን ዶላር 1ኛ.ከሱብሂ በፊት ሁለት ረከዐ ሰላት የሰገደ- የሃብት መጠኑ ምድርና ውስጧ የያዘችው ሃብት በሙሉ!!! በሰሂህ ሙስሊም ረሱል(ሰ.ዐ) “ከሱብሂ በፊት ሁለት ረከዐ መስገድ ዱንያና በውስጧ ከያዘችው ሁሉ ይበልጣል” ብለዋልና… አላህ ይወፍቀን
نمایش همه...
👏 18👍 4 2
Photo unavailable
#ፍትህን_እንሻለን🙏
نمایش همه...
👍 18
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.